''ከዚህ የከፋ ይሆናል'' - ትራምፕ! የኢራን አፀፋና የጉተሬዝ ተማፅኖ! “It will get worse than this" - Trump! | Iran war
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በፋርስ ባሕረ ሰላጤ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት ወደ ከፋ የጦርነት ምዕራፍ መሸጋገሩንና የቀጣናውን ሰላም በእጅጉ አደጋ ላይ መውደቁን የሚያሳዩ አዳዲስ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ክስተቶች በመከሰት ላይ ይገኛሉ። አሜሪካ በኢራን ላይ ለሁለተኛና ለተከታታይ ቀን መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባ የሰነዘረች ሲሆን ይህ እርምጃ ሁለቱ አገራት ግጭቱን ለማቆም ተስማምተውበት የነበረውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ወይም የመግባቢያ ሰነድ ሙሉ በሙሉ አደጋ ላይ ጥሎታል። ቴህራንም በበኩሏ በአካባቢው በሚገኙ ሦስት የባሕረ ሰላጤው አረብ አገራት ማለትም በባህሬን፣ በኩዌትና በኳታር ላይ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ መሰረተ ልማቶችን በሚሳይልና በሰው አልባ አውሮፕላኖች በመምታት ፈጣን ምላሽ መስጠቷ ተሰምቷል። ይህ ዓይነቱ የእርስ በርስ የተኩስ ልውውጥ የቀጣናውን ሰላምና ደኅንነት በእጅጉ የናጋ ሲሆን ይህም በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ላይ ከፍተኛ ስጋት እንዲያድርበት አድርጓል። በተለይም ሁኔታ የቀድሞው የኢራን የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሚኔኢ የቀብር ሥነ ሥርዓት እየተፈጸመ ባለበት ደግሞም በዚህ ስሜታዊና ውጥረት በነገሠበት ወቅት እንዲህ ዓይነቱ መጠነ ሰፊ ጥቃት መሰንዘሩ ሁኔታውን ይበልጥ ውስብስብና አስፈሪ አድርጎታል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ማክተሙን በይፋ ባወጁበት በዚህ ወቅት ይህ ግጭት ወደ ከፋ ቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል የፖለቲካና የወታደራዊ ተንታኞች እያስጠነቀቁ ይገኛሉ። በሌላ በኩል ደግሞ እየተስተዋለ ያለውን አደገኛ መባባስ ትከትሎ የተባበሩት መንግስታት ጥሪ አቀርቧል፡፡ በዚህ ዝግጅታችን የግጭቱ መንስኤና ይህም ለንግድ መርከቦች እንቅስቀሴ ተከፍቶ በነበረው የሆርሙዝ ወሽመጥ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ላይ የሚያሳድረውን ተፅእኖ፣ የኢራን የአጸፋ ምላሽ እና የአያቶላ ኻሚኔኢ የቀብር ሥነ ሥርዓት፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋምና የተኩስ አቁሙ ዕጣ ፈንታ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥሪና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስጋት፣ የጦርነቱ ተጽዕኖ በኢራን ኢኮኖሚ ላይ እና ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ልንመለከት ወደድን፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡ New military and political developments are unfolding in the Persian Gulf region, indicating that the conflict has shifted into a more dangerous phase of war and heavily threatening regional peace. The United States has launched large-scale airstrikes against Iran for the second consecutive day, an action that has completely jeopardized the temporary ceasefire agreement or memorandum of understanding that both countries had agreed upon to halt hostilities. Tehran, for its part, reportedly delivered a swift response by striking US military infrastructure in three neighboring Gulf Arab nations—Bahrain, Kuwait, and Qatar—using missiles and unmanned drones. This exchange of fire has severely shaken the peace and security of the region, causing deep concern within the international community. This massive attack was launched at an especially emotional and tense moment, precisely while the funeral service for Iran's former Supreme Leader, Ayatollah Ali Khamenei, was taking place, making the situation even more complex and terrifying. With President Donald Trump officially declaring the end of the ceasefire agreement, political and military analysts are warning that this conflict could lead to a devastating regional war. On the other hand, following this dangerous escalation, the United Nations has issued an urgent call. Therefore, in today's program, we will delve into the root causes of the conflict, its impact on the strategic importance of the Strait of Hormuz—which had been open for commercial shipping traffic—Iran's retaliatory response, and the funeral of Ayatollah Khamenei. We will also examine Donald Trump's stance and the fate of the ceasefire, the United Nations' call and the anxieties of the international community, the war's impact on the Iranian economy, and what the future holds. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews #BreakingNews #MiddleEastCrisis #USIranConflict #PersianGulf #StraitOfHormuz #DonaldTrump #CeasefireCollapses #GlobalNews #Geopolitics #RegionalWar #DailyNewsAnalysis

Ethiopia - ጦርነቱ ተፋፍሟል | የአረብ አገራት በኢራን እየተገረፉ ነው

"ብማእሰርቲ ደው ዝብል ቃልሲ የለን!"ቃለ መሕትት ምስ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ዝፀንሑ ሃለቃ ከላሊ ሕሉፍ //

ዘመነ ካሴ “ትግራይ እምቢ አለ”፣ ጄኔራሉ “እያስፈራሩን ነው”፣ ለዐቢይ የተፃፈው ደብዳቤ፣ “ክህደት ነው” ባለስልጣኑ፣ ብልፅግናና የአለም ባንክ |EF

Anchor Media ''ጨዋታውን ተጫውተነዋል። የአማራ መነሳት ፕሪቶሪያን ወልዷል። በትብብር እንሰራለን'' አርበኛ ዘመነ ካሴ

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና July 09/10,2026

EMS አሁናዊ መረጃ! ይህን ጉድ ተመልከቱ! ምርኮኞች ገቡ( ቪዲዮ) Thu 9July 2026

በአያቶላህ የሚሸኙበት ድልድይ ተመታ! | አሜሪካ የጥቃት አድማሷን አሰፋች! | አረቦች ድጋሜ ደነግጡ! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ምንድነው የተፈጠረው? | ኢራን ዘነበባት፣ የአሜሪካም ጦር ነደደ

EMS Eletawi ያላቋረጠው የአሩሲ ግድያ Thu 09 Jul 2026

የሥራ አጡ ማሞ ኑዛዜ ፥ያልተወራለት ቃለምልልስ፤ "ይፀፅተኛል"|ETHIO FORUM

ሞጅተባ ከተሰወሩበት ወጡ | ኢራን በቀል ጀመረች Salon Terek

ኣዋጅ ክተት ሰራዊት ኢትዮጵያ? ኤርትራውያን ዘቑጠዐ መደረ ብልፅግና? ሽርሒ ፈተነ ቅትለት እንትቃላዕ? ኣብይ ኣሕመድ ዝጃሃረሎም ሓደሽቲ ኣፅዋራት?

አያቶላህ አሊ ኻሜኔ ተሸኙ! ጠቅላይ መሪው ማን ነበሩ? | Who Was Khamenei? | Iran leaders | iran war updates | Gebeya

July-09 ሱዳን ንኣብን UAEን ዘርዓደ ዓወት I ኤርትራ ወሳኒ ስጉምቲ I TPLF & Sudan Scare vs Abiy & UAE I Trump Hit Iran

IIRAAN OO CAAWA AY U SHIDAN TAHAY NINKII DHOOF KU YIMID BAY GEERIDU DHIBAYSAA + WARARKII U DAMBEEYAY

۲۴ با فرداد فرحزاد: از بوشهر تا اردن؛ صحنه تبادل آتش میان ایران و آمریکا

US and Iran exchange intensifying fire across Mideast, threatening ceasefire deal

How the US blunder in Iran accelerates its decline and dooms Israel | Andreas Krieg | UNAPOLOGETIC

‘BIGGEST MISTAKE’: Putin, Xi ‘OFFICIALLY ENTER’ Iran War As Trump Blows Up Russia-China Rail Link

