#miskinochu (( ክፍል 6 )) እንግዳው ll S5Ep6 ll

ውድ ቤተሰብ LIKE, SUBSCRIBE SHARE እያደረጋችሁ!!! ምስኪኖቹ ሲትኮም ሞኩመንታሪ አቀራረብን የሚከተል ኮሜዲ ነው፤ ርዕሱ ምስኪኖቹ የተሰኘበት ምክንያትም በዚህ ሲትኮም ውስጥ የምናያቸው ገፀ ባህሪያት ጥሩ ሰዎች ቢሆኑም በሁኔታዎች እና በአጋጣሚዎች ምክንያት ስሜታቸው እየተጎዳ ወደ ግጭት ሲገቡና ራሳቸውንም በአካባቢያቸው ያሉ ሰዎችንም ሲያሳዝኑ የሚያሳይ በመሆኑ ነው፡፡ እንደ ፀሀፊው (ክርስቲያን ሩጋ) ህሳቤ ክፋትን ተለማምዶ ካልከፋ በስተቀር ሰው በተፈጥሮው ጥሩ ፍጥረት ነው፤ ነገር ግን ነገሮችን የሚረዳበት መንገድና የሚሰጠው ምላሽ በሰዎች ዘንድ መጥፎ ሊያስመስሉት ይችላሉ ይለናል፡፡ በዚህ ኮሜዲ አማት ሙልዬም ምራትም ኤደንም፣ ባል እያሱም በራሳቸው ዓለም ትክክልና ጥሩ ልብ ያላቸው ገፀ ባህሪያት ናቸው፡፡ ይህ ክቧና ሌሎች ወደዚህ ቤተሰብ የሚመጡ ገፀ ባህሪያትንም ያካትታል፤ ይህ ሲትኮም ሙሉ ለሙሉ በምናባዊ ገፀ ባህሪያት የተሰራ ሲሆን ከገዓዱ ዓለም ጋር የሚመሳሰሉ ስሞች ሁኔታዎችና ታሪኮች ካሉ በአጋጣሚ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፤ #miskinochu #ethiopiancomedy #addisdramastudio #addisdrama

#miskinochu  ll ክፍል 7 ll  ቢሞትስ  ll   S5Ep7
▶︎

#miskinochu ll ክፍል 7 ll ቢሞትስ ll S5Ep7

አንተማ በቆረጣ ታያለህ😄😄...በክረ ካርታ ተጫወተ ምርጥ ጊዜ ከሮቤል ሚደቅሳ  እና ከበክረ ጋር.....| Seifu on EBS
▶︎

አንተማ በቆረጣ ታያለህ😄😄...በክረ ካርታ ተጫወተ ምርጥ ጊዜ ከሮቤል ሚደቅሳ እና ከበክረ ጋር.....| Seifu on EBS

ዋና ደላላ June 10, 2026
▶︎

ዋና ደላላ June 10, 2026

#miskinochu ll ክፍል 5 ll የመጀመርያ ደሞዜ   ll S5Ep5 ll
▶︎

#miskinochu ll ክፍል 5 ll የመጀመርያ ደሞዜ ll S5Ep5 ll

አሚር እና ፈሪሀ በፍቅር የተሞሉ ትዕይንቶች #1- Feriha - ፈሪሀ
▶︎

አሚር እና ፈሪሀ በፍቅር የተሞሉ ትዕይንቶች #1- Feriha - ፈሪሀ

ይሉኝታ🤔 |   እሱን እኮ ነው በቃህ ያልኩህ || ምን አረገህ መብራቱ 🌄  አንተ የደላህ ነው,   🤣 የመኝታ ቤት ድምፅ, ☕
▶︎

ይሉኝታ🤔 | እሱን እኮ ነው በቃህ ያልኩህ || ምን አረገህ መብራቱ 🌄 አንተ የደላህ ነው, 🤣 የመኝታ ቤት ድምፅ, ☕

//ከውበት በላይ// "ልጄ እየራበውም ቢሆን እኔ ካልበላሁ ቢሞት አይበላም"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//
▶︎

//ከውበት በላይ// "ልጄ እየራበውም ቢሆን እኔ ካልበላሁ ቢሞት አይበላም"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
▶︎

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

አሰሪዋ በፍቅር የወደቀላት የቤት ሰራተኛ
▶︎

አሰሪዋ በፍቅር የወደቀላት የቤት ሰራተኛ

ጮሌዎቹ
▶︎

ጮሌዎቹ

"በቅርቡ አዲስ ነገር ጠብቁ"! " ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችይም "!! " የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን ድልድይ ነኝ "!! #amleset #amlesetmuchie
▶︎

"በቅርቡ አዲስ ነገር ጠብቁ"! " ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችይም "!! " የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን ድልድይ ነኝ "!! #amleset #amlesetmuchie

//በስንቱ// BESINTU ''ትዳር አዳሽ'' 😂 S3 Ep 41
▶︎

//በስንቱ// BESINTU ''ትዳር አዳሽ'' 😂 S3 Ep 41

#miskinochu  ll ክፍል 3 ll ዕርቅ  ll S5Ep3 ll
▶︎

#miskinochu ll ክፍል 3 ll ዕርቅ ll S5Ep3 ll

//አራዳ ቅዳሜ// "ልብስ ማጠብ ካልሠለቸኝ አላገባም" 🤣🤣 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ
▶︎

//አራዳ ቅዳሜ// "ልብስ ማጠብ ካልሠለቸኝ አላገባም" 🤣🤣 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ኮሜዲ

የዋልድባ አባቶች በድንገት ዶንኪ ትዩብ ተገኙ። ያልጠበቅነው ተከስቷል!! #comedianeshetu #waldba #donkeyyoutube #dinklijoch
▶︎

የዋልድባ አባቶች በድንገት ዶንኪ ትዩብ ተገኙ። ያልጠበቅነው ተከስቷል!! #comedianeshetu #waldba #donkeyyoutube #dinklijoch

ልጆቼን ለማንም አልሰጥም... ከፍተኛ የልብ ህመምና ድንገት የተፈጠረው የሶስቱ ልጆች እርግዝናና ውልደት /መቅዲ ሾው /
▶︎

ልጆቼን ለማንም አልሰጥም... ከፍተኛ የልብ ህመምና ድንገት የተፈጠረው የሶስቱ ልጆች እርግዝናና ውልደት /መቅዲ ሾው /

//በስንቱ// BESINTU "ቀኑ ረጅም ነው"😂
▶︎

//በስንቱ// BESINTU "ቀኑ ረጅም ነው"😂

#miskinochu ll ክፍል 12 ll አታስታሚኝ ፪ ll S5Ep12 ll
▶︎

#miskinochu ll ክፍል 12 ll አታስታሚኝ ፪ ll S5Ep12 ll

በፌስቡክ ተዋውቄ የጀመርኩት ትደር ዋጋ አስከፈለኝ! ክፍል 2 #shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia
▶︎

በፌስቡክ ተዋውቄ የጀመርኩት ትደር ዋጋ አስከፈለኝ! ክፍል 2 #shegerinfo #meseretbezu|Ethiopia

በጣም የሚያሰክር ሀዘን ነበር የገጠመኝ.....ቲክቶኩን ረበሽኩት...ምርጥ ጊዜ ከልዑል እና በክረ ጋር | Seifu on EBS
▶︎

በጣም የሚያሰክር ሀዘን ነበር የገጠመኝ.....ቲክቶኩን ረበሽኩት...ምርጥ ጊዜ ከልዑል እና በክረ ጋር | Seifu on EBS