2 Peter ዳሰሳ፡- 2ኛ ጴጥሮስ
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በ2ኛ ጴጥሮስ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ጴጥሮስ ታማኝ እንድንሆን ጠይቋል፤ እንዲሁም ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን መልእክት አዛብተው ሌሎችን ወደ ተሳሳተ መንገድ የሚመሩ አጭበርባሪ አስተማሪዎችን ይጋፈጣል። #BibleProject #ጴጥሮስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

ዳሰሳ፡- 1ኛ ጴጥሮስ 1 Peter

2ኛ ጴጥሮስ: ከፊት ይልቅ ትጉ፤ ከሐሰተኞች ተጠበቁ፤ ጌታን በትጋት ጠብቁ //እንዳሻው ነጋሽ //2 Peter: be more diligent, . //Endashaw

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ኦዲዮ Amharic Audio Bible 1Peter መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት

የ12ቱ የያዕቆብ ልጆች ሙሉ ታሪክ - ስማቸው እና በረከታቸው — ያልተሰማው ታሪክ! || የነገደ እስራኤል ምሥጢራዊ ሰነድ

የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

Tigrigna Metshaf Qudus እብራዉያን

ጨምሩ… 2ኛ የጴጥሮስ 1:1-11 1ኛ የዮሐንስ 1:1-2 ፓ/ር ተሾመ ዳምጠው #2023/2015 #protestant #Preaching #wengel tube

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ዳሰሳ፡- 1ኛ-3ኛ ዮሐንስ 1-3 John

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 2ኛ ጴጥሮስ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of 1 Peter | ንባብ መጽሓፍ 1ይ መልእኽቲ ጴጥሮስ

የኤማሁስ መንገደኞች ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

1ኛ ጴጥሮስ_ክፍል 1_መጋቢ ሰሎሞን አበበ ገ/መድኅን

በሶስት ነገሮች ተስፋ አትቁረጡ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

2ኛ ጢሞቴዎስ: የወንጌል ዐደራ //እንዳሻው ነጋሽ// 2 Timothy: Charge to Preach the Gospel// Endashaw Negash

የ2ኛ ጴጥሮስ ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 1 ክቡር እምነት ክቡር ተስፋ (ክፍል 1)

2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ኦዲዮ Amharic Audio Bible 2Peter ሁለተኛይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት

