/ሔዋን ሙሉጌታ/ ባለቅኔው መሉጌታ ተስፋየ/:የልጅ ልጆችሽን የሚያሳድግ ሀብት አስቀምጨልሻለሁ::#henokmewded #ethiopia
የታዋቂዉ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ (አያ ሙሌ) ዘመን የማይሽራቸዉን ስራዎችን ሰርቶ አልፏል። የአያ ሙሌ ነገር ግራ ነው! ሕይወቱም ሲበዛ ዥንጉርጉር ናት፡፡ በ1946 በወልድያ ተወልዶ በ1996 ደግሞ ህይወቱ አልፏል። የአያ ሙሌ ለአበበ ተካ ፣ለፀደንያ ገ/ማርቆስ ፣ ለሀና ሸንቁጤ፣ ለአበበ ብርሃኔ ፣ለአበበ ተካ ፣ ለብፅአት ስዩም ፣ ለታምራት ደስታና እንዲሁም ለሌሎች ታዋቂ ዘፋኞች ግጥሙን እናም አስደናቂ ስራዎቹን አስደምጦናል። የዘመን ባለቅኔ የትውልድ አሻራና የነፍስ ሰው የሆነው ሙሉጌታ ተስፋየ ዘመኑን ሙሉ ካኖራቸው ነገሮች ውስጥ ሁሉም ድንቅ ቢሆንም ልጅን ያክል ሀብት የለምና የመጀመሪያዋን የእትብቱን ክፋይ የትውልድ ስሟ ሀዋ በኃላም ሔዋን ሙሉጌታ የተባለች ውብ ልጅ ጥሎልን አልፏል :: ከዝች የሀገር ዋርካ የሆነው የሙሉጌታ ተስፍየን ልጅ በእልፍኛችን ጠርተን ቆንጆ ቆይታ አድርገናል ተከታተሉት:: አዘጋጅና አቅራቢ ሔኖክ መውደድ #henokmewded #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #chewataawaki #ethiopianmusic #musicofethiopa #Amlesetmuche #ኢትዮጵያ #Abebeteka #Tamiratdesta

▶︎
የባለቅኔው ልጅ - ሼህ አብዱ ሙሉጌታ ተስፋዬ

▶︎
ብሩክ ሞገስ ስለ አያ ሙሌ | Biruk Moges about Aya Mule

▶︎
ሀብትና ስልጣንን የሚያስንቅ የጎዳና ህይወት

▶︎
ሻምበል ፀጋዬ / በሚስቱ የተፈተነው አባት" / ሰካራሟ ሚስቴ ልጄን ተይልኝ!"

▶︎
ተወዳጁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ በአንድ ወቅታ ያደረገው ታሪካዊ ቃለምልልስ | poetry mulugeta twsfaye best interview #habesha

▶︎
MORNING PRAYER | Surrender Your Family to God with Faith and Walk this Day in His Peace and Prote...

▶︎
ሞዴል ለመሆን የተጀመረው ጉዞ መጨረሻ! እኔ በወደኩበት እናንተ አትውደቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
ከየመን ጦርነት የተረፈች ነፍስ / ሊገደል ከሚፈለግ ባለስልጣን ቤት ነበር የምሰራው::

▶︎
ክፍል ፪- ምሁሩን በሆዱ መያዝ፣ መለስን በጠየኩት ታገድኩ፣ አንቺ ርቀሽኝ ከሆነ እንኳን መጽሐፍ እየሱስም ይቅርብኝ

▶︎
አውደ ሰብ-ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ከ1946-1996 ክፍል አንድ | EBC

▶︎
"ማበዴን ያወቅኩት ጥርሴ ላይ ፀጉር ሳበቅል ነው" ከቁርዓን እስከ የኔታ - ክፍል ፩

▶︎
ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

▶︎
የተወዳጁ ድምፃዊ አበበ ብርሃኔ "መገናዬ" ሙዚቃና አያ ሙሌ _ ከአያ ሙሌ ጋር መታመም !! #habesha #music #አያ_ሙሌ

▶︎
"ሻምበሉ" እና ሚስቱ / ዉሸቱን ነዉ / የጎሮ ህዝብ ይፍረድ

▶︎
ትረካ - ስብሃት ገ/እግዚአብሔርን ከሌላ ማዕዘን | ሚካኤል ሽፈራው |መልክአ ስብሃት #amharicaudiobooks |#tireka #ትረካ #amharicbooks

▶︎
ልዩ ቆይታ ከ ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ ባለቤት ሀረግ ዘርዓብሩክ ጋር !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

▶︎
ባለቅኔው አያ ሙሌ “ከሙዚቃ ያወዳጁኝ ከደሴና ከመቀሌ የሚመጡ አውቶቢሶች ነበሩ ይል ነበር /ሸጋ ወግ ከአርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ጋር //በቅዳሜን ከሰአት//

▶︎
የባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ዕዳ አለብን // አያ ሙሌ በወጣቶች ጸሐፍት ሲቀነቀን

▶︎
በቅንጦት የተጀመረው ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) "ሙሉጌታ ተስፋዬ በረንዳ ላይ እና በየ አውቶቢሱያሱ ያደረባቸው ቀናቶች ብዙ ናቸው " ክፍል 1

▶︎
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ

▶︎
ክፍል ፬ -ቴዲ አፍሮ፣ይልማ ገብረአብ ይጠየቃሉ። የባለቅኔው ግጥሞቹ ተሰርቀዋል? ዳዊት የደገመው፣ ቁራን የቀራው አያ ሙሌ

▶︎
ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴ | የማያውቀው ሚስጥር የለም የሚባለው የደርጉ ደህንነት ቢሮ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ተስፋዬ ማነው ?

▶︎
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

▶︎
//የት ናቸው?// የሜሪ አርምዴ ባለክራሯ ቤተሰቦች የት ናቸው? ልዩ ጊዜ ከሜሪ አርምዴ ያልተሰሙ ታሪኮች ጋር /በቅዳሜን ከሰአት/

▶︎
Sheger FM Woy AddisAbeba - ገፀ ብዙ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) Mulugeta Tesfaye Interview ሙሉ ቃለ ምልልስ

▶︎
CHOSEN ONE! SOMEONE IN A SUIT JUST ASKED "WHO TRAINED THEM?" ...NOBODY DID. THAT'S THE MYSTERY

▶︎
