ለመኖር እርካሽ እና ምርጥ 10 ሀገራት | Top 10 Cheapest and Best Countries to Live In
እንደ ንጉሥ መኖር የሚያስችሉ 10 ርካሽ አገራት ዛሬ ውጭ ሀገር ላላችሁ እና ወደፊት መሄድ ለምትፈልጉ ሰዎች በወር 1,000 ዶላር ብቻ እየከፈሉ እንደ ንጉሥ ሊኖሩባቸው የሚችሉ 10 ምርጥ እና ርካሽ አገሮችን እንመለከታለን። በእርግጥ 1000 ዶላር ወደ ሀገራችን ብናመጣው በወር ጥሩ የሚባል ብር ሊሆን ይችላል ነገር ግን አሁን ባለን በሃገራችን የኑሮ ውድነት እሱም ቢሆን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በውጭው አለም ደግሞ ይህ ገንዘብ እንደ ንጉስ ያኖራል ብሎ ማመን ከባድ ነው ነገር ግን ቀጥሎ የምትሰሟቸው ሃገራት በጥቂት ገንዘብ ጥሩ ኑሮ የምትኖሩባቸው ሀገራት ናቸው። እነዚህን አገራት ለመምረጥ የኑሮ ውድነትን፣ ምግብን፣ ቤትን፣ ትራንስፖርትን፣ የአገሪቱን ኢኮኖሚ፣ ተፈጥሯዊ አካባቢን እና ሌሎች ሁኔታዎችን መርምረናል። 10 Affordable Countries Where You Can Live Like a King For those of you currently living abroad and those planning to move in the future, today we will look at 10 of the best and most affordable countries where you can live like royalty for just $1,000 a month. While $1,000 might seem like a decent amount of money if brought back to our country, given the current high cost of living in Ethiopia, it is no longer considered significant. Furthermore, in most parts of the world, it is hard to believe that this amount could provide a 'king-like' lifestyle; however, the countries you are about to hear of are places where you can enjoy a high quality of life with very little money.To select these countries, we have examined the cost of living, food, housing, transportation, the national economy, the natural environment, and other factors.

ተከፍሏችሁ የምትኖሩባቸው ሀጋረት | 10 Countries Where You Get Paid to Live

ሩሲያ በድሎት የምታኖራቸው ሀበሾች...Russia

ቻይናን በፍፁም አናውቃትም!

አሜሪካ በር የዘጋችባቸው፤ጄኔራሎቹን ያሯሯጡት ኤምባሲዎች@Addis_1879

አማዞን ጫካ መሀል የማይታመን የመድሀኒት ከተማ Abel Birhanu Amazon rainforest Ep 4

አዲስ አበባ ወይስ ዱባይ? ከማህበራዊ ሚዲያው ጩኸት ጀርባ ያለው አስገራሚ እውነታ! 🇪🇹

ብቸኝነቱ ይጎዳል እንጂ መኖርስ ስዊዘርላንድ ነበር!

በስም የማናውቃት እጅግ ያስደነቀችን ሀገር!

ለማመን የሚከብደው የሰው ልጅ መኖሪያ!

አስገራሚ የሶማሊላንድ እዉነታወች

ማመን አልቻልኩም ክርስቲያኑ ሮናልዶ ቤት ሄድኩ Cristiano Ronaldo Portugal Madeira vlog

ጉደኛዋ ሀገር ገባሁ ቴክኖሎጂ Abel Birhanu Travel vlog south Korea

ቀን የጠቆረባት የክፉ ቀን ወዳጃችን! | Life in Cuba!

🇧🇯 ژیان لە سەیرترین گوند، بۆچی تەکسی ودلیڤەری بە بەلەم

የሀበሾች ኑሮ በዩጋንዳ!

የወርቅ ነጋዴዋ በ DUBAI MercyGold | በ ወርቅ ሚሊየነር መሆን ቀላል ነው! | Gold Investment

Mestyat Alem | ኣብ ማዕዶ ኤርትራ ዘላ ሃብታም ሃገር

አረ የባል ያለህ.......! | Life In Latvia!

አፍሪካዊቷ የቅንጦት ሀገር

