ምስር ለጤናዎ ሲሉ የግድ ማጠብና መዘፍዘፍ ያለብዎት ምክንያት Lentils Wash & Soak for THESE Health Benefits
ምስርን ከማብሰሎ በፊት ያጥቡታል ወይስ ይዘፍዝፉታል? ካላደረጉት ጠቃሚ የሆኑ የጤና ጥቅሞችን እያጡ ሊሆን ይችላል። #ምስር #ጤናማአኗኗር #የምግብመፈጨት #ጤና #ኢትዮጵያ #lentils #guthealth በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ምስርን ማጠብና መዘፍዘፍ ለምን ለተሻለ የምግብ መፈጨት፣ ለንጥረ-ምግብ መሳብ እና ለሆድ መነፋት መፍትሄ እንደሚሆን በዝርዝር አብራራለሁ። ምስርን መዘፍዘፍ "አንቲ-ኒውትሪየንት" (anti-nutrients) የተባሉ ንጥረ ነገሮችን ለማስወገድ፣ የአንጀት ጤናን ለመጠበቅ እና ምስር በቀላሉ እንዲበስል እንዴት እንደሚረዳ ይማራሉ። ምስርን አዘውትረው የሚመገቡ ከሆነ፣ ይህ ቀላል ልማድ በጤናዎ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። #ምስር #ጤናማአኗኗር #የምግብመፈጨት #ጤና #ኢትዮጵያ #lentils #guthealth #healthyeating #amharichealthtips Do you wash and soak lentils before cooking? If not, you may be missing out on important health benefits. In this video, I explain why washing and soaking lentils is essential for better digestion, improved nutrient absorption, and reduced bloating. You’ll learn how soaking lentils helps remove anti-nutrients, improves gut health, and makes lentils easier to digest. If you eat lentils regularly, this simple habit can make a big difference in your health. #lentils #healthyeating #GutHealth#plantbased #nutritiontips #digestivehealth #veganprotein #cleaneating #soakinglentils image and video credited from Pinterest

Anchor Media ''ትብብሩ ወሳኝ ነው። ለዘላቂ የኢትዮጵያ ሰላምና ህልውና ከትብብር ውጭ መፍትሔ የለም'' ሻለቃ ማሞ ለማ

የገብስ ውሃ (Barley Water) አስደናቂ 10 የጤና ጥቅሞች እና አዘገጃጀቱ

የዱባ ፍሬ ተአምር! ለልብ፣ለስኳር እና ለሰውነት መከላከል አቅም Pumpkin Seeds Health Benefits for Heart, Sugar & Immunity

ሁሉም ሰው የበቀለ አብሽ መብላት የጀመረበት አስገራሚ ምክንያት Why Everyone Is Eating Fenugreek Sprouts

Anchor Media ''የአሜሪካው የቪዛ ማዕቀብ ትብብሩን ያፋጥነዋል'' ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

ሰበር ዜና ከቢዛሞ ወለጋ | የትብብር ሰነድ ተፈረመ || የአፋብን እና የአገዛዙ ውግያ || ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ

የደም ግፊትን በምግብ ብቻ መቆጣጠር እና ማከም | how to cure high blood pressure with food?

እኔ ክርስቶስ አይደለሁም | ግራዋ ጠጡ #habesha #ethiopia

ጤናማ ሰው በቀን ስንት ጊዜ መሽናት አለበት 99% ሰዎች ይህንን አያውቁም! How Often Should You Pee 99% of People Get This Wron

በሌሊት የሚከሰቱ የስኳር በሽታ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችNighttime Warning Signs of Diabetes

የምንበላው እንጀራና ዳቦ ለምን በሽታ ሆነብን? - Part 1 - Carbohydrates | Tena Holistic

ከርቤ ለምን ይጠቅማል እጠቃቀሙስ

ስለፍርኖ ዳቦ አስደንጋጭ ሪፖርት ወጣ🔴ይህ ሁሉ እስኪሆን እኛ የት ነበርን⁉️Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

ብሮኮሊ ከመመገቦ በፊት የግድ ማወቅ ያለብዎት እውነታ! The truth about broccoli

በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

ተልባ መቼ መመገብ አለባችሁ? በባዶ ሆድ ተልባ መመገብ ይቻላል? ትክክለኛ የተልባ አመጋገብ| Best time to eat flaxseed

በፍጹም በተደጋጋሚ መሞቅ የሌለባቸው 4 ምግቦች! ለካንሰር የመጋለጥ እድል 4 Common Foods You Should NEVER REBOIL Cancer Risk Wa

ሰውነቴ ይደክማል ምክንያቱ አንጀቴ ነው - የ10ሩ ፈዋሽ ምግቦች ሚስጥር

