የፐርሺያ ድል | The Fall of Persia | የፋርስ ተከታታይ ዘመቻና የአይበገሬው ድል | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 5 | epsod 5
የፐርሺያ ድል | The Fall of Persia የፋርስ ተከታታይ ዘመቻና የአይበገሬው ድል የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 5 | epsod 5 በዚህ የ"የተመዘዘው ሰይፍ" ተከታታይ ክፍል፣ የታሪክ መዛግብት በስጋት የሚዘክሩትን የኡለይስ ጦርነት (የደም ወንዝ) እና የፋርስን ግዛት መሠረት ያናወጡ ታላላቅ ዘመቻዎችን እንቃኛለን። ታላቁ አዛዥ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ (ረ.ዐ.)፣ የጠላትን ሰራዊት ቁጥር ሳይበግረው በወታደራዊ ሳይንስ እና በእምነት ጥንካሬ እንዴት እንደማረከ፣ በበረሃው ጥማት ውስጥ ግመሎችን እንደ ውሃ ማጠራቀሚያ በመጠቀም የሞት ሸለቆን እንዴት እንዳሸነፈ እና መርዝ ጠጥቶ ሳይጎዳ የቀረበትን ሚስጥራዊ ክስተት በዚህ ክፍል እንመለከታለን። የዓለምን ወታደራዊ ታሪክ የቀየሩት እነዚህ ስልቶች፣ የአንድ መሪ ጥበብ እና የሰራዊት መሪነት ብቃትን የሚማሩበት ታሪካዊ ጉዞ። አብራችሁን ቆዩ! ✨ ልዩ ማስታወቂያ ከ አል ፋሩቅ (Al Faruq) የጉዞ ወኪል፦ የረመዳን/የእምራ ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ቀኑ ደረሰ! ከታዋቂ ኡስታዞች ጋር በመሆን በመዲና 5 ቀን፣ በመካ 6 ቀን የሚቆይበትን ህልማችሁን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል። ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞቻችን ታላቅ ዲስካውንት አለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን! 0:00 መግቢያ፡ የኡለይስ ጦርነት እና የደም ወንዝ ምስጢር 1:32 የታሪክ ዳራ፡ እስልምና ወደ ኢራቅ ሲያመራ 6:41 አል ሙሳና ኢብኑል ሃሪሳ እና አቡበከር ሲዲቅ (ረ.ዐ.) 8:33 የሁለት ግንባር ስትራቴጂ (Pincer Movement) 10:05 የኡቡላው ገዢ ሆርሙዝ እና የሰንሰለቱ ጦርነት 15:26 አል ወለጃ፡ የድርብ ከበባ ስልት (Double Envelopment) 18:20 የኡለይስ ፍልሚያ፡ የደም ወንዝ መፈጠር 22:07 የሂራ ከተማ ድል እና የኻሊድ ተአምር (የመርዝ ክስተት) 30:00 የአንባር ጦርነት፡ የአይን ጦርነት እና የግመል ስትራቴጂ 34:39 የደውመትል ጀንደል ዘመቻ፡ የሞት ሸለቆውን ማሸነፍ 42:03 የሊሊት ድንገተኛ ጥቃቶች (Night Operations) 44:06 የፊራዝ ጦርነት፡ የመጨረሻው የፋርስ ሽንፈት 46:10 ማጠቃለያ፡ የኻሊድ ሚስጥራዊ የሀጅ ጉዞ 🌟 እንኳን ወደ ሷሊህ አስታጥቄ (Sualih Astatke) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! 🌟 ይህ ቻናል የጥንት ታሪኮች የሚዘከሩበት፣ ኢስላማዊ እውቀቶች በምስልና በድምፅ ተቀናጅተው የሚቀርቡበትና አንኳር መረጃዎች የሚሰነዱበት የእውቀት ማዕከል ነው። የታሪክ ማህደሮችን እየገለጥን፣ ካለፈው ተምረን ለነገው ማንነት ስንቅ የምንሰንቅበትን ጉዞ አብረን እንጀምር። ✅ ቤተሰብ ይሁኑ፦ የምናቀርባቸው ድንቅ ዶክመንተሪዎች እና አስተማሪ ታሪኮች እንዳያመልጥዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። 💎 ለተለየ ድጋፍና አገልግሎት (Membership) በውጭ ሀገራት የምትገኙና የዚህን ቻናል ስራዎች የምትደግፉ ወዳጆቼ፤ በSuper Thanks ከምታደርጉት ድጋፍ በተጨማሪ ወርሀዊ በሆነው የሜምበርሺፕ (Membership) ቤተሰባችን በመቀላቀል፦ • ልዩና ቀደምት ቪዲዮዎችን ማግኘት ይችላሉ። • በቀጥታ ስርጭቶች ላይ ቅድሚያ ያገኛሉ። • ለቻናሉ እድገት የጀርባ አጥንት በመሆን አሻራዎን ያኖራሉ። 🔗 አሁኑኑ ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ 👉 / @sualih.astatke 📱 በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችንም ይከታተሉን፦ 📌 YouTube: / @sualih.astatke 📌 Facebook: / @sualihastatke 📌 TikTok: / sualihastatke ስለ ድጋፍዎ እና አብሮነትዎ ከልብ አመሰግናለሁ! ሷሊህ አስታጥቄ #ኻሊድኢብኑልወሊድ #የተመዘዘውሰይፍ #የእስልምናታሪክ #የጦርነትታሪክ #አቡበከርሲዲቅ #የኢራቅዘመቻ #የፋርስግዛት #አስደናቂታሪክ #የጦርስትራቴጂ

በአርጀንቲና የተደበቁ የኢትዮጵያ ገዳዮች ፤ የምባፔ ፖለቲካና የመሲ እግር የሸፈነው ነውር|ETHIO FORUM

የ በረሃው አለቆች አስደናቂው የቱዋሬግ ማህበረሰብ ! amazing lifestyle of the Tuareg community

መቆያ - የተከዳው ሁሴን አሊ - በእሸቴ አሰፋ

Ethiopia - “ተስፋ ቆርጠናል” ደብረጽዮን፣ ያላቋረጠው የአስመራው ምክርየኢትዮጵያ የ10 ሺ ዶላሩ ቪዛ፣ እስረኞች በአዞ ሊጠበቁ ነው

We Found the Rarest Carnivore of Africa

Getting Scammed In The Holiest Place In Africa 🇪🇹 (when kindness meets greed)

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!

ዋ ሙሐመዳ | wa mohammeda | የሪዳ ጦርነቶችና አይበገሬው ጀግና | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 4 | epsod 4

Scientists Finally Solved the Armenian DNA Mystery — The Results Shocked Everyone

Jerusalem Of Africa - Complete Deep Dive Into Mysterious Ancient Lalibela, Ethiopia 🇪🇹 (red zone)

ማኔ ቴቄል ፋሬስ አስደናቂ ትርጉም - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የተፈራው ሆነ | ኢራን ረፈረፈቻቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek

ድራገን ስታገኝ ሁሉም የፈሯት ልጅ ንግስት ሆነች...🤯 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Game of Thrones የመጀመሪያው ምዕራፍ

የሃይለስላሴ ሀብትና ሚስጥራዊው ቀለበታቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek

ඉරානය මේ කැඳවාගනිමින් සිටින්නේ ප්රභාකරන්ගේ "වෙල්ලමුල්ලිවයික්කාල්" මොහොතද? | Patali With Epicenter

ስፖርት ዜና የሰኞ አመሻሽ 20 Jul 2026 | sport news

ስፔን የአለም ሻምፒዮን! አርጀንቲና ያልነበረችበት ምሽት! ሜሴ እያዘነ ተሰናብቷል !

ወርቅ ዘርፋ 6 ጊዜ የከሰረችው ሀገር! | Life In Spain!

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia

