#Zemarit Tenaye Asefa #ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ#እኔ ማነኝ #Ene Manegn #ethiopianorthodox

ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ#እኔ ማነኝ አዲስ መዝሙር በ ፃድቃኔ ሚዲያ የቀረበ #ኦርቶዶክስ መዝሙር #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር #new ortodox mezmur #ፃድቃኔ ሚዲያ እነሆ ግጥሙ ከኋላዬ እየፈሰሰ የበዛው ኃጢአቴ፥ ተሸክሜው እየዞርኩኝ ደካማውን ማንነቴ፥ በፍርድ ወንበር ተቀምጬ በደለኞችን ልዳኝ፥ በአንተ ቦታ ራሴን ልሾም ከቶ እኔ ማነኝ? ምሰሶውን ሳላወጣ የተተከለውን በዓይኔ፥ የሌላውን ጉድፍ ለማይ ግብዝ ለሆንኩኝ ለእኔ፥ ኃጢአቴን እንዳይበት ጌታ ዓይኔን አብራልኝ፥ ልፍረድ በራሴ ላይ አንተ ሳትፈርድብኝ። ያደረግኩትን ሳስበው የሠራሁትን ኃጢአት፥ ሳይገባኝ ፊትህ መቆም ሳይኖረኝ አንዳች በጎነት፥ ብታቆመኝ በመቅደስህ ሸፍነኸው ገመናዬን፥ ጣቴን ቀሰርኩ በሌላው ላይ ረሳሁ ማንነቴን። ቀላሉን ሸክም ትቼ ድካሜን መመርመሩን ከባዱን ለተሸከምኩ ስለ ሰው መናገሩን፥ ምን ያገኘኝ ይሁን እኔን ወየው ወየው ለእኔ፥ ለመዳን ሳልተጋ ለባከነው ዘመኔ። ሌላ አይደለም እኔ እኮ ነኝ አብዝቼ የበደልኩህ፥ በማስመሰል ሕይወት ኖሬ አንተን ያሳዘንኩህ፥ መመለሴን እየጠበቅክ የታገስከኝ ቸር ነህና፥ ለንስሐ ምትመራኝ ስጠኝ ትሕትና።

የተመረጡ የድንግል ማርያም መዝሙር ስብስቦች | Ethiopian Orthodox Mezmur Non Stop | Ethiopian Orthodox Mezmur Mariam
▶︎

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27

#new🔴የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ እና ሌሎችም | |በዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ | | #የተመረጡ_የእመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_መዝሙሮች_ስብስብ

ሰበር ዜና ሰኔ,21/2018 ምሸት Ethiopian news today/Amhara fano/BreakingNews/june/28,2026

የእመቤታችን ማርያም ልብ የሚነኩ ዝማሬዎች ስብስብ | Orthodox Mezmur Collection 2026

የእመቤታችን መዝሙር ስብስብ ( A collection of hymns of Our Lady of the Holy Virgin Mary )

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

||ትልቁ የቤተ ክርስቲያን ፈተና|| በመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media

🔴 አዲስ ዝማሬ "ኦ አማላጂቱ" | O Amalajetu |ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ (Official Video) @-mahtot

ያለ አንተ  ማን አስቦኛል || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ Zemarit Sara Mengistu ||Yalante Man Asebognal @21media27

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት።  @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

በልቤ ከተማ | ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ | ማርያም እንወድሻለን | ጉባዔ ቃለ አዋዲ @21media27

🔴ዘማሪት አቦነሽ አድነው - እግዚአብሔርን አየሁት  | Zemarit Abonesh Adinew | Orthodox Mezmur 2025

ዝቅ ማለት ይህንን ጥቅም ይሰጣል | ፕሮፌሰር አባ ኃ/ገብርኤል | professor aba haylegebreal @zemare_yared

🔴 አዲስ ዝማሬ "እኔ ማነኝ" | Ene Manegn | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ (Video)

ያላንተ ጌታ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን yalante geta zemarit mertenesh telahun

በውስጥ ሰውነቴ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን  Zemarit Nardos Kasahun ||Bewest Sewnete @21media27