ለፊውዳሉ መንግሥት ያልተገዛው አበጀ በለው! ክፍል-1 ሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር)፣ ታዬ አሰፋ (PhD.)፣ ሕይወት እምሻው፣ እንዳለጌታ ከበደ።
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #fikir_esike_mekabir #hadis_alemayehu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

የ ባሻዬ አስቂኝ ውጎች “የልቤን ተናግሬ ቤቴ የምገባ ሰው ነኝ!” ቆይታ ከተስፋዬ ኃ/ማርያም ጋር! @endalegetamultimedia

Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17

Ethiopia - ''እያከሸፍነው ነው'' ፊልድ ማርሻሉ፣ የኢትዮጵያ ጉዳይ ለአሜሪካ ቀርቧል፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ መግለጫ፣ የኤርትራ አዲሱ የጦር ዝግጅት

ወ/ሮ ነፃነት መንግሥቱ የኢሕአፓ አባል እና የቀድሞ ም/ሚኒስትር | ምዕራፍ @ArtsTvWorld

የቲቦር ናጂ ሎጂክ፣ "የወኪል ነኝ" ውርስ፣ የሚናገረው ደጋ ዳሞት!

“ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1 #zagolbookbank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

የ “ፍቅር እስከ መቃብር” ስልሳኛ ዓመት ልዩ ክብረ በዓል! ክፍል -2 ጌታቸው በለጠ፣ መዓዛ ወርቁ፣ እሸቱ ጥሩነህ፣ ነጋልኝ ሉሌ።

EMS Eletawi አብሮ ለመስራት ብሔራዊ እርቅ Fri 19 Jun 2026

Maryan Alle boqor " Qoysaski iyaga oo iswata yimid UK wey burbureen"

የባለቅኔው ምስጢራዊ መልእክቶችና መሪር መዘዞቻቸው… ቆይታ ከአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ እሸቴ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

ታፍነው የቆዩና አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ምስጢሮች! ቆይታ ከዓለማየሁ አረዳ (PhD) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“ለ10 ዓመታት ያህል ከቤተሰባችን ማንም መጥቶ አልጠየቀንም!” ቆይታ ከሌ/ጄኔራል አዲስ ተድላ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

July-25 እዋናዊ ጸብጻብ ዞባና I ስዑዲ ንየመን ተሃርም I ሑቲ ይምልስ I Abiy Assab Talk I Houthi-Saudi War I Trump's Trap!

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

የተወዳጁ ድምጻዊ የጥላሁን ገሠሠ እና ሌሎችም የአማኑኤል ሆስፒታል ህሙማን ተረኮች! (ቆይታ ከዶክተር ዳዊት አሰፋ ጋር) @endalegetamultimedia

የዶ/ር ዐቢይና የብልጽግና ሳይሆን የትውልድ ጉዳይ ነው//ግፍ የተዋለበት የኢትዮጵያ ወታደር ዛሬም ኢትዮጵያን ያስቀድማል//በ"ቸ" እና በ"ሸ"ፊደል ያልተስማሙ

The final filmed interview with Sir Alex Younger, the late MI6 chief | The Economist

Politics Chat, July 23, 2026

ቤተ-እስራኤላዊ ማነው? (ቆይታ ከደራሲ አምሳሉ መሐሪ ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

EMS Eletawi አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Thu 23Jul 2026

ለአስር አመታት ከፍዬ ያልጨረስኩት ዕዳ... ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube

AI Is Creating A Rare Opportunity For Investors. How Jim Roppel Is Playing It. | Investing With IBD

“ሁለቱ አገራት ሲለያዩ እኛም ተለያየን!” ቆይታ ከሮማን ተወልደብርሃን ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

TV documentary as the only lead 😳 Katja searches for her mother | Full episode | Missing with San...

ከወመዘክር ወጥተው ኪሎ አስር ብር የተሸጡት ታሪካዊ መጻሕፍት የት ገቡ? ቆይታ ከአብዲ ነጋሽ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

