የንግስ በዓል |🔴 Live | ከእንጦጦ ደብረ ኃይል ቅ\ራጉኤል ወ ኤልያስ | ሰኔ 20, 2018 ዓ.ም | Annual Feast of Saint Elisa
እንኳን ለነቢዩ ኤልሳ ዓመታዊ የሰኔ 20 የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ከእንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ወኤልያስ ገዳም የሚተላለፈውን እጅግ ደማቅና በረከት የተሞላበት ዓመታዊ የንግስ በዓል ሥነ-ሥርዓት፣ ማኅሌት፣ የቅዱስ ታቦት መውጣት እና ሥርዓተ ቅዳሴ ቀጥታ ሥርጭት ተከታተሉ። በዚህ ታላቅ ዕለት በነቢዩ ቅዱስ ኤልሳ ተራዳኢነትና አማላጅነት በረከትን ያገኙ ዘንድ ተጋብዘዋል። 📌 በዚህ የቀጥታ ሥርጭት የሚካተቱት፦ የበዓሉ ማኅሌት እና የጧት ጸሎት የታቦተ ሕጉ ደማቅ መውጣትና በዓለ ንግስ በሊቃውንትና ሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የሚቀርቡ ያሬዳዊ መዛሙርት የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትና ስብከት 🔔 ይህን መንፈሳዊ ቻናል ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ፣ የደወል ምልክቱን በመጫን እና ይህን የቀጥታ ሥርጭት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። Blessed Feast of Saint Elisa (Sene 20)! Welcome to the exclusive live broadcast of the grand annual feast celebration from Entoto Debre Hayil Elias Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery. Join us virtually from wherever you are in the world to witness the beautiful liturgical chants (Mahlet), the sacred Holy Procession (Tabot), spiritual hymns, and uplifting Gospel teachings dedicated to the Holy phrophet Elisa. 📌 What to Expect in this Live Stream: The Sacred Feast Day Mahlet & Covenant Prayers The Grand Liturgical Procession of the Tabot (Holy Ark) Spiritual Orthodox Hymns (Mezmure) by church choirs Inspiring Amharic Sermons & Biblical Preaching 🔔 Stay connected! SUBSCRIBE to our channel, turn on the notification bell, and LIKE & SHARE this live stream with your loved ones to spread the blessings of this holy day. #ቅዱስ_ኤልሳ #ንግስ #ሰኔ20 #ቅዱስ_ኤልያስ #ቀጥታስርጭት #መዝሙር #ስብከት #ደብረ_ኃይልራጉኤል #መድኃኔዓለም #ቅድስት_ማርያም #የማለዳ_ጉባኤ #ሰኔ_ጾም #መንፈስ_ቅዱስ #ሐዋርያት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #ቅዳሴ #ጸሎተ_ኪዳን #ስግደት #የቅዱሳንበዓላት #ገዳም #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #saintelisa #annualfeasts #entoto_Debrehayil #livenow #mezmur #sibket #orthodox #tewahedo #liveprayer #morninggubae #medhanialem #saintmary #holyspirit #apostles #saintyared #debremewi #holyliturgy #covenantprayer #jesuschrist #waldiba #debrelibanos #abagebrekidan #morningprayers #fasting #saintgabriel #sainturiel #sunaelmedia #ethiopia #eotc 👍💦 This are the links to the playlists : • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac... • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H... • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ... • ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg... 📌 Follow Us for More on: 🔹 https://t.me/SunaelMedia 🔹 / sunael_media 🔹 / sunaelhubofficial

❤️Live#ዋዜማው ደመቀ ደመቀ#ከቦሌ ቡልቡላ ማርያም#ስብከት#መዝሙር #ማኅሌት#ኪዳን#ቅዳሴ#from Saris Abo#EOTC#ሰኔ 20/2018

ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም ራሳቸዉን ሊያጠፉ ነበር #መዝሙሬን_ስሰማ_አለቅሳለሁ@NEGASHMEDIA

ኮሎኔሎች ያለቁበት የጎጃም ጦርነት/''የጋራ አለማ የሌላቸው ሀይሎች በጋራ እየመጡ ነው'' ጀነራሉ/ ''ወደ ፕሪቶሪያ ተመለሱ'' አሜሪካ -6-26-2026

(No Ads) Healing Sleep Music with Rain and Piano – Deep Relaxation for Stress and Anxiety

Overcast Morning at the Sunlit Kitchen ☁️ Vintage 1940s Jazz for a Slow Morning

ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

🔵Live ታላቅ ንግሥ ከእንጦጦ ደብረ ኃይል ቅ/ራጉኤል ወ ኤልሳ ቀጥታ ሥርጭት

I Risked My Life for THIS? (Ethiopia) 🇪🇹

🎶 Italian Vibes & Mediterranean Music 🎶 2+ Hours Scenic Amalfi Coast & Lake Como Relaxation 4K

በሳቅ ያለቀው ስብከት | መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | አስገራሚውን ምስጢር በጣፈጠ አገላለጽ |Orthodox Sibket | Aba Gebrekidan Sibket

🔴Live ማርያም የዋዜማ ማኅሌት ደምቋል‼️ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ ማርያም ገዳም #EOTC Live #EOTC👉ዜና አበው ሚዲያ Zena Abew Media

ጄኔራሉ በግንባር የገጠማቸው፣ ከ4 ኪሎ “የኢሳያስን ሞት” ጥበቃ፣ አለምሸት“የህወሓት ዝግጂት”፣ የትግራዩ አዋጅ ላይ ትዕዛዝ፣ ለኢትዮጵያውያን ማስጠንቀቂያ|EF

🟢 የእመቤታችን ፀሎት_ ሰኔ ጎለጎታ 🟡 ሰኔ 20 ህንፀታ ቤተክርስቲያን | sene golegota 🔴 Dingl Maryam | theotokos media

የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር ስብስብ 2026 | Best St. Gabriel Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox

ዓድዋ ኪዳነ ምህረት ዝነበረ ሽሻይ ንህዝቢ ኣሐጊሱ ውዒሉ

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

live! ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንፀተ ቤታ ሰኔ ፳፩ ከደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም Portland Oregon

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

Matins (Morning Prayer) | EOTC St. Mary Toronto | June 27, 2026 | የጠዋት ጸሎት (ኪዳን)

