2️⃣ሱረቱል ቀለም ለጀማሪዎች 🎤سورة القمر Surah Al-Qalam ለማንበብ እና ለመሀፈዝ እንዲያመች የተዘጋጀ
ለማንበብ እና ለመሀፈዝ እንዲያመች የተዘጋጀ ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ በዚህ ቪዲዮ ላይ ሱረቱል ቀለምን ለጀማሪዎች እንዲሆን ተደርጎ በቀላል እና በዝግተኛ አቀራር ይቀርባል። ቪዲዮው ቁርአንን በትክክል ማንበብ ለሚፈልጉ እህትና ወንድሞች እንዲያግዝ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ✅ ግማሽ የሱረቱል ቀለም ቂርአት ✅ ለጀማሪዎች ተስማሚ የሆነ የዝግታ አቀራር ✅ ከስር በፅሁፍ የሚታይ (ለመከታተል እንዲመች) ✅ ፊደላትን እና ንባቦችን በደንብ ለመለየት የሚረዳ ግልፅ ድምፅ ይህንን ቪዲዮ በማየትና በመደጋገም የሱረቱል ቀለም ንባብዎን በቀላሉ ማስተካከልና ማሻሻል ይችላሉ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) 👍 እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ። ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን። ለተጨማሪ የቁርአን ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረግ እንዳትረሱ። (@ABUMERYEMAMAN ) አላህ ሁላችንንም ቁርአንን ከሚቀሩትና ከሚተገብሩት ያድርገን። አሚን። #ሱረቱል_ቀለም #SurahAlQalam #የቁርአን_ትምህርት #QuranForBeginners #ቁርአን_ለጀማሪዎች #LearnQuran #AmharicQuran #EthiopianMuslims #ተጅዊድ #Tajweed

▶︎
Learn Surah An-Najm with Tajweed | سورة النجم تلاوة تعليمية للمبتدئين

▶︎
ቁርኣንን በቀላሉ ለመማር የሚረዱ 3 መንገዶች | የቁርአን ትምህርት #ቁርአን #ቁርዓን #ሳውዲ #ቁረአን

▶︎
Surah-Al-Qamar-||Reciter:Dr.Misbah Sani||

▶︎
ኢኽዋነል ሙስሊሚን ለሳኡዲ ዓረቢያ ያላቸው ጥላቻ |በኡስትዝ ባህሩ ተካ|

▶︎
ኢልያስ አህመድ በበፊት አቋሙ ኢኽዋኖች ላይ የሰጠው መልስ

▶︎
ሱረቱል ቀመር سوراة القمر

▶︎
Quran recitation in a peaceful voice I Alfatiha, Yasin, AlWaqiah, Arrahman, -By Alaa Aqel

▶︎
Higaada Saxda || Cashirka 1aad || Ustaad badri Axmed (الوجيز قاعده النورانية ) Qaabkan ilmaha ubar!

▶︎
ሱረቱል ቀለም ለጀማሪዎች Surah Al-Qalam ለማንበብ እና ለመሀፈዝ እንዲያመች የተዘጋጀ

▶︎
رقية البيت طاردة الشياطين | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن.

▶︎
Surah Qaf - Slow Recitation for Beginners | ሱረቱ ቃፍ ለጀማሪዎች | سورة ق تعليمية

▶︎
رقية شرعية للمنزل تلاوة خاشعة لسور البقرة، يس، الواقعة، الملك، والرحمن بصوت الشيخ ماهر المعيقلي🌹

▶︎
Suuraa Iinsaan 1-14 سورة الانسان

▶︎
رقية المنزل الشرعية كاملة | لحفظ وتحصين البيت والأولاد من العين والحسد | القارئ علاء عقل🤲💚🤲

▶︎
ሼይኽ ሀሰን ገላው + ሼይኽ አብዱልሃሚድ ያሲን| በኡስታዝ ባህሩ ተካ|

▶︎
Quran challenge with the children of Tartil

▶︎
Surah Yasin (Yaseen) سورة يس | Relaxing heart touching voice | Zikrullah TV

▶︎
ያሲ ኑሩ እስልምና ላይ በቀጠፈ ንግግሩ የተሰጠ መልስ yasin nuru #mistake ||ustaz bahru teka||ኡስታዝ ባህሩ ተካ||

▶︎
Surah Al Mulk سورة الملك | Tranquil Quran to Ease Anxiety & Soothe the Soul | Noble Reciters

▶︎
