ይህ መንግስት ሰው ይጨርሳል// ከዮሐንስ ገ/ጻዲቅ (ተርጓሚ) ጋር የተደረገ ልዩ ፖድካስት
🎙️ሓሪ ፖድካስት (Hari Podcast) ልዩ ቆይታ ከአንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ዮሐንስ ገብረጻድቅ ጋር! በ1960ዎቹ እና 1970ዎቹ ዓ.ም. በኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት፣ በማህበራዊ ፍልስፍና መጻሕፍቶቻቸው እና በትልልቅ የአለም አቀፍ ትርጉም ስራዎቻቸው የሚታወቁት አንጋፋው ጸሐፊ (ዮሐንስ ገብረጻድቅ) በሓሪ ፖድካስት እንግዳችን ሆነው ቀርበዋል! በዚህ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ቆይታችን፣ ስለ ደራሲው የህይወት ጉዞ፣ ስለ ስነ-ጽሁፍ ዘይቤያቸው እና ዛሬም ድረስ ህያው ሆነው ስላሏቸው ድንቅ ስራዎቻቸው በጥልቀት ተወያይተናል። 📌በዚህ ቪዲዮ የቪክቶር ሁጎን ታላቅ መጽሐፍ "Les Misérables" ወደ «ምንዱባን»፤ እንዲሁም የበርታ ኤም ክሌይን ድንቅ ስራዎች ወደ «የውበት ወጥመድ» እና «ህሊና ሲታወር» እንዴት ወደ አማርኛ እንደመለሷቸው እና በወቅቱ ወጣቶች ላይ ስላሳደሩት ተጽዕኖ፣ «ኑሮ በዘዴ» (1966 ዓ.ም)፦ ዛሬም ድረስ የሚሰራበት፣ የገንዘብ አያያዝን (Financial Discipline)፣ የማህበራዊ ስነ-ልቦናን፣ የቤተሰብ/ትዳር አያያዝን እና የስራ ክብርን የሚዳስሰው ታዋቂ መጽሐፋቸው ምስጢር፣ «መንግስትና ሕዝብ» (1967 ዓ.ም) በደርግ ዋዜማ የተጻፈው የፖለቲካና ማህበራዊ ፍልስፍና ዳሰሳ። ይህ ቆይታ ለአንባቢዎች፣ ለጸሐፊዎች እና የህይወት ስኬት ጥበብን መቅሰም ለሚፈልግ ለማንኛውም ትውልድ የማይመልጥ የወርቅ ዕድል ነው! --------- 🔗 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ (Connect with us)፦ ዩቲዩብ Sub¬¬¬¬¬_confirmation= / @ሓሪዲጂታል ሓሪ ዲጂታል/Hari Digital https://linktw.in/nhbEIJ ፌስቡክ https://web.facebook.com/ ቲክ ቶክ https://linktw.in/XcFJMY ቴሌግራም https://t.me/hariDigitalmedia ኤክስ https://linktw.in/ZabZYD ሀሳብና አስተያየትዎን ኮመንት ቦክስ ላይ ያጋሩን! ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። #HarryPodcast #ዮሐንስገብረጻድቅ #ኑሮበዘዴ #ምንዱባን #የኢትዮጵያስነጽሁፍ #EthiopianLiterature #AmharicBooks #PodcastEthiopia

አትክልት ተሸክሜ ከፉሪ- መርካቶ እሄድ ነበር ‖ ንጉሱም አጭር ናቸው እኮ!‖ሓሪ ዱጂታል @ሓሪዲጂታል

''ተስፋዬ'' የሚለው ስም በአፍሪካ አንደኛ ነው! የመንግስቱ ሀ/ማርያምን ሚስት መምህር ነበርኩ! ተስፋዬ ኃይለማርያም ባሻዬ || Azrar Podcast 09

ቆይታ ከሰለሞን ሹሙዬ ጋር ፤ አንድ ሳንቲም ፤ ልዮ ሀገራዊ ጉዳዮች Group Discussion

"ከፈንጅ አምካኝነት እስከ ድምጻዊነት፤ የጀማል መሀመድ አስገራሚ የህይወት ጉዞ

ሀገር የሚገነባው በመተማመን ነው! የአማራ ባንክ መሥራችና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ረ/ፕ ዶክተር ለጤናህ እጅጉ | Yenus Media | #የኑስሚዲያ #ከየኑስጋር

...ክራሼ ኡስታዝ ናቸዉ! ለመኪና ማሳጅ 100 ሺህ ብር እናስከፍላለን... ሀሊማን እዘርራታለሁ ትሞክረኝ እገጥማታለሁ.., Seifu on EBS

ስራሕ፣ ውፍይነትን ፍልጠትን ዝቐትል ጉጅለ | Hara Media

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast

ክፉም ደጉም የፈጠረ እሱ ነውን? ! | ለፍጥረቱ መዛባትና መበላሸትም ቀዳሚው ተጠያቂ ራሱ ባለቤቱ ሊሆን ይገባል | Dr Tedla | Yonas Gorfe

ሞት እና ህይወት አንድ ናቸው || 95%ቱን የተሰወረው ማንነታችንንእንዴት እንቀስቅሰው?||Mayazewal Eshetu Podcast Ep.190|| DR ABRHAM

ከወመዘክር ወጥተው ኪሎ አስር ብር የተሸጡት ታሪካዊ መጻሕፍት የት ገቡ? ቆይታ ከአብዲ ነጋሽ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

"ይቅርታ አልጠይቅም!"|“ስለ ጠቅላዩ ያልተሰሙ ምስጢሮች!”|ወንድሜ ኦሞ ወንዝ በግፍ ተገሏል!

Semere Bariaw| ሰመረ ባርያው| ደረጃና ቁጥጥር የሌለበት ሀገር | የሚመለከተው አካል ያለህ| የሞራል ውድቀት

🔴የኢትዮጵያ ኢሉሚናቲዎች ናቸው! እኛ የናቅንውን አሜሪካ እያነሳች ነው! || ከዶ/ር መስከረም ለቺሳ ጋር!

Alemneh Wasse ፑቲን አፈሩ!!ፒተረስበርግናሞስኮ #በገፍየሰዋልባመንጋ ተወገሩ!!

መኪና ከሌለው ከባድ ነው | በትዳር ወንድ ተጠቃሚ ነው | ከዶር ሳሮን ጋር

የአፈና ህይወት በወያኔ እጅ | ከሰነዓ እስክ አዲስ አበባ | የታፋኙ ማስታወሻ | አንዳርጋቸው ጽጌ | #tireka #ትረካ #amharicbooks

እየተናበቡ ይፈጁናል' የአርሲ ኦርቶዶክሶች ስቆቃ| የአውሮፓ ህብረት መግልጫ ትርጉም | ኢህአፓ ምን እያለን ነው!?

ሙሉ ክፍል - የደርግ ጄኔራሎች በእስር ቤት - ከጦላይ ተሀድሶ እስከ ቃሊቲ ጠብጥያ

