የሚጠብቀን አይተኛም መዝ 121፡3 Yemetebken Aytegnam |አዲስ ህይወት ተኮር ስብከት ወንድም ኤርሚያስ መለሰ 2018||2026
የሚጠብቀን አይተኛም መዝ 121፡3 |አዲስ ህይወት ተኮር ስብከት ወንድም ኤርሚያስ መለሰ በሕይወታችን ውስጥ ማዕበሉ ሲበዛ፣ ፈተናው ሲበረታ እና ብቸኝነት ሲሰማን "እግዚአብሄር የት አለ?" ብለን የምንጠይቅባቸው ጊዜያት ሊኖሩ ይችላሉ። ነገር ግን የማይተኛውና የማይያንቀላፋው አምላካችን ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ነው። ይህ ስብከት በነገሮቻችን ሁሉ ተስፋ እንድንቆርጥ፣ በኃይሉ እንድንታመን እና የእርሱን ጠባቂነት እንድንረዳ የሚያደርግ ድንቅ መልዕክት ይዟል። ይህንን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው ሲያበቁ ለሌሎችም ጥቅም እንዲሆን Share ማድረግ እንዳይረሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ደግሞ በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ መዝሙሮችንና ስብከቶችን ለማግኘት Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ፦ • የሚጠብቀን አይተኛም መዝ 121፡3 Yemetebken Aytegnam ... #የሚጠብቀንአይተኛም #የህይወት ተኮር ስብከት #ወንጌል #ተስፋ #መንፈሳዊትምህርት #EthiopianOrthodox #Sibket #AmharicPreaching #protestant sebket

▶︎
አንተ_ለሕይወት_የሚሆነውን ተናገር /ቲቶ 2፡1 / ክፍል ዘጠኝ ||በወንድም ኤርሚያስ መለሰ Ante gen / tito part 9

▶︎
ባለ ስልጣን ሐዋርያት በዚህ ዘመን አሉን? | አዲስ ስብከት / ትምህርት በወንድም ኤርሚያስ መለሰ |2018/2026

▶︎
#ልባችሁ_አይታወክ ዮሐ 14፡1 | Lebachu Aytawk አዲስ ስብከት|| በወንድም ኤርሚያስ መለሰ |2018|2026

▶︎
የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 18 #የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን ራዕ 2፡18 በወንድም ኤርሚያስ መለሰ

▶︎
"ድል ለነሳው ከተሰወረ መና እሰጠዋለሁ" To the one who has conquered, I will give him the hidden manna. // ክፍል 17

▶︎
አስራት፣ መባ፣ ምጽዋት፣ የበጎ ፈቃድ ስጦታ እና ስዕለት በአዲስ ኪዳን | አዲስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት /በወንድም ኤርሚያስ መለሰ |2018/2026

▶︎
#መጨረሻው_ያላማረ_አገልጋይ | Mechershaw Yalamar Aglgay ህይወትን የሚመረምር አዲስ ስብከት || በወንድም ኤርሚያስ መለሰ |2016||2026

▶︎
የቀርጤስ ሰዎች ማንነት በራሳቸው ሰው ሲገለጥ ቲቶ 1፡12 || ክፍል ሰባት| ወንድም ኤርሚያስ መለሰ

▶︎
ሐዋርያዊ የሥልጣን ቅብብሎሽ ወይስ ሐዋርያዊ የትምህርት ቅብብሎሽ? /Apostolic Succession Vs Apostolic Doctrine በወ/ም ኤርሚያስ መለሰ

▶︎
የአፍአዊ_አማኞች_ባህርይ ወይም ጠባይ ቲቶ 1፡15 || ክፍል ስምንት|\ ወንድም ኤርሚያስ መለሰ

▶︎
ለባሎች፣ ለወጣቶቸ፣ ለቆነጃጀት የተሰጠ ምክር ቲቶ 2፡4 ብ || ክፍል አስራ አንድ /በወንድም ኤርሚያስ መለስ /2016/2026

▶︎
