የኢራን ጦርነት ቀውስ ሲገለጥ! የእስራኤል የኢኮኖሚ ስብራት! | Unfolding Iranian war crisis!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! ከ1948 ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ቀውስ፦ የእስራኤል ኢኮኖሚ ውድቀት፣ እና የአኢራን ሚና በሚል መነሻ ፤ በዚህ ቪዲዮ መሰረታዊ እውነታዎች ይዳሰሳሉ። እስራኤል ከኢራን እና ከሊባኖስ ሄዝቦላህ ጋር እያካሄደች ባለው የረጅም ጊዜ ጦርነት ምክንያት የገጠማትን እጅግ የከፋ መዋቅራዊና ታሪካዊ ቀውስ በዓለም አቀፍ የዜና ምንጮች (Bloomberg, Reuters, FT, WSJ) ዳታዎች አስደግፈን በዝርዝር እንመለከታለን። እስራኤል በአሁኑ ወቅት ከምሥረታዋ ጀምሮ ገጥሟት የማያውቅ ከፍተኛ የጂኦፖለቲካ እና የኢኮኖሚ መናጋት ውስጥ ትገኛለች። ይህ ጦርነት ጊዜያዊ ድንጋጤ ሳይሆን የእስራኤልን የረጅም ጊዜ ህልውና የሚፈትን መዋቅራዊ ቀውስ የሆነው ለምንድን ነው? ሙሉ ትንታኔውን በቪዲዮው ይከታተሉ። በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የኢኮኖሚው መፈራረስ በቁጥር፦ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት (GDP) ከ3.4% ወደ 0.5% ክፉኛ ያሽቆለቆለ ሲሆን፣ የበጀት ጉድለቱ 8.1% ደርሷል። የሙዲስ (Moody's) ተቋም የእስራኤልን የብድር ደረጃ ወደ "Baa1" በማውረዱ የብድር ወለድ በእጅጉ ንሯል። በጦርነቱ የመጀመመሪያ ጊዜያት የውጭ ኢንቨስትመንት በ60% ቀንሷል፤ 50% የግንባታ ፕሮጀክቶች ቆመዋል፤ የቱሪዝም ዘርፍም በየወሩ 350 ሚሊዮን ዶላር እያጣ ይገኛል። የኢራን "የመደቆሻ ጦርነት" (War of Attrition) ስትራቴጂ፦ እስራኤል ከምሥረታዋ ጀምሮ (እንደ 1967 እና 1973) የለመደችው ፈጣን ድል የሚያመጣ የአጭር ጊዜ ጦርነት አሁን አብቅቷል። ኢራን በቀጥታም ሆነ በተላላኪዎቿ (ሊባኖስ፣ የመን፣ ኢራቅ) በከፈተችው ባለብዙ ግንባር ጦርነት እና በቀይ ባሕር ላይ ባደረገችው የንግድ መስመር ማዕቀብ፣ እስራኤልን ጊዜ ወደሚፈጅ የኢኮኖሚ መመናመን አዙሪት ውስጥ ከትታታለች። An Unprecedented Crisis Since 1948: Israel's Economic Collapse and the Role of Iran — in this video, the fundamental realities will be explored. Backed by data from international news sources (Bloomberg, Reuters, FT, WSJ), we will look in detail at the worst structural and historical crisis Israel has faced due to its prolonged war with Iran and Lebanon's Hezbollah Israel is currently in the midst of a massive geopolitical and economic upheaval, the likes of which it has never encountered since its establishment. Why is this war not just a temporary shock, but a structural crisis that challenges Israel's long-term survival? Follow the full analysis in the video. Main points included in the video: • The Economic Collapse in Numbers: The country's economic growth (GDP) has plummeted sharply from 3.4% to 0.5%, while the budget deficit has reached 8.1%. Moody's agency downgraded Israel's credit rating to "Baa1", causing interest rates on loans to spike drastically. In the early stages of the war, foreign investment dropped by 60%; 50% of construction projects were halted; and the tourism sector is losing 350 million dollars every month. • Iran's "War of Attrition" Strategy: The short-term war that brings swift victory, which Israel has been accustomed to since its inception (such as in 1967 and 1973), is now over. Through the multi-front war opened directly and via its proxies (Lebanon, Yemen, Iraq) and the sanctions it imposed on the Red Sea trade routes, Iran has plunged Israel into a time-consuming cycle of economic depletion. #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #GebeyaAnalysis #Israel #Iran #Hezbollah #MiddleEastCrisis #EconomicCollapse #WarOfAttrition #Geopolitics #Bloomberg #Reuters #GlobalEconomy #BreakingNews

How US-Israeli aggression may unite Iran, Turkey & the Arab World | Hassan Ahmadian | UNAPOLOGETIC

Tafsiirka Darsiga 157aad MARYAM 01 ilaa...

Meet the Former CIA Agent Who Wants to Abolish the CIA

وقتی اعتیاد به آدرنالین ماجراجویان را به اعماق ترسناک زمین میکشاند

የድሮንና የአየር ድብደባ መፈፀሙ? የጥፋት እጃቸው እንቆርጣለን - ጀነራሉ! አደገኛው የአንዷለም አራጌ መልእክት? የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ማገርሸቱ?

ዩክሬን ላይ የሚሳዔል ውርጅብኝ ! | ፑቲን ተቆጥተዋል ! | ኔቶ ጀቶቹን አንቀሳቀሰ ! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

The Iran War Expert: I Simulated The Iran War for 20 Years. Here’s What Happens Next
100-year history of US meddling, coups and wars in the Middle East | Roy Casagranda | UNAPOLOGETIC

Inside the Secret Network Fueling Sudan's War

بەپەلە.. لەسەر پرسی گەندەڵی لە ستۆدیۆی رەنج سەنگاوی هەرایە

AI has hacked the code of human civilization | Yuval Noah Harari

Ethiopia - አሜሪካ የላከችው አስደንጋጭ ደብዳቤ፣ ''ለጠቅላዩ እፎይታ ነው'' ፎሬን ፖሊሲ፣ የአዲስ አበባና ድሬደዋ ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

የኢራኑ ጦርነት እና ድርድር በፕሮፌሰር አደም ካሚል - ሸገር ትንታኔ

ATV Asena፡ ኣዋጅ ህግደፍ ብዛዕባ ባጤራ ናቕፋ - ብጎቦ ጎቦ ናይ መወዳእታ ስጉምቲ ንምቕያር ባጤራ

ጄኔራሎች በግንባር “አጃቢዎች ቆስለዋል"፣ የአዳማው ስብሰባ ውሳኔዎች፣ “በትግራይ የመከላከያ አቀማመጥ”፣ የኢሳያስ ትዕዛዝ፣ የተጠለፈው የሚኒስቴሩ ገፅ| EF

Top U.S. & World Headlines — July 1, 2026

የአብይ የመጨረሻው ድማሚት። | የማያባሩት ዘመቻዎች። | ጻድቃን፣ ጌታቸው እና የማይታከመው ቅቡልነት። ከጃዋር መሀመድ ጋር። 07/02/2026

Alemneh wasse I ኪዬቭ 20 አስክሬን ከፍርስራሽ ውስጥ አወጠች!!ላላቋረጠ 11 ሠዓታት ፍንዳታና ውድመት አናግቷታል!!

Alemneh Wasse ታላቁ ቀብር! አያቶላህ ዓሊ ካሚኒን ከ15 እስከ 20ሚሊዮን ሕዝብ ይቀብራቸዋል።

