ኑሪን ተጀላ || ሃሩን ከድር || አዲስ መንዙማ || NEW MENZUMA || NURIN TEJELA || HARUN KEDIR
@seidmehamedminara አዲስ መንዙማ || ኑሪን ተጀላ || ሃሩን ከድር MENZUMA || NURIN TEJELA || HARUN KEDIR || @Harunkedirofficial @alfarukmultimediaproduction ያረቢ ሶሊ ወሰሊም ዓላ(2) ኑሪን ተጀላ ፊአርዲ ጦይባ = ባለመዘራ ጀሊል ያላቀው ተውሂድን ነቅሶ ሽርክን የፋቀው አለሙ ሁሉ የሚናፍቀው በሡ ፍቅር ነው ሃያት ሚደምቀው በረቢእ ሰኞ ኑሩን ቢያዘልቀው አጥለቀለቀው ከውኑን በሃይባ = መጣልን ተውቦ በኑር ታጅቦ ባዘል ደርቦ የሹመት ካባ በአሏህ ተወዶ ልቅናው ከብዶ መካ ተወልዶ ነገሠ ጦይባ ቁርአን የያዘው ተአምር ሙእጂዛው አንድ አርጎ ገዛው ሸርቀን ወገርባ = የከውኑ ሂላል ያለም ራህመቱ ጥላ ማያውቀው ኑር ነበር ዛቱ አይንን ይጠልፋል ጀማል ውበቱ ልብን ይቀማል ማማሩ አንገቱ ተንሠፈሠፈች መገን እናቱ ያን ደግ ፊቱን ብታየው ቀርባ = ከአንደበቱ ሂክማ ይፈልቃል ከላሙ ለዛው መይት ያነቃል ጨዋታ ሳቁ ሠርክ ይናፈቃል ዝናው ተወርቶ መች ይዘለቃል ባለበት ግድም ፍቅር ይደምቃል ሃዘን ያርቃል የፊቱ ሃይባ = ኸድጃም አለች ጠንቷል ነገሩ ደጅ ሳያስጠናኝ አልቀረም ፍቅሩ አዛኙ ጌታ አሏህ ቃዲሩ ስቃዬን አይቶ በካሠኝ ፍቅሩ አውቅበት ነበር በፍቅር ማኖሩን ብቻ እሺ ብሎ ከእጄ በገባ = ናፍቆት መውደዱ ጠንቶብኝ በኔ ቢያሙኝ አይገርመኝ ባሽሙር በቅኔ ያንን የመውደድ የፍቅር ቅኔ ሠምሮልኝ ብቻ ባረኩት የኔ በፍቅሩ ይድመቅ ቀሪው ዘመኔ ባክህ መናኔ በለኝ መርሃባ = አፍቃሪው ልቧ በአሏህ ቢመካ ታየ ሃጃዋ ቶሎ ሲሳካ ተሸለመችው ያን የኑር ዋርካ ያመረረ ሠው ያገኛል ለካ ቤቷም ሃያቷ አማረ ፈካ ያን የኑር ዋርካ ይዛው ስትገባ = የአሏህ ፀጋ ስጦታ ርስቴ የአይኔ ስስት ሞገስ ኩራቴ ሲያብከነክነኝ በዝቶ ቅናቴ ያንቱን ፊት ማየት ነበር ምኞቴ ሩሄ አንቱን ቀርቦ ቢርቅ ነው ዛቴ ሶብር ማጣቴ ጦይባ እስክገባ ያረቢ ሶሊ ወሰሊም ዓላ(2) ኑሪን ተጀላ ፊአርዲ ጦይባ ኑሪን ተጀላ...........ፊአርዲ ጦይባ ኑሪን ተጀላ...........ፊአርዲ ጦይባ ኑሪን ተጀላ...........ፊአርዲ ጦይባ ኑሪን ተጀላ...........ፊአርዲ ጦይባ = ሶለዋት ዚክሩን እንመላልሰው ለዚያ ትልቅ ሠው ካለን መሃባ = ሙስጦፋ እላለው ለምን አርፋለው እጠራዋለው ለህድ እስክገባ = የነቢ ወዳጅ የነቢ አፍቃሪ ዳኢም ነው ኗሪ ጀነት ሲገባ = ሸውቁ አመንምኖት ጅስሙ ቢከሳ ከቶ አለው ካሳ ከአህመድ ሙሽተባ = አንቱ ኖት ሱሴ ሃይባ ሞገሴ ዋለለች ነፍሤ ፍቅሮን ተርባ = ምነው ቢታየኝ ጀማልሁ ዘልቆ ሊገለኝ አንቆ ሸውቁ ሲያደባ = በስምሁ ኖረን በዚክርሁ አድገን ተምሳሌት ያርገን ላንቱ መሃባ = ያሏህ እራህመት እዝነት ሠላምታ ይውረድ ጧት ማታ በአባ ዘይነባ ግጥም ኢምራን ሠይድ

#አዲሱ የተመረጡ መንዙማ//አስማማው አህመድ

ሀሩን ከድር || አዲስ መንዙማ || ሀሩን ከድር መንዙማ - New menzuma - Harun kedir #new_menzuma #muazhabib

የረመዷን ምርጥ የመንዙማ ስብስብ ተጋበዙልን በዱዐችሁ አትርሱን // ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሐምዛ // MOHAMMED AWEL HAMZA MENZUMA

አዲስ መድህ || ሃሩን ከድር || አሰላም አለይካ (አሰላት ወሰላም 2)|| NEW MENZUMA || KARUN KEDIR || ASELAT ALEYKA

አንቱ ትልቁ ሰው ፉኣድ ሸምሱ አዲስ መንዙማ 2018//Antu Telku Sew by Fuad Shemsu 2026

ካሊድ ጀማል በ አዲስ መልክ // የ ሰርግ መንዙማ ጀማል// WEDDING MENZUMA// JEMAI // KALID JEMAI

መዲናዋ || ሃሩን ከድር || በ አዲስ መልክ || MEDINAWA || HARUN KEDIR

ኑር አምባ ዋሪዳ | አዲስ መንዙማ ነሽዳ New Amharic Menzuma | አዲስ...

Surah Kahf ( سورة الكهف ) Beautiful Recitation By Sheikh Ashraf Hussain | SURAH KAHF | SURAH AL KAHF

ያኑረል ዐለም || አዲስ መንዙማ በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Yanurel Alem Welid Huseen @ALFaruqTube

ጀግና ነውና - አዲስ መንዙማ ነሽዳ New Menzuma (የሚለየኝ የለም)

"ማረኝ ያ ረሒሙ" | "ናፍቆታችን" — የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር የሚገለጽበት ድንቅ መንዙማ | ልዩ የአረፋ በአል ፕሮግራም በጉራማይሌ | Abbay TV

የኻሊድ ጥመት

#sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - #ሰብር (Official music Video) #nasheed

Fuad Mohammed Menzuma ፉኣድ መሃመድ መንዙማ v. 4 ቁጥር 4 Zeyni Lealem 2005 2013

የ ማህፉዝ ከ ማህፉዝ || አዲስ መንዙማ በ ማዲህ ማህፉዝ አብዱ || New Menzuma || በቅርቡ በቪዲዮ ክሊብ ይጠብቁን @mahfuzabdu_official

Wede Medina - #Liqae 3 | ወደ መዲና #ሊቃእ 3

#አዲስ መንዙማ ሰለሀዲን ሁሴን ሙሀመዴዋ (ሙሀመዳ 2) NEW MENZUMA SELEHADIN HUSSEN MUHAMMEDEWA (MUHAMMEDA 2)

