ከበደ ሚካኤል - በመንጋው ተረስተው የነበሩት ታላቅ ደራሲ ፤ የልደት ቀናቸው ነው - Kebede Michael #nebermedia #ethiopia #history
#nebermedia #kebedemikael #kebedemichael #birthday #derg #mengistu_hailemariam #haileselassie #ethiopia #history #mekoya #shegermekoya #ethiopia_today የዓለም ታሪክ ፩ኛ ክፍል , ታላላቅ ሰዎች, ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? , የስልጣኔ አየር , ብርሃነ ሕሊና , የቅኔ ውበት , የትንቢት ቀጠሮ በመንጋው ተረስተው የነበሩት ታላቅ ደራሲ ፤ የልደት ቀናቸው ነው Like , Share, Subscribe for more incredible stories, captivating tales from remarkable events and extraordinary lives. Follow @NeberMedia እኔስ ኖሬዋለሁ ሲከፋኝ ሲደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ..... ሲሉ የህይወት ትዝብታቸውን በቆንጆ ግጥም ነግረውን ያለፉት ታላቁ ደራሲ #ከበደ ሚካኤል ዛሬ የልደት ቀናቸው ነው.... ......... ከበደ ሚካኤል በ1971 ዓ.ም በኢትዮጵያ ራዲዮ ይተላለፍ ከነበረው “ማንን እንጠይቅ?” የራዲዮ ፕሮግራም ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ስለ መጻሕፍት፣ ስለ ጻሕፍትና ስለ ንባብ የሚከተለውን ተናግረው ነበር፡- “… መጻሕፍትን ለማንበብ የሚጠቅሙ ነገሮች አራት ናቸው፡፡ አንደኛ፣ የሚነበበው በአንጎል ውስጥ እንዲቀረፅ ዋና ዋናዎቹን በእጅ እየገለበጡ መጻፍ፡፡ ሁለተኛ፣ ምርጥ መጻሕፍትን ጠያይቆ ማንበብ፡፡ ሦስተኛ፣ ማለፊያ መጻሕፍትን ደጋግሞ ማንበብ፡፡ አራተኛ፣ እጅግ በጣም ጥሩ መጻሕፍ ከሆነ ዋና ዋና የሆኑትን በቃል ማጥናት፡፡ … የመጻሕፍት ዓለም አንድ ራሱን የቻለ ዓለም ነው፡፡ ወደ እሱም የሚገቡ ጥቂቶች ናቸው፡፡ መጻሕፍትን በደንብ የሚያነቡ በዓለም ላይ አሥር ሰዎች ይገኙ እንደሆነ ትልቅ ነገር ነው፡፡ እኔ ግን አሥር ሰዎች ይገኛሉ ብዬ አላምንም፡፡ ከአገራችን ደራሲያን ከተጻፉት በጣም የምወዳቸው ፦ በክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ የተጻፈውን ወዳጄ ልቤ፣ ከዘነበ ኢትዮጵያዊ የተጻፈውን መጻሕፈ ጨዋታ፣ ከነጋድራስ ገብረሕይወት መንግሥትና የሕዝብ አስተዳር እና የአጼ ምኒልክ ታሪክ፣ ከአቶ ዮፍታሔ ንጉሤ የትያትር መጻሕፍት ናቸው፡፡ … እኔ ከሦስት ሺህ ያላነሱ መጻሕፍትን በተለያዩ ቋንቋዎች ካነበብኩኝ በኋላ ነው ልጽፍ የቻልኩት፡፡ …" ብለው ነበር... ......... የልደት ቀናቸውን በማስመልከት በ ነበር ሚዲያ ፤ በጥበብ ነበር መሰናዶ እንዲህ ዘክረናቸዋል ፦

ይህ ወሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሚዲያ ላይ የወጣው I ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ I እናቱ ሰርፕራይዝ አደረጉት I Dr Endalegeta & His Mom

“ፈርተዋል ደንግጠዋል” ዘመነ ካሴ፣ ጌታቸው ሰሜን ዕዝና ጄኔራሉ፣ “አይናችሁን ግንባር” የዐቢይ ስድቦች፣ የኢማሙ ግድያ፣ "የመጨረሻው ካርድ" | EF

ትዝታ ዘ አራዳ - የእምር ደራሲ መንግሥቱ ለማ 100ኛ ዓመት ልደት ! Mengistu Lemma@ShegerFM1021Radio

Ethiopia Sheger FM Tizita Ze Arada - Mengistu Lemma 95 Year Anniversary መንግስቱ ለማ

EMS Hahu መንግስትና ሃይማኖት፤ የቤተክርስቲያን ጥቃት ለምን ከዮናስ ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ 24 Jun 2026

የደርግ ምስረታ | ሰኔ 1966 | ክፍል 2 #nebermedia #haileselassie #derg #ethiopia #history

“ሀውልት ከምንሰራላቸው ሰዎች ግማሾቹ ወንጀለኞች፣ ግማሾቹ ደግሞ እብዶች (የተባሉ) ናቸው” ቆይታ ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር #zagol_book_bank

“ስለ ራስ ጎበና የጻፍኩትን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቦ የሞገተኝም የሰደበኝም የለም!” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -1 #zagolbookbank

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ ጋር | Prince Asfa-Wossen Asserate kassa exclusive Interview with Mercy Media

የደርግ ምስረታ | ሰኔ 1966 | ክፍል 3 #nebermedia #haileselassie #derg #ethiopia #history

የደርግ ምስረታ | ሰኔ 1966 | ክፍል 1 - #nebermedia #haileselassie #derg #ethiopia #history

‹‹ብልጽግና ፋኖን በፍጹም ማጥፋት አይችልም…›› | ‹‹መንግስት ፋኖን መናቅ የለበትም ካልሆነ..›› |ፖለቲከኛው ስለ ፋኖ እና ጽምዶ ዘረገፉት| Ethiopia

በንባብ ብዛት ትዳሩ የፈረሰው ታላቁ ደራሲ | ከ 101 ዓመት በፊት ደማሙ ብዕረኛ ተወለደ | Mengistu Lemma | ጥበብ ነበር @NeberMedia

Mekoya - ሎረን ባግቦ Laurent Gbagbo በእሸቴ አሰፋ

“አለመፍራቴን ነው የምፈራው!” ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia

Rymanowski, Miller: UPA-dek przyjaźni?

Full Video Interview 35: Murder of Ethiopian Christian Orthodox King Lij Iyasu

