ኢየሱስ ነካኝ በድንገት | Eyesus Nekagn Bedenget | Tamrat Haile Official Gospel Song #ethiopianworship
አንድ ሰው ነካኝ በድንገት አንድ ሰው ነካኝ አንድ ሰው ነካኝ በድንገት አንድ ሰው ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ በርጠሜዎስ እኔነኝ ዘመድ የራቀኝ እድሜልኬን በልመና አለም ያወቀኝ የመንገድ ጉቶ እንቅፋት ሁሉም ሲሰድበኝ እኔም ወግ ሊደርሰኝ ሆነ አምላክ ሊያስበኝ የዳዊት ልጅ ሆይ ና ማረኝ ብዬ ብጣራ ኢየሱስ መጣ ዳሰሰኝ አይኔን አበራ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ ሽባ ነበረ ማይሰራ እግሬና እጄ ሰላሳ ስምንት አመታት ተቆራምጄ መላእክ ሲመጣ ውሃውን ሲያንቀሳቅሰው ቀድሞ የደረሰ ሲፈታ ሲሄድ ስንቱ ሰው በእድሌ ሳዝን በሠው ዘንድ እንደተረሳሁ ኢየሱስ መጣ አስነሳኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ ለአስራ ሁለት አመታት እምባ እንደጅረት ባለመድሃኒት አልቀረኝ ስንት ሀገር ዙረት ትርምስ አየሁ በድንገት ሳልፍ በመንገዱ በብዙ ሺዎች መካከል ተከቧል አንዱ ጌታ መሆኑን አውቄ ልብሱን ብነካ መከራዬ በድንገት ምንጩ ተዘጋ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ ኢየሱስ ነካኝ በድንገት ኢየሱስ ነካኝ እስራት ነበረኝ ፈታኝ ድካም ነበረኝ አነቃኝ ጥማት ነበረኝ አረካኝ ኢየሱስ ነካኝ #amharicmezmur #ethiopiangospel #amharicgospel #TamratHaile #EyesusNekagnBedenget #ኢየሱስነካኝበድንገት #መዝሙር #ወንጌል #amharicworship #ethiopianchristian #jesuschrist #praiseandworship #christianmusic #gospelsongs #ethiopianmezmur #AmharicMezmur #ethiopiangospel #amharicgospel #protestantmezmure #ethiopianmezmur #christianmusic #worshipmusic #gospelsongs #amharicworship #MezmurTube #OrthodoxAndProtestantMusic #ethiopianchristian #jesuschrist #gospelworship #praiseandworship

የድሮ መዝሙሮች ስብስብ / Old times worship songs የአምልኮ መዝሙሮች/ #Mezmur#Worshipsong

🔴||ቆየት ያሉ ድንቅ መዝሙሮች ስብስብ #gospelmusic#protestantmezmur#mezmur

የጥንት የአምልኮ መዝሙሮች /New Amharic Protestant Songs collection.#mezmur #መዝሙር

ከ 45 ደቂቃ በላይ የአምልኮ ዝማሬ | ስለ ምህረቱ | ስለ ውለታው | ምኔን ልክፈልህ | Orginal Song- Muluken melse |@mezmur-et

14 መጽሃፍቱ ሁሉ//Metshaftu Hulu-Yosef Aschalew-ዮሴፍ አስቻለው

ለኛ ግን መጠለያችን እግዚያብሔር// @ChristianSonghub-l2f ( ዘማሪ ደረጄ ከበደ ) old mix Protestant mezmur 🙏🙏

በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur #protestantsong #amharicworship

ታሪኬ የጀመረው በቀራኒዮ ነው | Tarike Yejemerew Bekeraniyo New | Tamrat Haile | @BlessedMezmur

በኢየሱስ አምናለሁ | Best Amharic Gospel Songs About Faith 2024 | የእምነት መዝሙሮች

Abiyatar Leykun @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Yezelalem Fetari " Original song by Hana Tekle

ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

YOSEF AYALEW ዮሴፍ አያሌው | ስራዬን የሰራህልኝ|#live CJ TV WORSHIP

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

ረጋ ያሉ ነፍስን የሚያድሱ መዝሙሮች / በማለዳ እና በለሊት የሚሰሙ መዝሙሮች / mezmure / Protestant mezmure

🔴 እንግዳዬ | Amazing New Amharic Gospel Song | Original Song Emawysh Asfaw | Revisited by Betty Girma

ለውስጥ ሰላም የሚሰጡ የማለዳ መዝሙሮች ስብስብ | Orthodox Mezmur Collection 2026

ምስጋና ||Mesgana ||ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||worship ||amharic worship

🔴||ማረን ጌታ የ90ዎቹ ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች ስብስብ (full Album) ሰምታችሁ ተባረኩበት || #worshipmusic #gospelmusic#

Mihiret Etefa Vol 3 ምህረት ኢተፋ መዝሙሮች ቁ 3

