Track 3 | ዘትካት | ዲ/ን ስቡሕ በገና New Orthodox Begena Song 2026

ንጉሥ ነው ሲሉኝ ፍጥረታት ተዋርዶ ኖሯል በሰው ፊት ትላንትም ዛሬም አየን እኛ አምላክ የሰው እረኛ ወልደ አምላክ እንኳ መሞቱ ለእኛ ብሎ ነው ለፍጥረቱ በመለኮቱ ይነሳል አብነቱን ያውቃል ሐምሌ በባተ በሰባት ሥላሴ መተው ከእርሱ ቤት አብርሃም ልጁን መረቀው ና ተባረክ አለው ቃለ አዋዲው ዮሐንስ ተጣልቶህ ሳለ ሄሮድስ ምትመገበው አላጣህ ምነው ስለት በላህ ሰሪው ፍጥረቱን አታለለ በኖራ ሰራሁ እያለ መች ይፈርስ ነበር ቤታችን እውነት ኖራ ቢሆን ያፈራል ያልነው አትክልት ጠወለገ አሉኝ በጠዋት እስኪ እባካችሁ ዘር አትርፉ ወጣት አበቦች ረገፉ በደሌ በዝቶ ተጨነቅሁ እንዴት አማላጅ ሰው አጣሁ ወንድምና እህት መቼ አለህ አንተ ሰው በናትህ። የቅኔያቱ ምንጭ ፤ "የአማርኛ ቅኔ" ፣ ብላታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ©በኤላም ቤተ ስብሐት ተዘጋጅቶ የቀረበ።

ጾመ ድጓ - የበገና ዝማሬ አልበም - ዲ/ን ስቡሕ በገና   New Begena Ep Album 2026 - Non Stop
▶︎

የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ #በገና #የበገና መዝሙሮች ስብስብ

📍መነኩሴ ከአንድ ገዳም አይወጣም‼️መነኩሴ ከተማ ከተገኘ ምራቅ ይተፋበታል// አባ ገብረኪዳን @menkermedia21

Track 5 | ለከ ኃይል | ከሡ በገና | LEKE HAYL | NEW ORTHODOX BEGENA MEZMUR 2026

አዲስ የበገና ዝማሬ||ያገኘኝን አገኘሁት||ዘማሪት ቅድስት ወርቁ||zemarit kidst worku#@kidestwor #orthodox mezmur#2026

የመጀመሪያ ሙሉ አልበሜ ........በገና መዝሙር
▶︎

የመጀመሪያ ሙሉ አልበሜ ........በገና መዝሙር

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

#new “ምስጋና አምልኮ ስግደት” || LIVE PERFORMANCE ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ

እንዳልሞት
▶︎

እንዳልሞት

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ
▶︎

የበገና መዝሙር ሙሉ አልበም ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

#በገና  መዝሙር በመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ //By Alemu Aga Begenna Mezemure

🔴እውነት እና ምሕረት ተገናኙ || ጉባኤ ቤታችን ፬ ዓመት ሞላው || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴ከአብዮቱ የሞት ፍርድ እንዴት አመለጡ?||ኤሜሪተስ ፕሮፌሰር ቀሲስ ዶክተር አዲስ የሻነው እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ#kendilmedia #ቀንዲል_ፖድካስት

🔴ተወራርጃለሁ|| hanos begena
▶︎

🔴ተወራርጃለሁ|| hanos begena

Track 1  | ማን ይመራመር?  |  ዲ/ን ስቡሕ በገና |  New Begena Mezmur 2026

የማይጠገቡ የድሮ ኦርቶዶክስ መዝሙር ስብስብ Old Orthodox Mezmur Amharic

"፯ አላየንም በሉ" አዲስ የበገና መዝሙር አልበም "በገነኛ ዳግም ብርሃኑ" | "Alaynm belu" New Begena psalm By Begnegna Dagim

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21