ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel

ይህ ዘወትር በእግዚአብሔር ፊት ለሚቆመው ለሀያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብሪኤል የሚቀርብ ታህሳስ 19 የሚፀለይ ድርሳነ ገብሪኤል ፀሎት ነው። ይህ የኦርቶዶክስ የፀሎት ቻናል ነው። ጸሎት ልጅ ከአባቱ ጋር በትህትና ሁኖ እንደሚነጋገር እኛም ከእግዚአብሔር ጋር በፍቅርና በትህትና ሁነን የምንነጋገርበት መንፈሳዊ መንገድ ነው። እግዚአብሔር እንደ መለኮትነቱ አምላካችን እንደ ቸርነቱም አባታችን ነውና በደስታም ይሁን በሀዘን በፊቱ ቀርበን የምንወያይበትና ምህረቱና ፍቅሩ የምንቀበልበት መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት እንነጋገራለን ፤ በረከቱንና ፍቅሩንም እንቀበልበታለን። መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተቀባይነት ያላቸውን ጸሎቶች በሙሉ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። 👉 ይህን ቻናል Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መንፈሳዊ ቤተሰብ ትሆኑን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘናል። ✝✝✝ የእግዚአብሔር ቸርነትና የድንግል ማርያም ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን። ✝✝✝ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ✝✝✝ On this channel, we speak with God through prayer, and we receive His blessings and love. All prayers presented here are holy, Biblical, and have acceptance in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. 👉 By subscribing to this channel and turning on the notification bell, we invite you— in the name of God — to become part of this spiritual family. ✝✝✝ May the goodness of God and the intercession of the Virgin Mary be with you. ✝✝✝ ✝✝✝ Journey to God ✝✝✝"

📕የሠኔ ጎልጎታ ጸሎት በእንባ እንጸልይ ✝️ ሰኔ 21📖 ገድል#ድርሳን#ስንክሳር senea golgota @zikr_mediaዝክር ሚዲያ#eotc
▶︎

መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
▶︎

መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud

ዘወትር የሚፀለይ የኦርቶዶክስ ፀሎት / ሰይጣንን የሚያርቅና በረከትን የሚያሰጥ ፀሎት / ፀሎት

🅾️ ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ሩፋኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን የማኅበረ መላእክት ድርሳን @arone-vlog #eotc

የተመረጡ የድንግል ማርያም መዝሙር ስብስቦች | Ethiopian Orthodox Mezmur Non Stop | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam

🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur  #ህዳር_ፂወን  @Hosaenamedia

መዝሙረ ዳዊት | ከምዕራፍ 1 እስከ 150 ሙሉ መፅሃፍ ! ( መፅሓፍ ቅዱስ | Holy Bible )

ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ  ሙሉ ክፍል|  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16October 2023

የእመቤታችን የድንግል ማርያም አስደናቂና አስደሳች ፀሎት | የማርያም ፀሎት | Powerful StMary Prayer

🔴ድንግል ማርያም 📕ድርሳን 🔵ሰኔ 21#eotc @mahder_media

መዓልታዊ ጸሎት :Eritrean Orthodox Tewahdo church

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

ለፀሎት ተነሱ / ድንግል ማርያም ራሷ የፀለየችው አስገራሚ ፀሎት

ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50 Amharic Audio Bible - mezmure dawit 1-50 Full bible part 1

የ፯ ሊቃነ መልአክት ድርሳን እና የምልጃ ጸሎት ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሰነ ሩፍኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ፍኑኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit ፩ -፻፶ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ እንጸልይ || psalm in Amharic 1-150 Book of king David

ለፀሎት ተነሱ / ሀጥያታችን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ ይህንን ፀሎት አብሩን እንፀልይ / Ethiopian Orthodox prayer to get mercy

🟢 የእመቤታችን ፀሎት_ ሰኔ ጎለጎታ 🟡 ሰኔ 20 ህንፀታ ቤተክርስቲያን | sene golegota 🔴 Dingl Maryam | theotokos media