🛑የቅዱስ ገብርኤል በአል / መልአኩ ተአምር ያደረገበት ልዩ ቀን / በህዝበ ክርስቲያኑ የደመቀው ተአምረኛ ቀን / @tezamedia-17
ሐምሌ 19 ቀን በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ስለምንድን ነው ምናከብረው ስንል ይህ ዕለት - 1. ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አብርዶ የጋኑን ፍላት ያቀዘቀዘበት፤ 2. ቅድስት ኢየሉጣንና የ3 ዓመቱን ሕፃን ቅዱስ ቂርቆስን ከታላቅ የሞት አደጋ የታደገበት፤ 3. የእግዚአብሔር ድንቅ ማዳንና የመላእክቱ ተራዳኢነት በግልጽ የታየበት ታላቅ ዕለት ነው።

▶︎
ከሐምሌ 21 ጀምሮ ይህንን ለማድረግ ቃል ግቡ‼️ 👉ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

▶︎
ናይ ድንግል ማርያም መዛሙር | ሓምለ 21 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

▶︎
ӨВӨР МОНГОЛЫН НААДАМ ЯГ ҮНЭНДЭЭ ЯМАР БОЛСОН БЭ?

▶︎
የዝነኞቹ እስሩ እና ምስጢሩ | የአምባሳደርነት ውሉ ከነመዘዙ | ልናጭበረብር አልገባንም!

▶︎
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ ይሄ ከፊልም በላይ ነው... "ጥበብ እና ትንሳኤ የፖሊስ ስልጠናን አልቻሉትም! //እሁድን በኢቢኤስ//

▶︎
🔴Live ቀጥታ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ካዛንቺስ //በዓለ ንግስ❗️

▶︎
የድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ || Ye Mariam Mezmur Collection | Orthodox Mezmur part 2

▶︎
ሽሮ ሜዳ ጎንደርን መስላ አደረች ይቤላ ሕጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም

▶︎
🔴New//በጨነቃችሁ ጊዜ በመከራ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤልን ጥሩት ፈጥኖ ደራሽ ነው ድረስልኝ በሉት / በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ#ገብርኤል #ስብከት #

▶︎
እምዕቶነ ዕሳት ዘአድኃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ #ማህሌተ #ethiopianorthodoxchurch

▶︎
"ምስጉን ነው የተመሰገነ// በምን እፅናናለው" የዓውደ ምህረት ዝማሬ በዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ@TewdirosTsegaye @DeaconBisratChebsi

▶︎
ተወዳጅ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ || 💚💛❤️ Ethiopian orthodox st Virgin Mary Mezmur(hymn)

▶︎
🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

▶︎
RESTORE YOUR PRAYER ALTAR BEFORE IT'S TOO LATE | Apostle Joshua Selman. #apostlejoshuaselman

▶︎
ፈለገ አነባ | ከደብረሲና ጣርማበር በእግሬ ወጣሁ | ህዝቡ እያነባ የሰማው የቅ. ገብርኤል ተዐምር kidus Gabriel

▶︎
#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

▶︎
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘየኃቱ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ መንግሥቱ ለአረጋዊ /፪/ #ወረብ #ማህሌተ #ethi

▶︎
በቁልቢ ገብርኤል ምን እየተካሄደ ነው?//በገብርኤል ዋዜማ አስገራሚ ክስተት!

▶︎
የሙሉ ወንጌል የሰሞኑ መነጋገሪያ: ጌታችን ክርስቶስ ከማርያም ሰው አልሆነም: ከራሳቸው መጽሐፍ ተመልከቱ-መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
