ልብሱን ብቻ በመንካት የተፈወሰችው ሴት ለፀሎታችን የምታስተምረን ታላቅ ሚስጥር! @NISIRAMBAMEDIA @NisirAmbaSinq
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንኳን ወደ ንስር አምባ ስንቅ ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቪዲዮ፤ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማስተማር ላይ ሳለ በመንገዱ ላይ ልብሱን በመንካት ብቻ ከ12 ዓመት የስቃይና የሕመም ዘመኗ የተፈወሰችውን ያችን ሴት ታሪክ መነሻ በማድረግ፤ "በእውነት ፀሎታችን ምን መሆን አለበት?" በሚል ዙሪያ የተዘጋጀ ድንቅና ልብ የሚነካ መንፈሳዊ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ያቺ ሴት በብዙ መገፋትና መከራ ውስጥ አልፋ፣ የሰዎችን መሰናክል ሰብራ፣ ሙሉ እምነቷን በተግባር ገልጣ የጌታን ልብስ ነካች፤ እኛስ ዛሬ ስንጸልይ እምነታችን፣ ትህትናችን እና ተግባራችን ምን መምሰል አለበት? ይህ ትምህርት የጸሎት ሕይወታችንን የሚመረምርና መንፈሳዊ ስንቅ የሚሆን ልዩ መልእክት አለው። ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ ለሌሎችም ስንቅ ይሆን ዘንድ ላይክ (Like)፣ ሼር (Share) እና ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አስተያየትዎን በኮሜንት መስጫው ላይ ያካፍሉን። የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይድረስ! #ንስር_አምባ_ስንቅ #ፀሎታችን_ምን_መሆን_አለበት #እውነተኛ_ፀሎት #የኦርቶዶክስ_ስብከት #መንፈሳዊ_ትምህርት #የመፅሀፍ_ቅዱስ_ትምህርት #NisirAmbaSinq#የፀሎት_ሚስጥር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #የመፅሀፍ_ቅዱስ_ትምህርት #መንፈሳዊ_ትምህርት #ተአምረ_ክርስቶስ #እምነት#ፀሎታችን_ምን_መሆን_አለበት #እውነተኛ_ፀሎት #የደም_መፍሰስ_ሴት #የመፅሀፍ_ቅዱስ_ትምህርት #የኦርቶዶክስ_ስብከት #እምነት

የንስሀ እንቅፋቶች እና መፍትሄዎች! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

በሚገርም ነገር ገለፁት ለምን ትዳራችን የሚፈርስ ይመስላችኋል በአባ ገብርኪዳን#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ#ትምህርት #ስብከተ_ወንጌል #ፋሲካ#እሁድ_መዝናኛ#ኢቢኤስ

🛑እመቤታችንን ይዞ ያፈረ የለም //ሰው መንፈስቅዱስ ሲሞላበት እመቤታችንን ያመሰግናል //ከየትኛው ችግር ለመውጣት የፈለገ ሰው እመቤታችን ይያዝ //ዲ/ን ሔኖክ

የሕይወት መስመር፡ የተጻፈ ዕድል ወይስ የነፃ ፈቃድ ምርጫ?

ይህን መዝሙር 24 || በየቀኑ ከጸልያችሁ የማይሳካ ነገር የለም ||የምትፈልጉትን ሁሉ ለማግኘት እንዲህ ጸልዩ || መ/ር አድነው ወንድሙ @neamnmedia19

ሁላችንም ሰውነት ላይ ያለ አስደናቂ ምስጢር || ህልማችሁ እንዲህ ከሆነ እድለኛ ናችሁ _በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

አስመሳይ ሰው አትሁኑ - ድንቅ ስብከት በመምህር እዮብ ይመኑ !!!

በህይወትዎ ደስተኛ ለመሆን ምን ያስፈልግዎታል? ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ትንታኔ!

🔴እግዚአብሔር ቀን አው ታገሱ // እባካችሁ ተስፋ አትቁረጡ ❗️መምህር ጳውሎስ መልካዓ ሥላሴ @Mataniya23

ይቅርታ ማረግ ልመዱ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴 እግዚአብሔርን ማስቀደም እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan አካሉ ኦርቶዶክስ

እግዚአብሔርን መውቀስ ማማረር አቁሙ || ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19

🔴ሥርዓተ ስግደት

🛑ስትጸልዮ እነዚህን ነገሮች ማድረግ አትርሱ //በእግዚአብሔር ዘንድ ጸሎታችሁ ቶሎ እንዲሰማ ይህንን አሁን ማድረግ ጀምሩ//መጋቤሐዲስ ነቅጥበብ ከፍያለው

🔴አዲስ ስብከት🔴//ሁላችንም አለቅ ያለን አመል አለ//ደግሜ ኃጢያት አልሰራም እንላለን እኛ ግን እዛው //የሚለውጥ ትምህርት//በመምህር ሄኖክ ሀይሌ

🔴አመፀኛው መጋቢ|| ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ||#የተሰወሩ_ዕንቁዎች #part1

እውነት_እግዛብሔር-ነው || በሊቀ ሊቃውት አባ ገብረኪዳን ግርማ//Aba geberkidan germa

የብልህ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ ይህንን አድምጡ!| ድንቅ ትምህርት አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan New Sibket 2026

ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው

