አየርመንገድ ሜዲካል ላይ ይወደቃል?/Ethiopian Airlines Cabin Creew Medical Tips!

#dflighttips #ethiopianairline #cabincrewjobs በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ አስተናጋጆች የስራ ዘርፍ ብቁ ሆስተሰች ለመመልመል በሚካሄደው የምርጫ ሂደት የመጨረሻው የጤና ምርመራ/ Medical Test ምን አይነት ሂደት እንዳለውና ምን ምን የጤና ችግሮች ከውድድሩ ሊያሰናብቱን እንደሚችሉ በዝርዝር እናያለን። In this video, we will take a detailed look at the final stage of the selection process for cabin crew applicants at Ethiopian Airlines: the medical test. We will explore what the process involves and what kind of health conditions might disqualify candidates from the recruitment process. በዚህ ቻናል እቭዬሽን ኢንደስትሪው እንዴት እንደሚሰራ፣ ኤርፖርቶች ላይ ያለው አሰራር፣ መንገደኞች ከበረራቸው በፊትና ምን አይነት ዝግጅትና ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው፣ የቪዛ አሰጣጥና ከኢሚግሬሽን ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን እናነሳለን። ዘወትር አርብ ከሰዓት 11:00 የጉዞ ቲፖችንን፣ ጠቃሚ የበረራ መረጃዎችን፣ ቪዛና ተዛማጅ ጉዳዮችን የምናጋራችሁ ሲሆን ዘወትር ማክሰኞ በተመሳስይ ሰዓት አቭዬሽንና የበረራ እንደስትሪው ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ድንቅና አይረሴ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። In this channel, we discuss how the aviation industry works, procedures at airports, what preparations and precautions passengers should take before their flight, visa issuance and immigration. Every Friday at 11:00 pm we will share essential travel tips, important flight information, visa and related issues and every Tuesday at the same time we will bring you various wonderful and unforgettable stories that happened in the aviation and flight industry.

ለኢንተርቪውና እስክሪኒንግ እንዴት እንዘጋጅ? ||Ethiopian Airlines Interview & Screening Call!
▶︎

Trainee pilot Medical Examination// Ethiopian Airlines Trainee pilot

የተለያዩ የላቦራቶሪ ምርመራ ናሙና በሚሰጥበት ወቅት መደረግ ያለባቸውና ፍፁም መደረግ የሌለባቸው ዋና ዋና ነገሮች/በሀብታሙ አራጌ የላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት/

24 ዓመት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግያለሁ! @dawitdreams

AVIATION MEDICALS/ MEDICAL REQUIREMENTS TO BECOME A FLIGHT ATTENDANT/CABIN CREW MEDICALS

Ethiopian Airlines Cabin crew Update/Salary...

Alemneh Wasse  መተማተሙስ አበቃ፤ግን ማን አሸነፈ??
▶︎

Alemneh Wasse መተማተሙስ አበቃ፤ግን ማን አሸነፈ??

Male CABIN CREW Grooming standards #ethiopianairline #ethiopian #habesha #Cabincrewintervew

የትኛውን የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ ለየትኛው የእሳት አይነት (ምድብ) መጠቀም ይቻላል?#fire #safety #fireextinguisher #ebs #training

የኢትዮጵያን አየር መንገድ አካዳሚን ለመቀላቀል ምን ምን ነገሮችን ማለፍ ይጠበቃል!

ፓይለቶች ስንት ብር ይከፈላቸዋል? #hostes #pilot #cabincrew

የአየርመንገድ የፅሑፍ ፈተና! ||Ethiopian Airlines Cabin Crew, SOM & Pilot Training Written Exam!

Medical Exam for AMT, Modularized and Trainee Aircraft Mechanic /የህክምና ምርመራ/Ethiopian Airlines

ፓይለት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? - S05 EP43 | CHOICE Podcast | @ethiopilots3986   #ethiopiaairline #aviation

አስገራሚው የስልጠና ሒደት በኢትዮጵያ አቬሺን ዩኒቨርስቲ    |   መልክአ ሕይወት   |  ሀገሬ ቴቪ

ኢትዮጵያ ውስጥ ፓይሌት ለመሆን 🧑‍✈️ || How to become a pilot in Ethiopia  🛫

የሆስተሶች ደሞዝ ስንት ነው? || How much is Cabin Crew Salary in Ethiopia?

🔴ለሜዲካል ምርመራ ስንሄድ የምንመረመራቸዉ የምርመራ አይነቶች
▶︎

🔴ለሜዲካል ምርመራ ስንሄድ የምንመረመራቸዉ የምርመራ አይነቶች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆች/ሆስተሶች ስንት ይከፈላቸዋል ጥቅማጥቅሞቹስ ምንድን ናቸው? በዚህ video የምታውቁት ይሆናል

🟡E TM120| ለዲቪ ፕሮሰሲንግ የህክምና ቀጠሮ አያያዝ| How DV Medical exam Appointed? መቼና የት ሆስፒታል? በማን ዶ/ር? ምን ልመርመር?