Chororsa Chumbo ሁካምሳ ጮሮርሳ

ጮሮርሳውን ለማዘጋጀት የሚያስገልጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን 1 የሾርባ ማንኪያ የሀበሻ እርሾ ከግማሽ ኩባያ ውሃ ጋር መበጥበጥ የሀበሻ እርሾ ፡ ከ1-2 ቀን ተቦክቶ ካደረ የእንጀራ ሊጥ የሚዘጋጅ የእርሾ አይነት ነው 750ግራም የቀይ ጤፍ ዱቄት ዱቄቱ ላይ ጠጣ የሆነ ጤፍ ፣ ጠጠር እንዲሁም የተለያዩ ነገሮች ካሉ ለማጣራት በወንፊት መንፋት ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ ኮረሪማውን የምትጨምሩት ለጠዓም ያህል ነው 1 የቡና ማንኪያ ጨው የጨው መጠኑ እንደምትፈልጉ የጠዓም አይነት ይወሰናል 1 ቁንጥር አብሽ ግብዓቶቹን ከጨመራችሁ በኃላ እርሾውን እና ውሃ በመጨመር ላላ እስኪል ድረስ ማቡካት ካቦካችሁ በኃላ በደንብ ሸፍናችሁ ከ8-10 ሰዓት ያህል ኩፍ እንዲል ማሳረፍ አይቡን ለማዘጋጀት 300 ግራም አይብ 1 ኩባያ እርጎ 1 የቡና ማኪያ ኮረሪማ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ 1 ቁንጥር ጨው 1 ኩባያ የቀለጠ ቂቤ ከላይ የምትጨምሩት ስልስ ለማዘጋጀት ግማሽ ኩባያ ተነጥሮ የቀለጠ ቂቤ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ ቂጣውን ለመጋገር የጋለ ሰፊ መጥበሻ / የእንጀራ ምጣድ ላይ አግላችሁ እጃችሁ ላይ ውሃ እያደረጋችሁ መጠፍጠፍ በአንድ በኩል ከበሰለ በኃላ ገልብጦ ማብሰል ንፋስ ከነካው ነጭ ሊሆን ይችላል ነጩን ለማጥፋት ቂቤ በኃላላይ መለወስ ይቻላል አቀራረብ የጋገራችሁት ቂጣ ለአበላል አመቺ እንዲሆን በቢላ ሰንጠቅ ማድረግ ከላይ አይቡን ጨምሮ መዳመጥ ያዘጋጃችሁት ስልስ ጮርር እያደረጋችሁ ከላይ መጨመር ማባያ እርጎ ትኩስ መጠጦች

የጮሮርሳ አሰራር በቀይ ጤፍ በአይብ የተቀመመ || how to make chororso cultural food || Ethiopian food ||
▶︎

ቀላል እናምርጥ የአምባሻ አገጋገር//Ethiopia Food//Ertrian Food//ልዩ የሐምባሻ አገጋገር

Anchor Media ''ዝም ብሎ መሞት የለም'' ጸባቴ የማነ ብርሃን ዐስራት

እንጀራን ከማቡካት ጀምሮ ሙሉ ስራውን በጥያቄያችሁ መሰረት // የተዋጣለት የእንጀራ አገጋገር #injera #ethiopianfood

ለበዓሉ ከቤተሰቦ ጋር ሰብስብ ብለው ይመገቡ
▶︎

ለበዓሉ ከቤተሰቦ ጋር ሰብስብ ብለው ይመገቡ

ቶርቲላ ቂጣ tortilla bread
▶︎

ቶርቲላ ቂጣ tortilla bread

ውሎ አዳር -  ጮሮርሳ፤ ጦሮሾ፤ ዳንጋ በአንድ ገበታ
▶︎

ውሎ አዳር - ጮሮርሳ፤ ጦሮሾ፤ ዳንጋ በአንድ ገበታ

የሰሊጥ አነባበሮ/ ልዩ የአነባበሮ አገጋገር ሞክሩት ሲጣፍጥ Ethiopian food/special

Ethiopian Bursame ቡርሳሜ
▶︎

Ethiopian Bursame ቡርሳሜ

Ethiopian food  How to make enjera teff with barley" የጤፍና የገብስ  የእንጀራ አገጋገር ቁ,1

የጮሮርሳ / ጩምቦ / የኦሮሞ የባህል ምግብ አሰራር / Ethiopian Food / Oromo Traditional Food

ለኣሰራር ቀላል ያለ ኣብሲት የገብሥ እና የ ጤፍ እንጀራ// teff with barely flour

Hummus ህሙስ
▶︎

Hummus ህሙስ

እንጀራችሁ እንዲያምርና ቶሎ እንዳይበላሽ  እነዚህን 7 ሚስጥሮች ተጠቀሙባቸው/how to make ethiopian injera/teff injera/ethiopian

የኦሮሞ ባህላዊ ጮሮርሳ ጩቦ አስራር how to make Oromo tradition food @zedkitchen​

እንጀራ እንዳይሻግትብን የሚረዳ መላ// ለእኔ የጠቀመኝን ለእናንተም ከጠቀማችሁ #tiktok #ethiopianfood #injera

የፒታ ዳቦን እንዴት እንደሚሰራ (በቤት ውስጥ ቀላል አሰራር) የዳቦ አሰራር ዳቦ/Simple food making at home!

Ethiopia Breakfast Seteto ሰተቶ
▶︎

Ethiopia Breakfast Seteto ሰተቶ

እንጀራ አልወጣ ለሚላቹ ቀላል አሰራር  በየትኛውም አገር ለምትኖሩ - Easy Injera Recipe

Fluffy and Soft Turkish Flatbread :: Grilled Flatbread :: Bazlama