አራት ሀገራት በእስራኤል ላይ ተነሱ! አስደንጋጩና አነጋጋሪው የጦርነት ትንበያ! | Four Nations Rise Against Israel!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! “እስራኤል ከግብፅ ትዋጋለች: አሁን ከሺያ በላይ የሱኒ ቀለበት አስፈሪ ነው”- የሚል አስደንጋጩ ትንበያ ከወደ እስራኤል ሲሰማ ትውልደ- ኢትዮጵያንን ጨምሮ የእስራኤል ወታደሮች በሶማሌላንድ መክተማቸው ተዘግቧል። በተያያዘ መረጃ ደግሞ ቱርክና ግብፅን ጨምሮ 4 በአብዛኛው የእስልምና እምነት ተከታይ የሚበዛባቸው ሀገራት “የፍልስጤምን ሉዓላዊ ሀገርነት” ጠይቀዋል። የቱርክ፣ ግብፅ፣ ፓኪስታን እና ሳውዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በካይሮ ባደረጉት ስብሰባ የፍልስጤምን ሉዓላዊ ሀገርነት ለመደገፍ እና የአሜሪካ-ኢራን ስምምነትን ተከትሎ ቀጠናዊ ተፅዕኖቸውን ለማሳደግ ያስተላለፉት የጋራ ውሳኔ ቴል አቪቭ አቅልላ የምትመለከተው አይመስልም። እስራኤል በሀገራቱ መግለጫ የተቆጣች በመሰለችበት በዚህ ሰአት፤ ታዋቂው የእስራኤል ጽዮናዊ አክቲቪስት አሚአድ ኮሄን እስራኤል በሚቀጥሉት 15 ዓመታት ውስጥ ከግብፅ ጋር የፊት ለፊት ጦርነት ውስጥ እንደምትገባ የሰጠው አስደንጋጭ ትንበያ ተሰምቷል። ከሺዓ ወደ ሱኒ ሙስሊም ኃይሎች ማለትም ከኢራን ወደ ግብፅ እና ቱርክ ስለሚዞረው ስጋት የተሰማ ትንበያ ። በዚህ መካከል ደግሞ ወትሮም “ለግብፅና ቱርክ ቀጠናዊ እንቅስቃሴ ምላሽ ለመስጠት ለሶማሊላንድ እውቅና ሰጠች” የምትባለው እስራኤል እስከዛሬ በጭምጭምታ ይሰማ የነበረ ሚስጥሯ አደባባይ ተሰምቷል። እስራኤል ትኩረትን ላለመሳብ በሚል ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አፍሪካዊ መነሻ ያላቸውን ወታደሮቿን ወደ ሶማሊላንድ መላኳ ተሰምቷል። ወታደሮቿን ለምን ወደ ሶማሊላንድ አሰማራች? የሚለውን ጨምሮ ከየመኑ ሀውቲ አማፂያን እና ከኢራን ጥቃት ጋር ያለው ግንኙነት ምን እምደሚመስል ስናይ፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እየተቀያየሩ ያሉትን አስገራሚ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች እና አዳዲስ ስልታዊ እንቅስቃሴዎችን እንዳስሳለን። “Israel will fight Egypt: The Sunni ring is now more terrifying than the Shia” — As this shocking prediction echoes from Israel, it has been reported that Israeli soldiers, including those of Ethiopian descent, have been deployed to Somaliland. In related news, four predominantly Muslim nations, including Turkey and Egypt, have demanded "sovereign statehood for Palestine." Tel Aviv does not seem to be taking lightly the joint resolution passed by the Foreign Ministers of Turkey, Egypt, Pakistan, and Saudi Arabia during their meeting in Cairo, aimed at supporting Palestinian statehood and increasing their regional influence following the U.S.-Iran agreement. At a time when Israel appears angered by the statement of these nations, a shocking prediction has emerged from prominent Israeli Zionist activist Amiad Cohen, who stated that Israel will enter into a direct face-to-face war with Egypt within the next 15 years. This prediction highlights a shifting threat from Shia to Sunni Muslim forces—namely from Iran toward Egypt and Turkey. In the midst of this, Israel—which has long been rumored to have recognized Somaliland in response to the regional movements of Egypt and Turkey—has seen its whispered secrets burst into the open. To avoid drawing attention, Israel has reportedly dispatched soldiers of African descent, including those of Ethiopian origin, to Somaliland. As we examine why it deployed its troops to Somaliland, and how this relates to threats from Iran and Yemen's Houthi rebels, we will explore the striking geopolitical tensions and new strategic movements shifting across the Middle East and the Horn of Africa. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #IsraelEgypt #Somaliland #HornOfAfrica #MiddleEastGeopolitics #SunniShia Shift #EthiopianIsraelis #CairoSummit #PalestineStatehood #RedSeaSecurity #StrategicAnalysis

Ethiopia - የተፈራው ሆነ | የመሳሪያ ማዕቀብ

የዐቢይ አሕመድ አየለ ጫሚሶዎች ፤ የኦሕዴድ ወዝ ሊጎች|ETHIO FORUM

ሰበር ዜና! የቤት ኪራይ ሊጨምር ነው! አሜሪካ ኢራንን ደበደበች! | ከ50ሺ በላይ ሰዎች ደብዛቸው ጠፋ | US Strikes Iran! -ሰኔ 20/2018

Alemneh Wasse #የአልተስማምቶም ስምምነቱ መፍረስ ጀመረ!!አሜሪካ ኢራንን፤ኢራንም ባህሬንን ወገሩ።

የእስራኤል ዝግጅት ለአዲስ ጦርነት! የኢራኑ ጀነራል ከባድ ማስጠንቀቅያ! | Israel's preparation for a new war!

ከሱዳን የተነሳው ተልዕኮ ከሸፈ!በፋኖ ጦር ቤዝ ላይ ዘመቻ ተደረገ !#fano #tplf

አቶ ጌታቸው ረዳ ስለኤርትራ እና የቀድሞው ሕወሃት ምን አሉ? @ethiopiannewsagency

Ethiopia- የፓኪስታን ጉድ! ኒውክሊየሩ ተዘረፈ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

UN Secretary-General's Special Address on the Global Response to the Climate and Energy Crises

የሂዝቦላህ አስደንጋጭ መግለጫ! የኢራን መልዕክት ለአረብ ሀገራት! | Hezbollah's shocking statement!

North Korea Unveils 5,000-Ton Nuclear-Capable Warship, Kim Orders Two More | Vantage LIVE

June-27 ትራምፕ ከቢድ ደብዳብ ኣብ ኢራን I ተሪር መልሲ ኢራን ንበይዛት US ዓረብ I US & Iran Exchange Massive Strikes! I MoU?

ICJP & Red Ribbon Campaign: Together Against the Death Penalty Event

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

የሳሕል ስነ-ልቦና ቅዠት እና የኤርትራ ቀውስ- በአቶ በጌታቸው ረዳ @ethiopiannewsagency

ታዋቂነት ያሳየኝን መከራ እኔ ነኝ የማውቀው/ አነጋጋሪው ጪምጪሪሪም //መቅዲዬ ሚዲያ//

መናኞቹ በሐዘን ተናገሩ | መነኩሴ አይደለችም ቆርባም አታውቅም | ኮሜዲያን እሸቱ ዋልድባን ቀብሮታል

ኢቲዮ ቴሌኮም ህዝቡን መዝረፍን መቼ ያቆማል?

በገንዘብ የተቀመረው እልቂት ተረክ ሚዛን Salon Terek

