" የገዳይም የሟችም እናት እኔ ነኝ!"
" የገዳይም የሟችም እናት እኔ ነኝ!" -የእናቶች አንጀት የሚበላ ጩኸት እና የሃይማኖት አባቶች ድምፅ! የኢትዮጵያ የእምነት እናቶች ለሰላም፣ በኢትዮጵያ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ደም መፍሰስ ፣ሞት እና ስቃይ ፣የሃይማኖት ጽንፈኝነት ፣ዘረኝነት እና ሙስና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያበቃ ታሪካዊ ጥሪ አቅርበዋል። ሰላም በሀገራችን ላይ ይሰፍን ዘንድ ፣ሁሉም ሰው ንሰሃ በመግባት እና ይቅርታን በመጠየቅ በሁሉም ቤተ- እምነቶች ለሦስት ቀናት በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ታላቅ የጸሎት ፕሮግራም እንዲደረግ ተጠይቋል። የሃይማኖት አባቶችም ጥሪውን በጋራ ተቀብለዋል። የቪዲዮውን ሙሉ መልእክት በመከታተል የሰላም ጥሪው ተካፋይ ይሁኑ!ይህ ቪዲዮ የእያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ ልብ የሚነካ እና ለአፍታ ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ ነው። ሙሉ መልእክቱን አሁኑኑ ተከታተሉት። እውን ግን የሀገራችንን የሰላም እጦት ችግርን በጸሎት መፍታት ይቻላልን? የእናቶች ጩኸት ፣ልቅሶና ዋይታ እንዴት ይሰማዎታል? ያልዎትን አጠቃላይ አስተያየት በኮሜንት መስጫው ላይ ያስቀምጡ። ቪዲዮውን ላይክ፣ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ ( Subscribe) ማድረግ አይርሱ!

▶︎
የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ፤ የአዲስአበባው ስብሰባ |ETHIO FORUM

▶︎
" ከ39 አመታት በኋላ ኤርትራዊቷን ፍቅረኛዬን በፌስቡክ አገኘኋት"

▶︎
ለሀገራቸው ታሪክ ለማኖር የተሰባሰቡት ኢትዮጵያውያን | ሀገርን በማስቀደም ስሜት የሚተገበረው ምክክር | NBC ማታ @NBCETHIOPIA

▶︎
የግዮን በዓል እንዴት ዱባይ ሊዘልቅ ቻለ⁉️

▶︎
🔴 Before You Leave, God Wants To Reveal Something That Could Change Your Life Forever Today

▶︎
የተዋሕዶ ምርጥ መዝሙሮች | አቤል መክብብ • ቴዎድሮስ ዮሴፍ • የገረም ደጀኔ • ምርትነሽ ጥላሁን • ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ

▶︎
የነፍሰ ጡሯ ወታደር አሳዛኝ አሟሟት!ከዩኤን ፕሌን በግፍ ለምን አወረዷት?

▶︎
#ethiopia አዲስ ሃይማኖት ይዘው መጡ #habesha #ethiopia

▶︎
ታቦት በአዲስ ኪዳን የለም!’ ለሚለው ፓስተር ቀጥተኛ መልስ! መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
#ኦርቶዶክሳውያን_እንድንታጠቅ_ይፈቅድልን_ጠብቃና_የህግ_አማካሪ_አያሌው_ቢታኔ/#የመነኮሳቱ_ጦርነት_እየከረረ_ነው

▶︎
ዱባይ ጉድ ሆነች | ኢራን አከሰረቻት ተረክ ሚዛን Salon Terek

▶︎
ዘመን የማይሽራቸው የዘማሪ ይልማ ኃይሌ መዝሙር

▶︎
መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
Alemneh Wasse #የዶንኪትዩብ ዕጣፈንታና #እኛ!!

▶︎
" በጎች ሰዎችን እየበሏቸው ነው"

▶︎
Anchor Media ብልጽግና ያዘጋጀው የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ፥ ብልጽግና ያዘጋጀው የምክክር ኮሚሽን

▶︎
በጥቂቱ ታምነሀልና በብዙ እሾምሃለው | መጋቤ ሐዲስ ሰሎሞን ጽጌ

▶︎
#ጨለማ ክፍል? . . . ኢትዮጵያ ተዳረች ! || Minale Yaregal || ዘና ዜና || አስቂኝ ዜናዎች

▶︎
July-18 ጉድ ባንዳ ተጋሩ I ስዑዲ ባሕርና ሑቲ I PP ንዕርበታ ትህንደድ I Eritrea-Sudan Hit Abiy I China v US I Iran vs US

▶︎
