ቤትና ንብረታችሁን በውክልና ከመስጠታችሁ በፊት ይህን ካላያችሁ እንዳትጸጸቱ! 🛑 Power of Attorney Risks | Gebeya Business
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቤት፣ መሬት ወይም ማንኛውንም ንብረት ለሌላ ሰው በውክልና (Power of Attorney) ሲሰጡ ማወቅ የሚገቡዎትን ወሳኝ ነጥቦች እንወያያለን። ብዙዎች በቅርብ ዘመድ ወይም ጓደኛ በኩል ንብረታቸውን ያጡበትን ምስጢር እና ራስዎን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ዝርዝር መረጃ ይዘን ቀርበናል። ከመፈረምዎ በፊት ይህን ይመልከቱ! In this video, we discuss the essential things you must know before granting Power of Attorney for your property. Giving someone the legal right to manage your assets comes with huge risks. Learn how to protect your home and investments from fraud and misuse. Don't sign anything until you watch this legal guide! የውክልና አይነቶች፡ ሙሉ ውክልና እና የተገደበ ውክልና ልዩነታቸው። የማጭበርበሪያ መንገዶች፡ በውክልና ስም ንብረት መሸጥና መለወጥ። መፍትሄው፡ ውክልናውን በጊዜ ገደብ ወይም ለተወሰነ ተግባር ብቻ መገደብ። ህጋዊ ምክር፡ ውል ከመፈረምዎ በፊት የህግ ባለሙያ ማማከር። #gebeyabusiness #Ethiopia #PropertyLaw #PowerOfAttorney #RealEstateEthiopia #LegalAdvice #EthiopianLaw #ቤትእናንብረት #ውክልና #ጥንቃቄ #EthiopianNews #LegalTips
![TechTalk With Solomon S29 E10 - እጅግ አስገራሚ የኤአይ እውነታዎች [ክፍል 1]](https://i.ytimg.com/vi/_o756nHwl98/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBJpEjhuLEiFCUeh_zJH4r3hGV6Bg)
TechTalk With Solomon S29 E10 - እጅግ አስገራሚ የኤአይ እውነታዎች [ክፍል 1]

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Jun 27/28, 2026

በቀበሌ ቤት እየኖራችሁ በውርስ ኮንዶሚንየም ለወረሳችሁ#Lawyer Mihret #ህግ #Tebeka

ኮሎኔሎች ያለቁበት የጎጃም ጦርነት/''የጋራ አለማ የሌላቸው ሀይሎች በጋራ እየመጡ ነው'' ጀነራሉ/ ''ወደ ፕሪቶሪያ ተመለሱ'' አሜሪካ -6-26-2026

Here's How To Hide Property Ownership (Using Land Trusts)

አቶ ጌታቸው ረዳ ስለኤርትራ እና የቀድሞው ሕወሃት ምን አሉ? @ethiopiannewsagency

ሰበር መረጃ! አዲስ የቤት ኪራይ ህግ! የቤት ኪራይ ጣሪያ ተወሰነ! | 11.5% ብቻ ይጨምራል | New Rental Law Explained!

የኢትዮጵያ ዶክተሮች ወደ ርዋንዳ መኮብለል | ሶማሌ ክልል እየጨመሩ ያሉ የፀጥታ ስጋቶች | የሐዋሳ 'ታጋይ መንደር' ነዋሪዎችን ምን ገጠማቸው?

Inside the Largest High-Tech Banana Leaf Processing Factory You’ve Never Seen Before (Full Process)

ናይ ፕረዚዳንት ኢሳያስ ተተካኢ ተፈሊጡ? ናይ ምድምሳስ ጦርነት ክካየድ? ኣብ ትግራይ እገዳ? TDF ይሃድም ኣሎ - ፃድቃን! ጥይት ንወፃእ ምሻጥ ጀሚርና?

አዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት ትርፍ ቤትና የከተማ ቦታ የተወረሰበት አግባብ እና አዲሱ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ ይዘት።

How I'll Make $90k Profit from a Single Deal (Full New Construction Breakdown)

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

🏠 ለደመወዝተኛ የቤትና የመኪና ብድር | ንግድ ባንክ ያቀረበው የብድር አማራጭ | CBE Home & Car Loan Explained

ከቤት ሆናችሁ የምትሰሩት Full Day Printing With Abel Dire

ከተወካይ ላይ ቤት ስትገዙ ተጠንቀቁ ‼ ቤት የሸጠላችሁ ሰው ፊርማውን ቢክድ ‼

ቤት በካሬ 74ሺ ብር ብቻ | Apartment price inAddis Ababa |TIRITA BUSINESS REVIEW

Genius invention by a 60-year-old builder amazes engineers! | Construction DIY Tips

