የመጨረሻው ሰዓት ያልተጠበቀ ትዕዛዝ! ''ምንም ያለቀለት ስምምነት የለም''- ኢራን! | The Unexpected Last Minute Order!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው የልዩ ጥንቅር ቆይታችን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ማስታወቃቸውን ተከትሎ የወጡ መረጃዎችን እንመለከታለን። ትራምፕ የውይይት ማእቀፍ በኢራን ከፍተኛ አመራሮች ደረጃ ታይቶ የጸደቀ በመሆኑ፣ ፕሬዝዳንቱ ሓሙስ ምሽት በኢራን ላይ ሊሰነዝሩት ታቅዶ የነበረውን የአየር ድብደባ እና ጥቃት መሰረዛቸው ተሰምቷል። በትራምፕ ገለጻ መሠረት የሰላም ማእቀፉ በአሜሪካ፣ በእስራኤል፣ በሳዑዲ ዓረቢያ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ (UAE)፣ በኳታር፣ በቱርክ፣ በፓኪስታን፣ በባህሬን፣ በኩዌት፣ በጆርዳን፣ በግብፅ እና በሌሎችም ተሳታፊ አካላት ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷል። ነገር ግን ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በፊርማ እስኪረጋገጥ ድረስ አሜሪካ በኢራን ላይ ያደረገችው የባህር ኃይል እገዳ (naval blockade) ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚነቱ እንደሚቀጥል ትራምፕ ገልጸዋል። የፊርማ ስነስርአቱ ጊዜ እና ቦታ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆንም ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት በጠረጴዛ ዙሪያ የቀረበው ጉዳይ አሁን ያለውን ደካማ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያራዝም የመግባቢያ ሰነድ ሲሆን፣ ቀጣይ ውይይቶች ደግሞ በኢራን የኑክሌር ፕሮግራም ላይ እንደሚያተኩሩ ታውቋል። ነገር ግን ኢራን ይሁንታዋን የሰጠችው ምንም እይነት የሰላም ስምምነት እለመኖሩን ከኢራን እብዮታዊ ዘብ ጋር ቀረቤታ አለው የሚባለውና ከፊል መንግስታዊ የዜና ወኪል መሆኑ የሚነገርለት ፋርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። በተጨማሪም፣ ትራምፕ ቀደም ሲልም ከኢራን ጋር ስምምነት ላይ ደርሰናል ካሉ በኋላ ውይይቱ የተቋረጠባቸው እንዲሁም ከፍተኛ ጥቃት የተሰነዘሩባቸው አጋጣሚዎች መኖራቸው እሁንም ተመሳሳይ ነገር እንዳይከሰት ስጋቶች እይለዋል። ግን በእውነቱ ኢራን እና አሜሪካ ተስማምተዋል? የአሁኑ የትራምፕ መግለጫ ከተለመዱት የቀደሙት መግለጫዎች ምን ይለየዋል? እንመለከተዋለን አብራችሁን ቆዩ! In our special compilation segment today, we look at reports emerging after U.S. President Donald Trump announced that they are close to reaching an agreement with Iran. It has been reported that because the framework for discussion was reviewed and approved at the level of Iran's top leadership, the President cancelled an airstrike and attack on Iran that had been planned for Thursday evening. According to Trump’s statement, the peace framework has gained acceptance among the United States, Israel, Saudi Arabia, the United Arab Emirates (UAE), Qatar, Turkey, Pakistan, Bahrain, Kuwait, Jordan, Egypt, and other participating entities. However, Trump stated that until the agreement is fully finalized and confirmed with signatures, the naval blockade imposed on Iran by the United States will remain fully in effect. He also mentioned that the time and venue for the signing ceremony will be announced soon. Currently, the matter on the table is a memorandum of understanding that extends the existing fragile ceasefire agreement, while subsequent discussions are expected to focus on Iran's nuclear program. On the other hand, the Fars News Agency—a semi-official news agency said to have close ties with the Iranian Revolutionary Guard—reported that there is no peace agreement of any kind to which Iran has given its consent. Furthermore, because there have been previous instances where Trump claimed an agreement had been reached with Iran, only for the talks to collapse and lead to major attacks, concerns remain that a similar scenario could unfold. But have Iran and the United States truly reached an agreement? What sets this current statement by Trump apart from his previous, routine announcements? We will look into this; stay with us! #GebeyaMedia #GebeyaPodcast #GebeyaNews #US_Iran_Relations #Donald_Trump #Middle_East_Peace #Iran_Deal #Breaking_News #Foreign_Policy

የሰላም ተስፋ ወይስ የጦርነት ዝግጅት! ትራምፕ ከሀርግ ደሴት እስከ ሆርሙዝ! | Trump From Kharg to Hormuz! | ገበያ ፖድካስት |iran war
▶︎

የሰላም ተስፋ ወይስ የጦርነት ዝግጅት! ትራምፕ ከሀርግ ደሴት እስከ ሆርሙዝ! | Trump From Kharg to Hormuz! | ገበያ ፖድካስት |iran war

ቀኝ አክራሪዎች ተነሱ ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ቀኝ አክራሪዎች ተነሱ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ፑቲንን ግራ ያጋባው አዲሱ ቴክኖሎጂ | ዓለምን ያስደነገጠው የዩክሬን የጦር መሳሪያ አብዮት | Semonigna
▶︎

ፑቲንን ግራ ያጋባው አዲሱ ቴክኖሎጂ | ዓለምን ያስደነገጠው የዩክሬን የጦር መሳሪያ አብዮት | Semonigna

ታገቢኛለሽ ? - [ tagbignalsh  ?   ] [አማርኛ ሙሉ ፊልም ] new Ethiopian full length  movie tagbignalsh 2026
▶︎

ታገቢኛለሽ ? - [ tagbignalsh ? ] [አማርኛ ሙሉ ፊልም ] new Ethiopian full length movie tagbignalsh 2026

ግብጾች ኢትዮዽያ ሰራችልን አለቀ አሉአልዐሩሲ ግብጽ በባሕሩ ውክልና የላትም
▶︎

ግብጾች ኢትዮዽያ ሰራችልን አለቀ አሉአልዐሩሲ ግብጽ በባሕሩ ውክልና የላትም

የሰኔ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
▶︎

የሰኔ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት

የትራምፕ የ ኢራርን ፍጥጫ አላልቅ ያለው የስምምነት ጉዳይ  | Ahadu TV
▶︎

የትራምፕ የ ኢራርን ፍጥጫ አላልቅ ያለው የስምምነት ጉዳይ | Ahadu TV

የ7 ወር ሕፃን ግድያ ዓለምን አስቆጣ! | "የዘር ማፅዳት ፖሊሲ" በዌስት ባንክ? | West Bank Crisis Explained
▶︎

የ7 ወር ሕፃን ግድያ ዓለምን አስቆጣ! | "የዘር ማፅዳት ፖሊሲ" በዌስት ባንክ? | West Bank Crisis Explained

Ethiopia- "ኔታንያሁ በቃው!" ትራምፕ ሲያልቅ አያምር... leza Tv | Terek Mizan
▶︎

Ethiopia- "ኔታንያሁ በቃው!" ትራምፕ ሲያልቅ አያምር... leza Tv | Terek Mizan

Ethiopia - የኒውክሌር ሰላዮቹ ግብግብ | የኪም እና ትራምፕ ሰላዮች ድብብቆሽ
▶︎

Ethiopia - የኒውክሌር ሰላዮቹ ግብግብ | የኪም እና ትራምፕ ሰላዮች ድብብቆሽ

የአስመራ የድረሱልኝ ጥሪ ለካይሮ! ከኢሳያስ የግብፅ ጉብኝት ጀርባ! | Behind Isaias's Visit to Egypt! | Ethiopian and Egypt
▶︎

የአስመራ የድረሱልኝ ጥሪ ለካይሮ! ከኢሳያስ የግብፅ ጉብኝት ጀርባ! | Behind Isaias's Visit to Egypt! | Ethiopian and Egypt

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world
▶︎

ሰው የሌለበት የማይታመን ባዶ ሀገር Abel Birhanu Emptiest country in the world

ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter
▶︎

ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter

Ethiopia - ደብረጽዮን በደላላ ተበሉ! | ሌላው አስገራሚ መረጃ
▶︎

Ethiopia - ደብረጽዮን በደላላ ተበሉ! | ሌላው አስገራሚ መረጃ

ዋላ ኳ ትግራዋይ እንተኾንኩ እቲ ኣብ ሞንጎ ታረቀን ሸዊት መዝገቦ ዘሎ ነገር ብዓይኒ ሓቂ እየ ዝሪኦ ቃለ መሕትት ምስ ተወልደ ተኽለ ኣብ #target_media
▶︎

ዋላ ኳ ትግራዋይ እንተኾንኩ እቲ ኣብ ሞንጎ ታረቀን ሸዊት መዝገቦ ዘሎ ነገር ብዓይኒ ሓቂ እየ ዝሪኦ ቃለ መሕትት ምስ ተወልደ ተኽለ ኣብ #target_media

DW Amharic የሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
▶︎

DW Amharic የሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Ethiopia - ፌደራሉ እና ህወሓት | ቁርጡን ተናገሩ
▶︎

Ethiopia - ፌደራሉ እና ህወሓት | ቁርጡን ተናገሩ

Hiber Radio Daily Ethiopia News  ዕለታዊ ዜና Jun 11/12, 2026
▶︎

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Jun 11/12, 2026

Ethiopia - አስቸኳይ መልዕክት ከመቀሌ፣ “ህወሃት ጥቃት ለመክፈት ወስኗል”፣ “በህወሓት ላይ እርምጃ ይወሰድ”፣ ኤርትራና እስራኤል ተያያዙ
▶︎

Ethiopia - አስቸኳይ መልዕክት ከመቀሌ፣ “ህወሃት ጥቃት ለመክፈት ወስኗል”፣ “በህወሓት ላይ እርምጃ ይወሰድ”፣ ኤርትራና እስራኤል ተያያዙ

Alemneh Wasse  ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
▶︎

Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ