የቤት ዉስጥ ማጂ / ክኖር መረቅ አሰራር Homemade Bouillon/ Maggi Cubes #youtube #cooking #food #habesha #የቤትማጂ #ማጂ
የቤት ዉስጥ የዶሮና አትክልት ማጂ/ክኖር መረቅ ኩብ አሰራር🍗🥕 | Homemade Chicken & Vegetable Maggi Cubes ተፈጥሯዊ ጣዕም፣ natural ingredients እና ያልተፈለጉ ኬሚካሎች የሌሉበት የዶሮና የአትክልት ማጂ ኩብ በቤትዎ ይስሩ! እነዚህ የማጂ ኩቦች ለሾርባ፣ ለሩዝ፣ ለሶስ፣ ለስጎ፣ ለፓስታ እና ለዕለታዊ ምግብ አሰራር በጣም ተስማሚ ለሾርባ፣ ለሩዝ፣ ለስጎ፣ ለፓስታ እና ለተለያዩ ምግቦች የሚጠቅም ተፈጥሯዊ ጣዕም ያለው የቅመም ኩብ ነው። ✨ የምትወዱት ምክንያቶች:✔️ በቀላሉ የሚሰራ✔️ ተፈጥሯዊ ጣዕም✔️ ኢኮኖሚያዊ✔️ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ✔️ ከኬሚካል ነፃ 📌 የሚያስፈልጉ እቃዎች: ዶሮ ካሮት ቃሪያ Green ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ሴሌሪ ሰላንችሮ ፓርስሊ ቀይ ሽንኩርት ቁንዶ በርበሬ ፓፕሪካ ካሪ ፓውደር/ እርድ ታይም ኦሮጋኖ ጨው ዘይት/ ቅቤ በፍሪጅ 1 ሳምንት ይቆያል፤ በፍሪዘር ግን ለብዙ ወራት ይቆያል። 🍲 ለሾርባ፣ ለሩዝ፣ ለስጎ እና ለተለያዩ ምግቦች 1 ኩብ ብቻ ይጠቀሙ! Homemade Chicken & Vegetable Maggi Cubes 🍗🥕 | Easy DIY Seasoning Cubes Make your own homemade chicken and vegetable seasoning cubes packed with natural flavor, real ingredients, and no unnecessary preservatives! These DIY Maggi-style cubes are perfect for soups, rice, sauces, stews, pasta, and everyday cooking. In this video, I’ll show you how to turn fresh vegetables, herbs, and chicken into rich, flavorful stock cubes you can store and use anytime. ✨ Why You’ll Love This Recipe:✔️ Easy to make✔️ Full of natural flavor✔️ Budget-friendly✔️ Great for meal prep✔️ No artificial preservatives 📌 Ingredients chicken (boneless or with bones) carrots, chopped bell pepper, chopped onion, chopped cloves ginger piece celery stalks Cilantro Parsley Green onions spring onions black pepper paprika curry powder thyme oregano salt oil Always consult with a healthcare provider or dietitian to determine how to fit it into your specific meal plan. I hope you enjoy this video I will see you in the next video. I cannot wait to share more ahead of us!! Thank you for watching!!

የጾም በርገር እንስራ ቀላልናበፕሮቲን የበለፀገ/VEGAN BURGER#food#youtube#viralvideo#viral#cooking#ethiopia#love#cook

በጣም ብዙ የለፋሁበት እና ያስለቀሰኝ ህልሜ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle | London

ከሁሉም ጤና ይበልጣል በተቻለን አቅም ሁሉ የቤተሰባችንና የራሳችን ጤና በጥሩ ምግብ እንጠብቅ!!!😋😋🍉🍅🍗🍲

መርዶ በማህበራዊ ሚዲያ መስማት በጣም ከባድ ነው.”የኛሰው በአሜሪካ"

ምግብን የሚያጣፍጡ 3 ሶሶች/Sauces/ ከኬሚካል ነጻ የሆኑና በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ/How to Make Sauces @Home #food #recipes

ለሳምንት ምግብ አዘገጃጀት/ Healthy High Protein Meal Prep#Cooking #Food # lunch #dinner #love @Martichadworld

How to Ferment ከምግብ ገበታ ሊታጣ የማይገባ ፈርሜንት የተደረገ አትክልት- ለኦቶዚም ለጭንቀት ለልብና ለሌሎችም | ምግብ አሰራር | ጤና |

ቴዲ አፍሮ ለኔ ላይብረሪ ነው! ኤልያስ መልካ ነው የመጀመሪያውን ጊታር የሰጠኝ! እውነተኛ ፍቅር አንዴ ያዘኝ እሷንም አገባሁ #amleset #podcast

ጎመን በስጋ አሰራር /Ethiopian slow-cooked collard greens #youtube#food#cooking#lunch#ethiopia#love#habesha

7 ሳምንት የጀማሪ የጤና ና እንቅስቃሴ ቻሌንጅ ለሴቶች/7Week Beginner Wellness Challenge for Women #youtube #Food#lovers

መላ ቤተሰብ ዋጋ የከፈለበት የካናዳ ጉዞ....እና የጠፋው የፓስፖርቱ ሚስጥር

🔴የEBSTVዉ ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ ስራ አቁሞ ከሀገር ወጥቷል መባሉና በቀረፃ መሃል የተፈጠረዉ አስደንጋጭ ነገር - | Dallol Entertainment

የዶሮ ሥጋን በ5 የተለያዩ ቅመማቅሞች marinate እናድርግ/5 Freezer Friendly Chicken Marinades#youtube#food#cook#love

📌በስፖርት በርሃብ ሳልንገላታ ጤናዬንም ኪሎዬንም ያስተካከልኩት /በእራሴ ያልሞከርኩት አልነበረም ለመስተካከል በፆም በስፖርት ጨምሮ ምንም አይሰራልኝም ነበር‼️

የጾም የድፍን ምስርና ነጭ ባቄላ Quinoa Bowl/Vegan Lentils beans Quinoa protein Bowl #food#love#youtube#cooking

በ አመድ ሳሙና ሰራው ኑሮ በዘዴ

የቱ ምግብ ነዉ ያከሳኝ ና ጤናዬን የመለሰልኝ/What I ate to loose weight dramatically@berrysvibe

የአጥንት ሾርባ /Bone Broth/how to make collagen/skin,Gut& bone health#skincare #youtube#food#love#viral

🛑 መሰረት መብራቴ ዝምታዋን ሰበረች የማራማዊት ሰህተት እና የነሰለሞን ቦግ አለ ግብዣ

