ትውስ ይለኛል - ሮኒ ሰልሀዲን እና አማኑኤል ቡሊ በ33.3 Production

ይህን production በ ገንዘብ ልትደግፉ የምትሹ ሁሉ በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000390268417 መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ትውስ ይለኛል በጣር ተከቦ በደም ላብ ባህር ሆኖ ሲያነባ ሲወድቅ ሲነሳ አባ አባ ሲል ተሰቃየልኝ ነፍሱ እስክትዝል የሞተልኝ ፡ ጌታዬን ፡ ኢየሱሴን ፡ ሳስበው በጣም ፡ ያስደንቀኛል ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው? ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ በመስቀል ላይ የሞተው ስለኔ ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት ያን መልከ መልካም ርህሩህ ፈጣሪ የማይችለውን መስቀል አስይዘው መድህናችንን ለፍርድ ወሰዱት ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው? (፪x) በቀራንዮ ፡ ኮረብታ ፡ ለእኔ ፡ የገለጽከው? ላመስግነው ላመስግነው ለኔ የሞተውን በግ ክብር ስጡት ሰዎች ሁሉ በደሙ አንጹቶናልና ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ በመስቀል ላይ የሞተው ስለኔ በቀራንዮ ፡ ኮረብታ ፡ ለእኔ ፡ የገለጽከው? ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው? (፪x) ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ ክብር ስጡት ሰዎች ሁሉ በደሙ አንጹቶናልና በደሙ አንጹቶናልና

አይረባኝም - በረከት ፈለቀ
▶︎

አይረባኝም - በረከት ፈለቀ

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

ለእምነት ሆነኝ  (Lemnet Honegn)
▶︎

ለእምነት ሆነኝ (Lemnet Honegn)

ምን አይነት ፍቅር -ጌትሰማኔ መዘምራን ቡድን (Mn Aynet Feker)

EYC - ዝማሬ //በሰው ፊት ስቆም//  ዘማሪ ኦሊያድ መገርሳ
▶︎

EYC - ዝማሬ //በሰው ፊት ስቆም// ዘማሪ ኦሊያድ መገርሳ

ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 08

ኢየሱስ | ደጋገምክ ይሉኛል Eyesuse Degagemk yelugnal Biniyam Beyene

ባለህበት| BALEHBET| Live Worship Session ቸሊና እና ሳሚ CHELINA x SAMI

ባርኮቴን እቆጥራለሁ  by Kirubel Manyazewal and the Filwoha Seventh-Day Youth Choir

ስምህ ይባረክ /  በመለከት መዘምራን ቡድን
▶︎

ስምህ ይባረክ / በመለከት መዘምራን ቡድን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ | ክፍል 1|

ስምህን ጠርቶ - ዘማሪ ተክለዓብ ማቴዎስ II Simihin Tereto - Singer Tekleab Matewos

Rahel Alemayehu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 ' Tiz Yilegnal ' Original Song By Addisu Worku

እዳ ሞት ፍቅር- ናትናኤል ሙሉ እና ሊዲያ ደሳለኝ
▶︎

እዳ ሞት ፍቅር- ናትናኤል ሙሉ እና ሊዲያ ደሳለኝ

Oh Nefse (ኦ ነፍሴ) - Oh My Soul by Dawit Getachew - Bless & affectionately praise the Lord, O my soul!

OneWay - Amen Alin (አሜን አልን)
▶︎

OneWay - Amen Alin (አሜን አልን)

"ወትሮም የበላይ ነህ" ግሩም የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ  ፓስተር ተከስተ ጌትነት ጋር DEC 31,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

ስምህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Simih - Apostle Yohannes Girma

መልካምነትህ
▶︎

መልካምነትህ

ኑ የታመናችሁ ፣ ደስታ ለዓለም | የቀበና ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ወጣት መዘምራን