በ 0 ብር ካፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ስራ መጀመር ይቻላል? (Miki Star Vs Nefmatos) challenge @mikistar21

Miki star እና Nefmatos በ0$ ካፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ስራ ለመስራት የሚያደርጉት ትንቅንቅ የሚያሳይ ቪዲዮ ሲሆን ከጥኋት 3:00 እስከ ማታ 1:00 ሰዓት ደግሞ ለውድድሩ የተሰጣቸው ጊዜ ነበር miki star የቢራ ሳጥን የደረደረ ሲሆን 40 ብር ተከፍሎታል Nefmatos ደግሞ የመጀመሪያ ስራውን ጫማ ማደሻ ውስጥ የሰራ ሲሆን 20 ብር ተከፍሎታል Miki star ሁለተኛ ስራውን ከ play stor app ውርዶ 30 ብር የተከፈለው ሲሆን nefmatos ደግሞ ሁለተኛ ስራውን ጅም ቤት ያፀዳ ሲሆን 50 ብር ተከፍሎታል miki star የመጨረሻ ስራው የወንዶች ፀጉር ቤት ያፀዳ ሲሆን 200 ብር ተከፍሎታል nefmatos ደግሞ የመጨረሻ ስራውን ታክሲ ረዳትነት የሰራ ሲሆን 100 ብር ተከፍሎታል በአጠቃላይ miki star 270 ብር የሰራ ሲሆን nefmatos ድግሞ 170 ብር ሰርቷል ነገር ግን የውድድሩ ህግ ላይ የቀን ወጪያቸው በራሳቸው የሚሸፈን በመሆኑ miki star 200 ብር አጥፍቶ በ 70 ብር ተመልሷል nefmatos ደግሞ 45 ብር አጥፍቶ በ125 ብር አሸናፊ ሆኗል This video shows the struggle between Miki Star and Nefmatos as they try to find work in Addis Ababa with $0 starting capital. The time allotted for the competition was from 9:00 AM to 7:00 PM. Miki Star stacked beer crates for his first job and was paid 40 Birr. Nefmatos did his first job in a shoe repair shop and was paid 20 Birr. For his second job, Miki Star earned 30 Birr by downloading an app from the Play Store, while Nefmatos cleaned a gym for his second job and was paid 50 Birr. For his final job, Miki Star cleaned a barbershop and was paid 200 Birr. Nefmatos did his final job as a taxi assistant and was paid 100 Birr. In total, Miki Star earned 270 Birr, while Nefmatos earned 170 Birr. However, since the rules of the competition required them to cover their own daily expenses, Miki Star spent 200 Birr and was left with 70 Birr. Nefmatos spent 45 Birr and became the winner by returning with 125 Birr

ከመንገድ ላይ የማናውቀውን ሰው ምሳ እንዲጋብዘን ማድረግ ይቻላል?
▶︎

ከመንገድ ላይ የማናውቀውን ሰው ምሳ እንዲጋብዘን ማድረግ ይቻላል?

የ50 ብር ውሎ  Vs የ100,000 ብር ውሎ
▶︎

የ50 ብር ውሎ Vs የ100,000 ብር ውሎ

#በመንገድ ቃለመጠይቃችን ያልተጠበቀ ገጠመኝ /ተደብድበን ነበር/ Unexpected moments from our street interviews /PART2/
▶︎

#በመንገድ ቃለመጠይቃችን ያልተጠበቀ ገጠመኝ /ተደብድበን ነበር/ Unexpected moments from our street interviews /PART2/

ቦሌ በ 6,000 ብር ቤት ፍለጋ?
▶︎

ቦሌ በ 6,000 ብር ቤት ፍለጋ?

የ 4 አመቱ መካኒክ
▶︎

የ 4 አመቱ መካኒክ

ከጉምሩክ ተደብቃቹ ምታልፉበት መንገድ አለ // deredewa shoping አስገራሚ የንግድ ዘዴ
▶︎

ከጉምሩክ ተደብቃቹ ምታልፉበት መንገድ አለ // deredewa shoping አስገራሚ የንግድ ዘዴ

አሪፍ ስጋ ቤት አዲስ አበባ ወስጥ🇪🇹
▶︎

አሪፍ ስጋ ቤት አዲስ አበባ ወስጥ🇪🇹

24 ሰዓቴን ተነጠኩ
▶︎

24 ሰዓቴን ተነጠኩ

የMiki starን ቤት ሰብሬ በዩትዩብ ስንት ብር እንደሚሰራ አየሁት..... I Exposed Miki Star’s Secret Revenue! @mikistar21
▶︎

የMiki starን ቤት ሰብሬ በዩትዩብ ስንት ብር እንደሚሰራ አየሁት..... I Exposed Miki Star’s Secret Revenue! @mikistar21

ልዩ ኦፕሬሽን! ወደ ግንባር በርካታ አዲስ ምልምል ኃይል ገባ!ተንቤን የተራገፈው መሣሪያ!የተሰጠው አዲስ ግዳጅ!በደቡብ ጎንደርና በሰሜን ወሎ ሦስተኛ ቀን ዘመቻ
▶︎

ልዩ ኦፕሬሽን! ወደ ግንባር በርካታ አዲስ ምልምል ኃይል ገባ!ተንቤን የተራገፈው መሣሪያ!የተሰጠው አዲስ ግዳጅ!በደቡብ ጎንደርና በሰሜን ወሎ ሦስተኛ ቀን ዘመቻ

በህይወታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ጫካ ውስጥ አደርን 🏕️ ||ጫካውን ጎበኘን, ምግብ ሰራን🥘||
▶︎

በህይወታችን ለመጀመሪያ ጊዜ ጫካ ውስጥ አደርን 🏕️ ||ጫካውን ጎበኘን, ምግብ ሰራን🥘||

ቁርስ ምሳ እራት 🍽️በ200 ብር ቀኑን ሙሉ ይቻላል 😱
▶︎

ቁርስ ምሳ እራት 🍽️በ200 ብር ቀኑን ሙሉ ይቻላል 😱

በ100 ብር ፍቅረኛን መቅጠር ይቻላል? ሞከሩት
▶︎

በ100 ብር ፍቅረኛን መቅጠር ይቻላል? ሞከሩት

እሼ በ 1ሚሊዮን ብር የሰራው ተዓምር !
▶︎

እሼ በ 1ሚሊዮን ብር የሰራው ተዓምር !

ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ ተወዷል
▶︎

ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮ ተወዷል

ከጉምሩክ ተደብቃቹ ምታልፉበት መንገድ አለ // deredewa shoping አስገራሚ የንግድ ዘዴ
▶︎

ከጉምሩክ ተደብቃቹ ምታልፉበት መንገድ አለ // deredewa shoping አስገራሚ የንግድ ዘዴ

አያውቁንም! ለመጀመሪያ ጊዜ በከተማዋ የተሰራው አድስ ፊልም!ayakunm short film
▶︎

አያውቁንም! ለመጀመሪያ ጊዜ በከተማዋ የተሰራው አድስ ፊልም!ayakunm short film

China’s Secret | The Most Unbelievable Megaprojects in China | 4K Travel Documentary
▶︎

China’s Secret | The Most Unbelievable Megaprojects in China | 4K Travel Documentary

የቤት ኪራይ ልዩነት 500 ብር  Vs 1,786,000 ብር
▶︎

የቤት ኪራይ ልዩነት 500 ብር Vs 1,786,000 ብር

Dheebuu Jaalala (DiraamaaAfaan oromo haaraa) #kutaa_2ffaa
▶︎

Dheebuu Jaalala (DiraamaaAfaan oromo haaraa) #kutaa_2ffaa