አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ፡ የክብር ዶ/ር አበበች ጎበና የህይወት ታሪክ

#SUBSCRIBE # for more videos! Abebech Gobena Biography የዛሬው የታላቅ ነፍስ ዕንግዳችን የብዙሃን እናት ናቸው፣ ለበጎነት የማይሰለች እጅ፣ ለሰብዓዊነት የማይታክት መንፈስ ያለቸው እና ገድላቸው ከትውልድ ወደ ትውለድ የሚሸጋገር ኢትዮጵያዊ አንፀባራቂ ፈርጥ ናቸው፡፡ ታላቋ ነፍስ በኢትዮጵያ ውስጥ ቀደምት የሆነውን ወላጅ አልባ ህፃናት ማሳደጊያ መስራች ናቸው። ለዚህም መነሻ የሆነው በወሎ በሚገኘው የግሸን ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ለመሳለም ሃይማኖታዊ ጉዞ ባደረጉበት ወቅት ነው። ቦታው በረሃብ ተጠቅቶ የነበረ ሲሆን ከጉዟቸው ሲመለሱም አንድ ህፃን ልጅ ከሞተችው እናቱ አጠገብ ተኝቶ አዩ። ልጁንም አንስተው ወደ ቤታቸው ወሰዱት። በዚህም አላበቃም ከሞተ አባቱ አጠገብ ተኝቶ ያገኙትንም ሁለተኛ ህፃን ልጅ እንዲሁ ወደ ቤታቸው ወሰዱ። በአንድ አመት ውስጥም 21 ወላጅ አልባ ህፃናትን ለማሳደግ ወደቤታቸው ያመጡት የብዙሃን እናት፣ ፍቅርና ደግነታቸውም ለአራት አስርት አመታት አብሯቸው ቀጠለ። እኛም ታድያ በዛሬው የታላቅ ነፍስ ዝግጅታችን ስለአንጋፋዋ የበጎ ተግባር አገልግሎት ሰጪ፤ ሕጻናትን ከመንገድ አንስተው እና በተለያዩ መንገዶች ተቀብለው በማሳደግና በመንከባከብ ስለሚታወቁት፣ በዓለማችን ካሉ ድንቅ ሴቶች አንዷ ስለሆኑት -- የአፍሪካዋ ማዘር ቴሬሳ ዶክተር አበበች ጎበና -- አጭር የህይወት ታሪክ እንካችሁ አለን! ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 – 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ
▶︎

“አንድ ሰው ስንት ነው?” ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች @MisaleCinemaምሳሌሲኒማ

Storchennest Live Webcam in Bad Salzungen, Thüringen
▶︎

Storchennest Live Webcam in Bad Salzungen, Thüringen

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June6,2026
▶︎

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June6,2026

የአበበ ቢቂላ ወርቃማ ስኬት Abebe Bikila: The Barefoot Runner
▶︎

የአበበ ቢቂላ ወርቃማ ስኬት Abebe Bikila: The Barefoot Runner

"መፈለጌን አላውቅም ነበር"... /ውሎ/ ከሀኪም አበበች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
▶︎

"መፈለጌን አላውቅም ነበር"... /ውሎ/ ከሀኪም አበበች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ልጆች | ከቤተ መንግስት እስከ ዓለም በቃኝ  | የንጉሳዊው ቤተሰብ  በደርግ የደረሰበት መከራ | Royal Family
▶︎

የቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ልጆች | ከቤተ መንግስት እስከ ዓለም በቃኝ | የንጉሳዊው ቤተሰብ በደርግ የደረሰበት መከራ | Royal Family

እማሆይ ተሬዛ የካልካታዋ ቅድስት ማዘር ተሬዛ በcatholicism history wiz misgana
▶︎

እማሆይ ተሬዛ የካልካታዋ ቅድስት ማዘር ተሬዛ በcatholicism history wiz misgana

የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የሕይወት ታሪክ
▶︎

የክብር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የሕይወት ታሪክ

Yechewata Engida - Abebech Gobena አበበች ጎበና (ዶ/ር) Interview With Meaza Birru Part one ክፍል አንድ
▶︎

Yechewata Engida - Abebech Gobena አበበች ጎበና (ዶ/ር) Interview With Meaza Birru Part one ክፍል አንድ

የት ነበርሽ ንጉሴ አስገራሚ የህይወት ታሪክ
▶︎

የት ነበርሽ ንጉሴ አስገራሚ የህይወት ታሪክ

ዋልድባ ድረስ ሄጄ ያየሁት ለማመን የሚከብድ ጽናት! #comedianeshetu #waldba #ethiopia #habesha
▶︎

ዋልድባ ድረስ ሄጄ ያየሁት ለማመን የሚከብድ ጽናት! #comedianeshetu #waldba #ethiopia #habesha

የቅዱስ ላሊበላ አስደናቂ ታሪክ  - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv
▶︎

የቅዱስ ላሊበላ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ግለ-ታሪክ
▶︎

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ግለ-ታሪክ

Mekoya - ባለመንታ ሰይፉ ሰማዕት   /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬
▶︎

Mekoya - ባለመንታ ሰይፉ ሰማዕት /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬

የብዙዎች እናት አበበች ጎበና ምን ገጠማቸው? Ethiopia | EthioInfo.
▶︎

የብዙዎች እናት አበበች ጎበና ምን ገጠማቸው? Ethiopia | EthioInfo.

ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
▶︎

ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?

“ሁለቱ አገራት ሲለያዩ እኛም ተለያየን!” ቆይታ ከሮማን ተወልደብርሃን ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
▶︎

“ሁለቱ አገራት ሲለያዩ እኛም ተለያየን!” ቆይታ ከሮማን ተወልደብርሃን ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

Ethiopia: የቢኒያም በለጠ የህይወት ታሪክ | Mekedoniya @Mekedonia
▶︎

Ethiopia: የቢኒያም በለጠ የህይወት ታሪክ | Mekedoniya @Mekedonia

የመንግስቱ ኑዛዜ - ስለንጉሱ አሟሟት ሚስጥር | ተረከ መጽሃፍት
▶︎

የመንግስቱ ኑዛዜ - ስለንጉሱ አሟሟት ሚስጥር | ተረከ መጽሃፍት

ልብ የምነካ የፍቅር ታሪክ
▶︎

ልብ የምነካ የፍቅር ታሪክ