የኪዳነ ምሕረት መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection | kidane mihret 2026

ምርጥ የቅድስት ኪዳነ ምህረት መዝሙራት ስብስብ // Kidane Mihret Mezmur Collection 2026 ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረቡት መዝሙሮች የባለቤቶቹ (የመዘምራኑ እና የየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናቱ) መብት የተጠበቀ ነው። ይህ ስብስብ የተዘጋጀው ለመንፈሳዊ አገልግሎትና መዝሙሮቹ ለብዙኃን እንዲደርሱ ለማድረግ ብቻ ነው። ማንኛውም የቅጂ መብት ጥያቄ ካለዎት እባክዎን እርምጃ ከመውሰድዎ በፊት በቀጥታ ያነጋግሩን። Disclaimer: The songs included in this video belong to their respective artists and copyright owners. This collection is compiled for spiritual and prayer purposes only, aiming to share these hymns with a broader audience. If there are any copyright concerns, please contact us directly before taking any action (Email: [email protected] ). እንኳን ለሰባቱ ኪዳናት አንዷ ለሆነችው ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት (ለእናታችን ለአሥራት በኩራችን) መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን! ኪዳነ ምሕረት ማለት "የምሕረት ቃል ኪዳን" ማለት ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም "ስምሽን የጠራውን፣ ዝክርሽን ያዘከረውን፣ በስምሽ የተማጸነውን እምርልሻለሁ" ብሎ የገባላት ታላቅ ቃልኪዳን የሚታሰብበት እለት ነው። 👉 በዚህ ቪዲዮ የቅድስት እናታችንን የምሕረት ቃልኪዳን የሚዘክሩ፣ ለነፍስ እረፍት የሚሰጡ፣ ልቡናን ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ የተመረጡ መዝሙራትን በስብስብ ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁ በመዘመር በረከት እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ይህ ስብስብ በቤታችሁ፣ በሥራ ቦታችሁ አልያም በጉዞ ላይ ሆናችሁ እንድታዳምጡት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ተወዳጅ የሆኑ የዘማሪት ሠዓሊት መልካም ስማቸው ዝማሬዎች መገኛ ለሆነው ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን 🙏 ✨ Like, Share እና Subscribe ማድረግ እንዳይረሳ! መልካም የምስጋና እና የጸሎት ጊዜ🙏 ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!!!

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የምስጋና መዝሙሮች | Abune Gebremenfes Kidus | New Ethiopian Orthodox  Mezmur
▶︎

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የምስጋና መዝሙሮች | Abune Gebremenfes Kidus | New Ethiopian Orthodox Mezmur

🔴 በዐቢይ ጾም የሚደመጡ የንስሀ መዝሙሮች | Abiy Tsom Mezmur | Abel Mekbib | yensha mezmur orthodox ethiopian
▶︎

🔴 በዐቢይ ጾም የሚደመጡ የንስሀ መዝሙሮች | Abiy Tsom Mezmur | Abel Mekbib | yensha mezmur orthodox ethiopian

10 June 2026
▶︎

10 June 2026

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ  መዝሙረ ቅዱሳን
▶︎

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket
▶︎

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

30 April 2026
▶︎

30 April 2026

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2
▶︎

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
▶︎

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ የታሰረበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗❗#ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia
▶︎

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ የታሰረበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗❗#ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026
▶︎

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026

ለማጽናናት የሆዱ ጳጳሳት ቦታው ላይ ሳይደርሱ ለምን ተመለሱ?
▶︎

ለማጽናናት የሆዱ ጳጳሳት ቦታው ላይ ሳይደርሱ ለምን ተመለሱ?

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur
▶︎

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur
▶︎

የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴 የቅዱስ አማኑኤል የዝማሬ ስብስብ ‼️ የማለዳ ምስጋና‼️ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
▶︎

🔴 የቅዱስ አማኑኤል የዝማሬ ስብስብ ‼️ የማለዳ ምስጋና‼️ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

እጅግ የሚያስደንቅ የእመቤታችን ምስጋና....ማርያም ፍቅር ናት.......ሚሊኒኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ
▶︎

እጅግ የሚያስደንቅ የእመቤታችን ምስጋና....ማርያም ፍቅር ናት.......ሚሊኒኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ

ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
▶︎

ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር full album

የማይጠገቡ የድሮ ኦርቶዶክስ መዝሙር ስብስብ Old Orthodox Mezmur Amharic
▶︎

የማይጠገቡ የድሮ ኦርቶዶክስ መዝሙር ስብስብ Old Orthodox Mezmur Amharic

የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ በሱፈቃድ // by Zemari Besufekad selection mezmurs
▶︎

የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ በሱፈቃድ // by Zemari Besufekad selection mezmurs

ከሞቀው ቤቷ ወደ ገዳም ማን ያደርገዋል ? #orthodox
▶︎

ከሞቀው ቤቷ ወደ ገዳም ማን ያደርገዋል ? #orthodox