ከቤተ ክርስቲያን ወደ መስጊድነት የተቀየረው | በቱርክ የሚገኘው ሀጊያ ሶፍያ | giruman media #eotc #ethiopia #ethiopianorthodox
እንደ ሀጊያ ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን መላውን ዓለም ያነጋገረ፣ ለዘመናት የሃይማኖትና የፖለቲካ ማዕከል የሆነ ታሪካዊ ሕንጻ የለም። ለዓለም አቀፍ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች "ታላቂቱ ቤተክርስቲያን" በመባል የምትታወቀውና የባይዛንታይን (የምሥራቅ ሮም) መንፈሳዊ ልብ የነበረችው ይህች ታላቅ መቅደስ ምን ዓይነት ታሪክ አላት? የሀጊያ ሶፍያን መነሻ ከታላቁ ንጉሥ ዮስጢኒያኖስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያለውን አስደናቂ ጉዞ በጥልቀት እንቃኛለን። በ1453 ዓ.ም ቁስጥንጥንያ በኦቶማን ቱርኮች እጅ በወደቀችበት ሌሊት የተደረገውን የመጨረሻውን የጋራ ቅዳሴ፣ ሕንጻው ወደ መስጊድነት፣ ከዚያም ወደ ሙዚየምነት፣ በቅርቡ ደግሞ በድጋሚ ወደ መስጊድነት የተቀየረበትን ታሪካዊ ውጣ ውረድ እንመለከታለን። #eotc #ethiopia #habesha

▶︎
She Was Trying to Cut It With Scissors and The Grass Was Taller Than My Mowers

▶︎
I Spent 90 Days Building, Cooking and Surviving in the Rainforest: Solo Bushcraft (Full)

▶︎
Anchor Media ''የአሜሪካው የቪዛ ማዕቀብ ትብብሩን ያፋጥነዋል'' ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

▶︎
ASMR Mysterious Growth ❓ CLOSE Medical Exam 👩⚕️Professional Doctor Facial Examination

▶︎
በጃፓን ሰው እንዳልሆኑ የተፈረጁት ማህበረሰቦች ! The amazing Ainu community of Japan

▶︎
China’s Secret | The Most Unbelievable Megaprojects in China | 4K Travel Documentary

▶︎
IRAN: The Hidden Masterpiece the World Overlooks | 4K Documentary

▶︎
I Got Into Trouble Crossing Into Palestine 🇵🇸

▶︎
Historian Timothy Snyder on ENDING Trump Nightmare FOR GOOD | PoliticsGirl

▶︎
ሰበር! በወልቃይት የድሮን ድብደባ ተፈጸመ | የሕወሓት ምሽግ ተመታ፤ ወታደሮቹ ረገፉ | ከ4ኪሎ የተባረሩት ሚኒስትር ሚስጥር| Ethiopia

▶︎
🔴 የንግግር ዐውድ || ወሬ ስትሰሙ … እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ቅዱስ ሚካኤል እንዴት ተሾመ? | የቅዱስ ሚካኤል ታሪክ | giruman media #habesha #eotc #ethiopia #ethiopianmezmur

▶︎
Mestyat Betna | ዓለም ትገላበጥ እያ ዘላ!

▶︎
Stunning 4K Underwater Wonders + Amazing Fish, Coral Reefs & Sea Animals + Relaxing Music #8

▶︎
The Entire History of IRAN in 35 minutes

▶︎
Old Persia Journey — Deep Focus Mix for Calm Study & Quiet Productivity (Ideal For Late Night)

▶︎
What's NEW at✨SAM'S CLUB✨ + June 2026 INSTANT SAVING!!

▶︎
Origjina e emrit Kosovë

▶︎
የጎልጎታው አስደናቂ ሚስጥር በኢየሩሳሌም!

▶︎
