ዓለምን እንዳላይ (ዝና ከበሬታ) Original Song by Dereje Kebede | Lighthouse Worship
ዓለምን እንዳላይ (ዝና ከበሬታ) Original Song by Dereje Kebede | Lighthouse Worship Live worship session at Lighthouse cafe አለምን እንዳላይ አይኔን ተቆጣጠር ቀስ በቀስ እንዳልሄድ ወደ አታላይ ሃገር አንተ ብቻ እንድትሆን ማርና ወተቴ በእግርህ ስር እንድኖር ይሄ ነው ፀሎቴ ዝናም ከበሬታም ይጠፋሉ ፈጥነው አይደለም ነዋሪ ሃብትም እንደ ጢስ ነው ዘለአለም ነዋሪ ኢየሱስ ብቻ ነው ዘለአለም ዘላቂ ኢየሱስ ብቻ ነው መንፈሳዊ አይኖቼን ክፈታቸውና ልመልከት ጌታ ሆይ ደጉን እንደገና የጥንቱን ፍቅሬን ዳግም ብታለብሰኝ አያለሁ አጥርቼ ጉምም አይሸፍነኝ አተርፍ ባይ አጉዳይ መሆን ያስፈራኛል ከአንተ ጋር መሆኑ እጅግ ያዋጣኛል ህይወት መች ይሰጣል ወርቅ ቢያብረቀርቅ ቅብዝብዝ ይሆናል ሰው ከአንተ ቤት ሲርቅ የሰጠኅኝን ግብ እንዳልጥለው ወዲያ እንዳልገባ ሲኦል ከህይወት በስቲያ ይቅርብኝ እንግዲህ ብናኙ ግሳንግስ ልኑር በአንተ ጥላ ልቤን ለአንተ ላፍስስ ኢየሱስ ዘላለም ዘላቂ አንተ ብቻ አኮ ነህ

▶︎
Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

▶︎
#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ - የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎች (ክፍል - 1) | በማሙሻ ፈንታ

▶︎
Ethiopian Gospel Remix | ዓይኔን ከሰው አንስቻለሁ | Dr. Dereje Kebede

▶︎
Saron Abebe @ Kingdom Sound Worship Night 2025 " Manim Yelegn " Original Song By Kalkidan Tilahun

▶︎
🔴ትቼዋለሁ ሀሳቤን // TECHEWALEW HASABEN // መንፈስን የሚያረሰርስ አምልኮ ከዘማሪ ሱራፌል ኃይለማርያም

▶︎
እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

▶︎
የድሮ መዝሙሮች ስብስብ / Old times worship songs የአምልኮ መዝሙሮች/ #Mezmur#Worshipsong

▶︎
አልፋ ነህ ኦሜጋ |ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ| SINGER SAMUEL ADELO||

▶︎
መንገዴን አደራ | Bereket Wubishet | Created For Worship | Original Song By Agegnehu Yideg

▶︎
Shekimen by Dawit Getachew

▶︎
ይገዛ ጉልበቴ | መስከረም ጌቱ | Yigeza Gulbete | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

▶︎
Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night, "Awaki Neh" Original Song by Nazareth Amanuel Choir

▶︎
ባለህበት| BALEHBET| Live Worship Session ቸሊና እና ሳሚ CHELINA x SAMI

▶︎
አዎን ይሆናል—"Awon Yihonal"—Original Song by: Tesfaye Gabiso

▶︎
Pastor Tesfaye Gabiso full album

▶︎
#እነሆ_እምነታችን | ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ - መንፈስ ቅዱስ ማን ነው | በማሙሻ ፈንታ

▶︎
"ጥቂት አንተን ቀምሶ" /ዘማሪ ሳሙኤል/ Gospel Light International Church Worship Night @gli_church_adama 2025

▶︎
Adinegne (አድነኝ) - Tekeste Getnet

▶︎
ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

▶︎
