ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 10ኛ ትምህርት [ንስሐ እና ይቅርታ]
ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡ ኢሳ. 61:10፤ ሆሴዕ 6፤ የሐዋርያት ሥራ 3:18-19፤ ዘጸ. 34:1-10፤ ሮሜ. 6:23፤ ማቴ. 22:1-14። የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “ኃጢአታችንን ብንናዘዝ፣ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው” (1ኛ ዮሐንስ 1:9)። የተስፋዪቱ ምድር በሜዳው ላይ ባለው የደመና አምድ ስር ለሰፈሩት እስራኤላውያን በጣም የራቀች ትመስል ነበር። ሙሴ ከብዙ ቀናት በፊት የተራራውን ጫፍ ሸፍኖ ወደነበረው ጨለማ ወጥቶ ነበር። ወይ በረሃብ ካልሆነም በጫፉ ላይ ካለው የሚቃጠል እሳት የተነሳ መሪያችን አሁን ሞቷል ብለው አሰቡ። በመካከላቸው የተደባለቀው ሕዝብ እረፍትና ትዕግስት አጥቶ፣ ወተትና ማር ወደምታፈሰው ምድር ለመሄድ ተዘጋጅቶ ነበር። ምንም እንኳን እነዚህ ሰዎች ከጥቂት ቀናት በፊት እርሱን ለመታዘዝ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን ቢገቡም፣ ሊያዩት የሚችሉትን ምስል ፈልገው ነበር። ስለዚህ፣ በአሮን ድንኳን ዙሪያ ተሰብስበው ጣዖት እንዲሰራላቸው ጠየቁት። አሮን ለራሱ ደህንነት በመፍራት በሀሳባቸው ተስማማ። በዘጸአት 32-34፣ ይህ አሳዛኝ ታሪክ እንዴት እንደቀጠለ እናነባለን። ይህ ዘገባ የዚህ ሳምንት የትምህርት ዋና ጭብጥ ስለሆነው ስለ ንስሐና ይቅር ባይነት የሚያስተምር ከቅዱሳት መጻሕፍት የተወሰደ አንድ ታሪክ ብቻ ነው። የእያንዳንዱን ቀን ትምህርት ሲያጠኑ የዚህን ሳምንት መሪ ጥቅስ ጭብጥ በአእምሮዎ ይያዙ። አዎ፣ ኃጢአት እንሠራለን፣ ነገር ግን ለመስቀሉ እና ለመዳን እቅድ ምስጋና ይግባውና ለሚናዘዝና ለሚጸጸት ኃጢአተኛ ይቅርታ አለ።

ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያ ሊያደርጋቸው ነው። 2 ነገሥት 4:1-4
![ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 8ኛ ትምህርት [እምነት]](https://i.ytimg.com/vi/azDrlYg8aug/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLA640WfobkXQcFd1fwFnsXlVCh5jA&usqp=CCc)
ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 8ኛ ትምህርት [እምነት]

የአማኝ ሕይወት አደጋውስጥ ነው እየደከመና እየሞተ ይሄዳል ቸልተኛ አንሁን /Pastor Asfaw Bekele /

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

ሰበር ዜና ግንቦት 29/2018 ምሸት Ethiopian news today // Amhara Fano, May/6/ 2026

ሞቶ መኖር// በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

መደብ ስነ-ሞገት ኣብ መንጎ ማኑኤል ኣለም & መስፍን ጸጋይ ንስኻ ሻዕብያ ኢኻ
![ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 3ኛ ትምህርት [ትዕቢት ወይስ ትህትና?]](https://i.ytimg.com/vi/tVVnSKY1hPU/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLAFyULPYpIYibUZ0WKfO3bf98c2IA&usqp=CCc)
ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 3ኛ ትምህርት [ትዕቢት ወይስ ትህትና?]

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports

Fatty Liver Expert: The Toxic Ingredient Silently Filling Your Liver With Fat - Dr David Unwin

10ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - በኢየሱስ ሙሉ መሆን
![ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 6ኛ ትምህርት [የጸሎት ተዋጊዎች]](https://i.ytimg.com/vi/ULp7VSa9v_4/hq720.jpg?sqp=-oaymwEbCNAFEJQDSFryq4qpAw0IARUAAIhCGAG4AvcY&rs=AOn4CLC8Sp94_Z_HXcl1yDRlq3s96yUtcA&usqp=CCc)
ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ማሳደግ - 6ኛ ትምህርት [የጸሎት ተዋጊዎች]

چرا ترامپ در دقیقه نود حمله به ایران را متوقف کرد؟ معامله یا تله؟

I Speak Jesus, Goodness Of God~ New Playlist Hillsong Worship Songs 2026, Best Praise Songs All Time

My Kingdom is NOT from this World

Ethiopia -“ዝግጁ ነኝ” ህወሓት እጅ ሰጠ! | ‘’በመለስ ስም አትንቀሳቀሱ’’ ጄነራሉ | ኢሳያስ የሰሙት የምስራች! | ሶማሊያ ተበጠበጠች!

እጣ ፈንታ ወይም የ40 ቀን እድል....!!! | Predestination Is Wrong! | Diakon Henok Haile

መንፈሳዊ ግለትን መጠበቅ // ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ // Dr. Mamusha Fenta 2026

የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ? | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

