ችግርህን የሚፈቱ 3 ምሰሶዎች | The Philosophy of Stoicism
ለመጨረሻ ጊዜ በህይወታችሁ አንድ ነገር ሲበላሽባችሁ ምን አደረጋችሁ? በብስጭት ፈነዳችሁ ወይስ ስሜታችሁን ወደ ውስጥ ዋጣችሁት? በዚህ ቪዲዮ ለ2,000 ዓመታት የቆየውን የ'ስቶይሲዝም' (Stoicism) ፍልስፍናን በመጠቀም ስሜታችንን እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል፣ ጭንቀትን እንዴት እንደምናስወግድ እና የህይወት ፈተናዎችን እንዴት ወደ መልካም አጋጣሚ እንደምንቀይር እንመለከታለን። ከማርከስ ኦሪሊየስ (Marcus Aurelius) እስከ ቪክቶር ፍራንክል (Viktor Frankl) ያሉትን ታላላቅ አስተሳሰቦች በመዳሰስ፣ የህይወታችን ተሳፋሪ መሆንን አቁመን አሽከርካሪ (ሹፌር) የምንሆንበትን 3 መሠረታዊ ምሰሶዎች እናካፍላችኋለን። 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ (Timestamps / Chapters): 00:00 - መግቢያ፡ ነገሮች ሲበላሹ ምን እናደርጋለን? 01:32 - የ2,000 ዓመቱ የስቶይሲዝም (Stoicism) ፍልስፍና ምንድን ነው? 02:43 - 1ኛው ምሰሶ፡ መቆጣጠር የምትችለውን ብቻ ተቆጣጠር (Dichotomy of Control) 05:49 - 2ኛው ምሰሶ፡ እንቅፋቶች ራሳቸው መንገዶች ናቸው (The Obstacle is the Way) 09:15 - 3ኛው ምሰሶ፡ በስሜት እና በምላሽ መካከል ያለው ክፍተት (Stimulus and Response) 12:25 - ማጠቃለያ፡ በታሰበበት ፅኑ ዓላማ መኖር ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like ማድረጋችሁን አትርሱ! ለተጨማሪ የስነ-ልቦና እና የህይወት ፍልስፍና ትምህርቶች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ። ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን። #Stoicism #Psychology #MotivationAmharic #ስነልቦና #ፍልስፍና

ለምን በቀላሉ መገኘት ክብራችንን ይቀንሳል? የወሰን ማበጀት ጥበብ | Stoicism & Ethiopian Wisdom

ለማያከብሩህ ሰዎች ይህንን አድርግ (የ ማኪያቬሊ ፍልስፍና )

የክሪስቶፈር ኮሎምበስ ሙሉ ታሪክ | The Entire History Of Christopher Columbus

ብዙ የምታስብ እና ስሜታዊ ከሆንክ ይህ ቪዲዮ ላንተ ነው | The Power of Deep Thinkers

ከእግዚአብሔር ውጪ ሌላ አላማ አይኑርህ| አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ | Ethiopian Orthodox

በስራህ ላይ ሳይሆን በራስህ ላይ ስራ! ህይወትን የሚቀይር ድንቅ ፍልስፍና | Jim Rohn Amharic

እንዴት ያለፈውን ትተህ ዛሬውኑ ወደ ፊት መጓዝ ትችላለህ? | ካለፈው ታሪክ ቁስል እንዴት ነፃ መውጣት እንችላለን?

በጭራሽ እንዳትለምን እንዳታሳድድ ምሽግህ ዝምታ ነው - Stoic philosophy

ለማላውቃቸው ሰዎች ጥሩ ሆኜ ለቤተሰቤ ግን... | ራሳችንን የምንፈትሽበት የሕይወት ትምህርት

ምዓልታዊ ከተመሓይሾም ዘለካ 10 ነገራት! Tigrinya Inspiration Jack Ma #tigraymusic #mahustar #jackma #zantafkri

263 DIOS TE DICE HOY: ESA ANGUSTIA QUE TE ROBA LA PAZ SERÁ CAMBIADA POR DESCANSO

በነጻ አትገኝ፣ ውድ ሁን

በሕይወትህ እጅግ ከባዱ ፍልሚያ ከራስህ ምቾት ጋር የምታደርገው ውጊያ ነው - Stoicism

ማስታወሻ ያዙ! | HOW to HEAL | Metaphysics & Ethiopian Wisdom | Dr. Abrham

7ቱ ድብቅ የስኬት ገዳዮች | Jim Rohn Amharic

Tigrinya Motivational Speech "ምዓልታዊ ልምድታትካ ተጠንቀቀሎም" #denzelwashington #mahustar #tigray #eritrea
![[⏰2시간 통합본] 자기 전에 듣는 쇼펜하우어](https://i.ytimg.com/vi/vBZv4-3JC_Q/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLDfojN726LrY0M1R32P2z6bto2JNQ)
[⏰2시간 통합본] 자기 전에 듣는 쇼펜하우어

የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ራስን ከነገሮች የማላቀቅ ጥበብ | ጭንቀትን አስወግዶ ሰላምን ለማግኘት (The Art of Detachment)

