ትንቢተ ዘካርያስ Zechariah የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር። ስለዚህ እንዲህ በላቸው፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ የቀደሙት ነቢያት ለአባቶቻችሁ እንዲህ ብለው ሰብከዋል፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ፤ እነርሱ ግን አልሰሙም፥ እኔንም አላደመጡም፤ እንደ እነርሱ አትሁኑ፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡ አባቶቻችሁ ወዴት ናቸው? ነቢያትስ ለዘላለም በሕይወት ይኖራሉን? ለባሪያዎቼስ ለነቢያት ያዘዝኋቸው ቃሎቼና ሥርዓቴ በአባቶቻችሁ ላይ አልደረሱምን? እነርሱም ተመልሰው፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በመንገዳችንና በሥራችን መጠን ያደርግብን ዘንድ እንዳሰበ እንዲሁ አድርጎብናል አሉ። በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመት ሳባጥ በሚባል በአሥራ አንደኛው ወር በሀያ አራተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦ የማቴዎስ ወንጌል    • የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ። የ...   የማርቆስ ወንጌል    • የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ መጽሐፍ ቅዱስ የማርቆስ ...   የሉቃስ ወንጌል    • ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር። መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን...      • ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ...   የዮሐንስ ወንጌል    / rp2_xwqaju      • ኦሪት ዘፍጥረት ሙሉ ትረካ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን...      • በኢየሩሳሌም የነገሠ የሰባኪው የዳዊት ልጅ ቃል። መጽሐፈ መክብብ E...      • በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ መጽሐፈ ...      • እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። መጽሐፍ ቅዱስ በአማ...  

ዮሐንስ ወንጌል ወደ ኢየሱስ ደረት ይጠጋ የነበረው ዮሐንስ እንደጻፈው#biblestories #history
▶︎

ቅዱስ ገብርኤል - ታሕሳስ 19 - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ወንጌል ሉቃስ
▶︎

ወንጌል ሉቃስ

ንዓይ ትጽቢተይ ኣምላኸይ ጥራይ እዩ;  New Eritrean Orthdox Tewahdo sbket

"እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ" | የኦሪት ዘሌዋውያን ሙሉ መጽሐፍ | Leviticus Full Story (Ch 1-27)  #amharicbible #ቃልበቃል

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ  | ፓስተር አስፋው በቀለ

ወደ ሮሜ ሰዎች - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Romans - Amharic audio bible

"ከፋኖ ጋር  በናይሮቢ ድርድር..?"-የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June 15,2026

[ታላቋ ንግስት] በጌታ ዳግም ምጽአት አህዛብን የምትፋረደው ንግስት ማክዳ| the great Queen of Sheba

🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur  #ህዳር_ፂወን  @Hosaenamedia

ወንጌል የዉሃንስ
▶︎

ወንጌል የዉሃንስ

የአባ ጳውሊ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የአንበሶቹን አፍ የዘጋ የእምነት ኃይል ነብዩ ዳንኤል#biblestories #history

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

1ኛ ነገስት-ከዳዊት በኋላ በእስራኤል ትልቅ ዙፋን ለመቀመጥ የተደረገ ሽኩቻ#biblestories #መጽሐፍቅዱስ

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

Mount Athos Healing Sounds — Press Play & Let the Sacred Chants Heal You in the Background

የማቴዎስ ወንጌል  ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Matthew Full Audio Bible

ምድብካ ምፍላጥ // ኣገ ኪዳነ ገ/ሃዋርያት// ምድሓን #17//#graceoverflowchurch //#2025

መልእኽቲ ጳውሎስ ናብ ሰብ ሮሜ  ፥ Audio Bible in Tigrinya: Romans