አለምን ይወቁ EP 26: Bhutan│ቡታን

እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሃያ ስድስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 26ኛው ኤፒሶዳችን፡ ወደ እዚች ሀገር ለመግባት ቀላል አይደለም፣ ሀገሪቱ ለውጭ ዜጎች በሀገሪቱ ገብተው ለሚቆዩባቸው ቀናት በቀን እስከ 200$ ታስከፍላለች፣ የዜጎችዋ ደስታ እና የአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ናቸው፣ 70 ከመቶ የሀገሪቱ ክፍል በደን የተሸፈነ ነው፣ ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ወደ ሀገር የሚገባው የዜጎቿን ደስታ የሚጨምር እንዲሁም አካባቢውን የማይጎዳ ከሆነ ብቻ ነው። ብዙዎችም የአለማችን ደስተኛዋ ሃገር የሚል ማዕረግ ይሰጧታል። ቡታን፣ የአለማችን ደስተኛ ሃገርን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ....... Welcome to the twenty-sixth episode of Maraki Planet! In today's 26th episode, we explore a unique country that charges foreigners up to $200 per day and prioritizes the happiness of its citizens and environmental protection, with 70 percent of its land covered by forests. Technologies like TV and the internet were introduced late to ensure they positively impact citizens' happiness and the environment. We'll also delve into fascinating facts, such as the national animal, the takin, which legend says was created by a Buddhist monk combining a goat's head with a cow's body. Content Credit: ‪@Bhutan-the-last-shangrila‬ Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?... Follow us on Telegram: https://t.me/marakiplanet Contact us: [email protected] https://t.me/Mihret_Ab_14

አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
▶︎

አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ

EMS አሁናዊ መረጃዎች፣ቀጥታ፣ እንግዳ አለን፣ Tue 09 June 2026
▶︎

EMS አሁናዊ መረጃዎች፣ቀጥታ፣ እንግዳ አለን፣ Tue 09 June 2026

ከኢትዮጵያ እስከ ሩሲያ | ማንም ያልነገረን እውነት
▶︎

ከኢትዮጵያ እስከ ሩሲያ | ማንም ያልነገረን እውነት

ባላት የመቀመጫ መጠን ምክንያት አለቃዋ የምያስጨንቃት ባለትዳር ሴት
▶︎

ባላት የመቀመጫ መጠን ምክንያት አለቃዋ የምያስጨንቃት ባለትዳር ሴት

አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ
▶︎

አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ

ሳይቤሪያ | የአለማችን ቀዝቃዛው ስፍራ @insightalem
▶︎

ሳይቤሪያ | የአለማችን ቀዝቃዛው ስፍራ @insightalem

ኑሮ በጃፓን!
▶︎

ኑሮ በጃፓን!

ቆንጆዎቹ ተወልደዋል!
▶︎

ቆንጆዎቹ ተወልደዋል!

EP 65: ደቡብ ኮርያ│ኮርያ ፊልም│BTS│ፕላስቲክ ሰርጀሪ│ቃኘው ሻለቃ│የኢንተርኔት ሱስ│
▶︎

EP 65: ደቡብ ኮርያ│ኮርያ ፊልም│BTS│ፕላስቲክ ሰርጀሪ│ቃኘው ሻለቃ│የኢንተርኔት ሱስ│

Lualawi ሉዓላዊ/በኢትዮጵያ ጉዳይ የአረብ ሐገራት በስብሰባ ተወዛገቡ /የምጥለው መንግሥት የለም-ONLF/ኢትዮጵያ እንድትወገዝ ሱዳን ያቀረብችው ውድቅ ሆነ
▶︎

Lualawi ሉዓላዊ/በኢትዮጵያ ጉዳይ የአረብ ሐገራት በስብሰባ ተወዛገቡ /የምጥለው መንግሥት የለም-ONLF/ኢትዮጵያ እንድትወገዝ ሱዳን ያቀረብችው ውድቅ ሆነ

ህንድ ብቻዋን አለም ናት!
▶︎

ህንድ ብቻዋን አለም ናት!

የሀበሾች ኑሮ በዩጋንዳ!
▶︎

የሀበሾች ኑሮ በዩጋንዳ!

አለምን ይወቁ EP 43: ሰሜን ኮርያ│North Korea
▶︎

አለምን ይወቁ EP 43: ሰሜን ኮርያ│North Korea

አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
▶︎

አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ

ዓለም ያላየው ድንቅ ቅርስ | ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ ገዳም ሀሌታ @artstvworld
▶︎

ዓለም ያላየው ድንቅ ቅርስ | ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ ገዳም ሀሌታ @artstvworld

ሰው የራባቸው የአሜሪካ የተረሱ ከተሞች│The Forgotten Midlands of Florida!
▶︎

ሰው የራባቸው የአሜሪካ የተረሱ ከተሞች│The Forgotten Midlands of Florida!

ለማመን የሚከብደው የሰው ልጅ መኖሪያ!
▶︎

ለማመን የሚከብደው የሰው ልጅ መኖሪያ!

ላትቪያ - ወንዶች እየጠፉባት ያለችው ሀገር? LATIVIA
▶︎

ላትቪያ - ወንዶች እየጠፉባት ያለችው ሀገር? LATIVIA

ኤል ሳልቫዶር፡ ከገሃነም ወደ ገነት? #Ethiopia #traveldocmentery #el salvador #history.
▶︎

ኤል ሳልቫዶር፡ ከገሃነም ወደ ገነት? #Ethiopia #traveldocmentery #el salvador #history.

Ethiopia - አቡነ ማትያስ ስለአርሲው ግድያ!፣ ስለወታደራዊ ርምጃው ዓለምአቀፉ ጥሪ፣ የኢትዮጵያ መርከብ በኢራን፣ እንግሊዝ ስለ ምርጫ
▶︎

Ethiopia - አቡነ ማትያስ ስለአርሲው ግድያ!፣ ስለወታደራዊ ርምጃው ዓለምአቀፉ ጥሪ፣ የኢትዮጵያ መርከብ በኢራን፣ እንግሊዝ ስለ ምርጫ