የሙሉ ወንጌል የሰሞኑ መነጋገሪያ: ጌታችን ክርስቶስ ከማርያም ሰው አልሆነም: ከራሳቸው መጽሐፍ ተመልከቱ-መምህር ዘበነ ለማ

የሙሉ ወንጌል የሰሞኑ መነጋገሪያ- ጌታችን ክርስቶስ ከማርያም ሰው አልሆነም-ከራሳቸው መጽሐፍ ተመልከቱ መምህር ዘበነ ለማ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ለአስተማሪዎቻቸው የተዘጋጀ መመሪያ ነው። የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በተመለከተ የምንረዳው በመጀመሪያ ደረጃ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋውንም ሆነ ነፍሱንና መንፈሱን የወረሰው ከማርያም እንዳልሆነ መገንዘብ ይኖርብናል። እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን እንዲሁም ብዙዎቹን የምድር አፅዋቶች ሁሉ ያስገኘው ከሌለ ነገር ሲሆን፣ ወደ ሕልውና ያመጣቸውም “ይሁን” ብሎ በማዘዝ ብቻ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል። እንደዚሁም ጌታ ኢየሱስ “ቃል ሥጋ ሆነ” (ዮሐ. 1፥14) በመባል የመጣ እንጂ፣ ሥጋውን፣ ነፍሱንና መንፈሱን ከማርያም ወረሰ የሚል ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምርም። ስለዚህ ማርያም ከቀደሙት አባቶቿ የወረሰችውን ምንም ዓይነት ባሕርይ ወይም ተፈጥሮ ለኢየሱስ ክርስቶስ አላስተላለፈችም። ይልቁንም በሉቃስ 1፥35 ላይ እንደተገለጸው ኢየሱስ ከምድራዊ ሰው ባሕርይና ከሥጋ ኃጢአት ነፃ ሆኖ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም በተአምር እንደተወለደ ግልጽ ትምህርት ተሰጥቷል። ኢየሱስ ክርስቶስ ከማንኛውም ምድራዊ እርኩስነት ሁሉ ነፃ ሆኖ የተወለደ ሲሆን በመንፈስ፣ በነፍስና በሥጋ መካከል ያለውን ልዩነት ግልጽ ያደርጋል። በዚህ ሁሉ ማጠቃለያ መጽሐፍ ቅዱስ ኃጢአትና ሃላፊነት የመሳሰሉ የሥጋ ባሕርያት ከአንድ ሰው ወደ ሌላው እንደማይተላለፉ ያስተምራል። …

በቅዱሳን ስም ድርጅት ያላችሁ የተባረካችሁ ናችሁ | መምህር ዘበነ ለማ
▶︎

204ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦በአባታቸው ምክንያት ከባድ ሀጢአት ውስጥ የገቡ ሁለት እህትማማቾች አሳዛኝ ገጠመኝ

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

Maryan Alle boqor " Qoysaski iyaga oo iswata yimid UK wey burbureen"

የቅድስት ስላሴ ምስጢር ምንድን ነው? | ድንቅ ትምህርት አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan New Sibket 2026

ජීවිතය වරදින් මුදවන බය 4 | Ven. Welimada Saddaseela Thero

RESTORE YOUR PRAYER ALTAR BEFORE IT'S TOO LATE | Apostle Joshua Selman. #apostlejoshuaselman

ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝዕጣን በብሉይ ብቻ ነው?መምህር ዘበነ ለማ

Alemneh wasse I ትራምፕ #ተኩሱንያቆምነው ኢራን ለምናኝ ነው ሲሉ፤መርከቦች ግን #በኢራንሉዓላዊነት ስር በጥሩ እየተንቀሣቀሡ ነው!!

🔴New//በጨነቃችሁ ጊዜ በመከራ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤልን ጥሩት ፈጥኖ ደራሽ ነው ድረስልኝ በሉት / በመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ#ገብርኤል #ስብከት #

🔴ከሁሉ በፊት ጸሎት ይቅደም|| መዝገበ ጥበብ ልሳነ ወርቅ ዋሴ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part5

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው  በጭንቀት ውስጥ ላለን ሁሉ!   የዕለቱ መልእክት    በመምህር ዶ ር ዘበነ ለማ

ንስሓ ምንድን ነው? የመዝሙር ፶ (50) ምስጢር እንዴት ይጸለያል?በድጋሚ በደንብ እንድትሰሙት እመክራለሁ።መምህር ዘበነ ለማ

245ቱ የእመቤታችን ሥዕሎች! አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገባው! ከዶር ሮዳስ ታደሰ ጋር #tigistwaltenigus #DrRodas

መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ግዲያ  እና የአብይ አህመድ ህልም
▶︎

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ግዲያ እና የአብይ አህመድ ህልም

🔴 ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket 2026

አንቺን የሚመስልሽ የለም አዲስ ድንቅ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ || deacon yordanos abebe

ክፍል ሁለት || ስለ ንስሐ ከተመልካች የተነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በመጋቤ ሐዲስ ኢ/ር ነቅዐጥበብ ከፍያለው

ድንግል ማርያም ሞታለች አትሰማም አታማልድም ላልከኝ |መምህር ዘበነ ለማ