በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 Join this channel to get access to perks:    / @endalegetamultimedia   ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Subscribe Here:-    / @endalegetamultimedia   Join My Additional Channels:-    / @misalecinemaምሳሌሲኒማ      / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች   📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #getachew_belete #endalegetakebede #endalegetamultimedia #zagol_book_bank #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

ብሓጥያትካ ምሕዛንን ናይ ይቕሬታ ኣምላኽን | ዓስራይ ትምህርቲ
▶︎

ብሓጥያትካ ምሕዛንን ናይ ይቕሬታ ኣምላኽን | ዓስራይ ትምህርቲ

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
▶︎

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

የንግሥት ፉራ አስደናቂና አስጨናቂ ጀብዱዎች! ቆይታ ከተሾመ ብርሃኑ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank
▶︎

የንግሥት ፉራ አስደናቂና አስጨናቂ ጀብዱዎች! ቆይታ ከተሾመ ብርሃኑ ጋር! @endalegetamultimedia #zagolbookbank

ደረጄ ኃይሌ ማን ነው // ልዩ ዘጋቢ ፊልም // ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር
▶︎

ደረጄ ኃይሌ ማን ነው // ልዩ ዘጋቢ ፊልም // ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር

እነ ዐቢይና ኢዮብ ወደ ፍርድ ቤት? ፤ የማትታመነው የዐቢይ 'እናት' |ETHIO FORUM
▶︎

እነ ዐቢይና ኢዮብ ወደ ፍርድ ቤት? ፤ የማትታመነው የዐቢይ 'እናት' |ETHIO FORUM

“ሀገሬ ሌላ ሀገር አላት ይሆን?” ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube
▶︎

“ሀገሬ ሌላ ሀገር አላት ይሆን?” ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube

የቢኒያም በቀለ ትዝታ (፩)
▶︎

የቢኒያም በቀለ ትዝታ (፩)

"ብዙ የሰራ ሰው ሳይከበር የሚወጣበት ሁኔታ በጣም ይገርመኛል፤ . . .  በ14 ዓመት ቆይታዬ ተቀያሪ ሆኜ ጀምሬ አላውቅም" ሙላለም ረጋሳ
▶︎

"ብዙ የሰራ ሰው ሳይከበር የሚወጣበት ሁኔታ በጣም ይገርመኛል፤ . . .  በ14 ዓመት ቆይታዬ ተቀያሪ ሆኜ ጀምሬ አላውቅም" ሙላለም ረጋሳ

የሙሉጌታ ተስፋዬን ስራዎች በጨረፍታ ... ወፍዬን በወፍ በረር...#ክፍል ሶስት#
▶︎

የሙሉጌታ ተስፋዬን ስራዎች በጨረፍታ ... ወፍዬን በወፍ በረር...#ክፍል ሶስት#

ገጣሚው አስለቀሰ😭😭😭 /ለታረዱት ለኔ ሀገር  ሰዎች-ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም
▶︎

ገጣሚው አስለቀሰ😭😭😭 /ለታረዱት ለኔ ሀገር ሰዎች-ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም

የታላቁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ(አያ ሙሌ) የህይወት ገጠመኞች...ክፍል ሁለት
▶︎

የታላቁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ(አያ ሙሌ) የህይወት ገጠመኞች...ክፍል ሁለት

ከወመዘክር ወጥተው ኪሎ አስር ብር የተሸጡት ታሪካዊ መጻሕፍት የት ገቡ? ቆይታ ከአብዲ ነጋሽ ጋር! ⁠@endalegetamultimedia #zagolbookbank
▶︎

ከወመዘክር ወጥተው ኪሎ አስር ብር የተሸጡት ታሪካዊ መጻሕፍት የት ገቡ? ቆይታ ከአብዲ ነጋሽ ጋር! ⁠@endalegetamultimedia #zagolbookbank

Ethiopia - ትግራይን ቆለፉባት | ረግጠው ወጡ
▶︎

Ethiopia - ትግራይን ቆለፉባት | ረግጠው ወጡ

የቢንያም በቀለ ትዝታዎች ቁ/2
▶︎

የቢንያም በቀለ ትዝታዎች ቁ/2

Lualawi ሉዓላዊ/ብልጽግና ሠራዊት እያስጠጋ፣ሽፍታ እያደራጀብን ነው - ሕወሐት/ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ግፊት እያደረገች ነው/ልደቱ እና ድምጸ ወያኔ . . .
▶︎

Lualawi ሉዓላዊ/ብልጽግና ሠራዊት እያስጠጋ፣ሽፍታ እያደራጀብን ነው - ሕወሐት/ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ግፊት እያደረገች ነው/ልደቱ እና ድምጸ ወያኔ . . .

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube
▶︎

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

A moment with author Adam Reta - @endalegetamultimedia
▶︎

A moment with author Adam Reta - @endalegetamultimedia

ኣውፈርቲ ኤርትራውያን ምስ መንእሰያት ኡጋንዳ ዘደንቕ ምሸት ኣሕሊፎም
▶︎

ኣውፈርቲ ኤርትራውያን ምስ መንእሰያት ኡጋንዳ ዘደንቕ ምሸት ኣሕሊፎም

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history
▶︎

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

ህይወቱም ሞቱም ቅኔ የሆነው ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ#ክፍል ስድስት#
▶︎

ህይወቱም ሞቱም ቅኔ የሆነው ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ#ክፍል ስድስት#