Ethiopia | 5 ለስትሮክ የሚያጋልጡ ተግባሮች! ይጠንቀቁ!

ለስትሮክ ከሚያጋልጡ ነገሮች ዋነኞቹ ፡- • ከፍተኛ የደም ግፊት • ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን • ሲጋራ ማጨስ • የስኳር ህመም • የዕድሜ መግፋ ናቸው፡፡ የስትሮክ ምልክቶች የአንጎል ሕዋሳት የኦክስጅን እጥረት ሲያጋጥማቸው የተለመደ ስራቸውን ማከናወን ያቆማሉ፡፡ ስትሮክን ተከትሎ የሚመጡ የበሽታው ምልክቶች በተጎዳው የአንጎል ክፍልና ጉዳት በደረሰበት የአንጎል ህብረ ህዋስ መጠን ላይ የተመሰረቱ ናቸው፡፡ አነስተኛ ስትሮክ ምንም አይነት የበሽታ ምልክት ላያሣይ ይችላል፡፡ ይሁንና የአንጎል ህብረ ህዋስን ሊጎዳ ይችላል፡፡ አምስት ዋነኛ የስትሮክ ምልክቶች አሉ፡፡ 1. በአንድ የሰውነት ጎን የሚያጋጥም ድንገተኛ የፊት፣ የእጅ ወይም የእግር ድንዛዜ ወይም ዝለት ነው፡፡ 2. በድንገት ግራ መጋባት፤ ለመረዳት ወይም ለመናገር መቸገር፤ አንዳንዴም በፊት ጡንቻዎች ላይ የሚፈጠረው ዝለት መንዘፍዘፍን ሊያስከትል ይችላል፡፡ 3. በድንገት በአንድ ወይም በሁለት አይኖች ለማየት መቸገር 4. በድንገት ለመራመድ መቸገር፤ ራስ ማዞር ወይም ሚዛን መጠበቅ አለመቻል፡፡ 5. ምንም አይነት መንስኤ የሌለው ድንገቴ የራስ ምታት መፈጠር ናቸው፡፡ ስትሮክ ሲያጋጥም ምን ማድረግ አለብን ከላይ የተጠቀሱት የበሽታው ምልክቶች በድንገት ሲያጋጥሙ የድንገተኛ ጊዜ ህክምና ማግኘት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ሳያበቃም ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ህክምና ማድረግ አለበት፡፡ አንቡላንስ እስከሚመጣ ድረስ የሚከተሉትን እርዳታዎች ማድረግ እንችላለን፡- • ጉዳት የደረሰበት ሰው ደም ወደ አንጎሉ እንዲፈስ በጀርባው መንጋለል አለበት፤ • ራሱን ካዞረው፣ ምላሽ መስጠት ካልቻለ ወይም ካቅለሸለሸው እንዳይታፈን በጎኑ መጋደም አለበት፤ • አስፕሪን ስትሮኩን ለመከላከል ትልቅ ሚና ቢጫወትም የበሽታው ምልክቶች መታየት እንደጀመሩ ህመምተኛው ተጨማሪ ህክምና እስከሚያገኝ ተጨማሪ አስፕሪን ባይወስድ ይመረጣል፡፡ #Ethiopia #Health #Stroke

በመጨረሻም የDNA ውጤት ተገለፀ! የ13 ዓመት ትዳር መጨርሻው ይህ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
▶︎

Ethiopia - የሕወሓት ግዙፍ ጦር በድሮን ተመታ፣ ህወሓት 5 ጥያቄዎችን ላከ፣ ያስጠነቀቁት ጄኔራል!፣ ለኤርትራ አዲስ ምላሽ!፣ አዳዲስ አውሮፕላኖች ገቡ

አፈላልጌ ያገኘኋት ‘የባሌ ሚስት’ መጨረሻ!  ከብዙ ይቅርታ በኋላ የቆረጥኩብት ምክንያት Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ለትዳር አጋራችሁ ምን ያህል ጊዜ ይቅርታ ታደርጋላችሁ? ይህ የእኔ ያልተነገረው ታሪኬ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

EMS Eletawi ዕለታዊ መረጃና የሕዝብ አስተያየት Sat 20 Jun 2026

ለሃብቱ እንደቀረብኩት ነው የሚታወቀው! አሁን ግን እውነታውን ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Stop Ignoring These Stroke Warnings Hours Before It Happens

በትዳር ውስጥ ቺት የተደረገው ሰው በቀሪው ህይወቱ የሚሰማው ስሜት ምን ይሆን ???

ከአባቴ ጏደኛ ጋር የፈፀምኩት ግንኙነት ያመጣብኝ ጣጣ! አሜሪካ ያለው ፍቅረኛዬም ሰምቷል!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በመጨረሻም ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተገናኙ!  ‘የልጆቼን አባት’ ተከታትዬ ደርሼበታለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የብርቱዋ ፕሮፌሰር የህይወት ጉዞ! የ17 ዓመታት የስደት ኑሮ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Ethiopia - የህወሓት ፀረ ድሮን…? | የፎቶው ጣጣ
▶︎

Ethiopia - የህወሓት ፀረ ድሮን…? | የፎቶው ጣጣ

CPR in Action | A 3D look inside the body

7 Habits That Make You Attractive and Mentally Strong | Shi Heng Yi Motivation 👑||

አእምሮን ከመረሳት ለመጠበቅ 5ቱ ሳይንሳዊ ሚስጥሮች | 5 Science-Based Brain Health Secrets - Dr Azmeraw

ТОП-5 ОПАСНЫХ Предвестников ИНСУЛЬТА. Как СПАСТИ СОСУДЫ Головного Мозга?

ይህን ሁሉ ያደረኩት ህልሜን ለማሳካት ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

It's NOT Memory - 5 Early Dementia Signs Everyone Misses

#1 Best AT HOME Test to Find Clogged Arteries

አሜሪካ ይኖር የነበረው ባለፀጋው አባቴ መጨረሻው ይህ ይሆናል ብዬ ያልጠበኩም Eyoha Media |Ethiopia | Habesha