ገቢር ተገብሮ | Active and Passive | በልሳነ ግዕዝ
ገቢርና ተገብሮ ግስ ገቢር ግስ፡- ይህ ማለት ባለቤት አድራጊ የሆነበትና ግሱ ተሳቢ የሚፈልግ ማለት ነው። ለምሳሌ፡- ዳዊት ቀተለ ጎልያድሀ ቢል ዳዊት ጎልያድን ገደለ ማለት ነው። በዚህ ዐረፍተ ነገር ባለቤቱ ዳዊት ነው አድራጊ ነው። ግሱ ቀተለ ነው ተሳቢ ጎልያድን የሚፈልግ ወይም የሚሻ ማለት ነው። ተገብሮ ግስ፡- ባለቤቱ ድርጊቱ የሚፈጸምበትና ግሱ ሌላ ተሳቢ የማይፈልግ ማለት ነው። ለምሳሌ ጎልያድ ተቀትለ ቢል ጎልያድ ተገደለ ማለት ሲሆን ባለቤቱ ራሱ ጎልያድና ድርጊት የሚፈጸምበትም ራሱ ነው ስለዚህ ግሱም ሌላ ተሳቢ አያስፈለገውም።

▶︎
የሚሸጋገሩና የማይሸጋገሩ ግሶች በቀላል ዘዴ||አማርኛ ቋንቋ ትምህርትዎን ያዳብሩ||#ትምህርት_ለሁም _Marakie_ትምህርቶች

▶︎
ክፍል ፰|||part 8 ገቢር እና ተገብሮ ግሶች እና ቃላት በግእዝ ቋንቋ

▶︎
ለሚኒስትሪ ፈተና ወሳኝ የ General Science Mock Exam Part 1 | Exoliclass

▶︎
China’s Secret | The Most Unbelievable Megaprojects in China | 4K Travel Documentary

▶︎
God Says:"I WANT YOU TO KNOW THIS — OPEN IT TONIGHT"/God Message Now/God Message

▶︎
ዕርገት ከየት አንቀጽ እንደሚወጣ ያውቃሉ ?

▶︎
🛑 አርቲስቷ ደፍራ ወጣች እንዲ አይነት ውርደት በዘራቹ አይድረስ አሌክስ ተመልስዋል

▶︎
Birds Singing in a Tranquil Forest 🌳 Nature Sounds for Deep Sleep and Calm Mind

▶︎
ገቢር ተገብሮ ግስ (Active and passive voice)-ክፍል አንድ #ቅኔ #ge'ez_podcast#Ahadustudios#mahtot

▶︎
አልጋ ወራሾቹ ዝግጁ ነበሩ ! ንጉሱን ግን ለመብለጥ አልተቻለም!

▶︎
Most Vibrant Coral Reefs Ever Captured in 8K Dolby Vision™

▶︎
የፈዘዘ ልብ እንዴትና በምን ይነቃል ? | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

▶︎
የቅኔ ሙያ

▶︎
I Spent 90 Days Building, Cooking and Surviving in the Rainforest: Solo Bushcraft (Full)

▶︎
Ethiopia - የሰማህኝ ሚስጥራዊ አሟሟት ? ሰሜን ኮሪያ የገባው የሰማሕኝ ቡድን

▶︎
ግስ(verb) ምን ማለት ነው || ከሌሎቹ የቃል ክፍሎች ምን የተለየ ባህሪ አለው || የግስ(verb)አይነቶች ምን ምን ናቸው ???

▶︎
ግእዝ ለማወቅ የመጀመርያው መንገድ እንሆ ብለናል | ፭ቱ ጥያቄዎች ተመልሰዋል ፮ኛው እናንተ መልሱ | #ግእዝ #ቅኔ #ለጀማሪዎች #ገቢር #ተገብሮ #geez

▶︎
God Says:"I JUST CONFIRMED — ONLY YOU CAN SEE THIS LETTER"/God Message Now/God Message

▶︎
ከአለም ተቆራርጠው ውቂያኖስ መሃል ብቻቸውን የሚኖሩት 29 ሰዎች!

▶︎
