የ6 ዓመት ህጻን ወይስ የ30 ዓመት አደገኛ ገዳይ
በሆሊውድ የተሰኘው አስፈሪ ፊልም በእውነተኛ ህይወት ከተከሰተው ከዚህ ታሪክ ጋር ፍጹም ይመሳሰላል! #nataliagrace#truecrimecommunity#orphanstory#amharictruecrime #የወንጀልታሪኮች#mystery#thecuriouscase#barnettfamily በዚህ አዲስ እውነተኛ የወንጀል ዶክመንተሪ፣ መላውን ዓለም ያናወጠውን እና እስከ ዛሬ ድረስ መነጋገሪያ የሆነውን የናታሊያ ግሬስ (Natalia Grace Barnett) እና የአሳዳጊዎቿን አስደንጋጭ የወንጀል ማህደር ሰኮንድ በሰኮንድ እንፈትሻለን። በ2010 ዓ.ም አንድ ደግ አሜሪካዊ ቤተሰብ የ6 ዓመት የዩክሬን አና orphan (የቲም ልጅ) ናት ብለው ወደ ቤታቸው ያመጧት ናታሊያ፣ ገና ከሳምንት በኋላ እውነተኛ ማንነቷ መጋለጥ ጀመረ። የገዛ እናቷን ቡና ውስጥ መርዝ ስትጨምር፣ ሌሊት ሌሊት ቢላዋ ይዛ ትራስጌያቸው ላይ ስትቆም እና ቤተሰቡን በሞት ስታስፈራራ የነበረችው ይህች ልጅ ማን ናት? ፍርድ ቤትስ የእሷን እድሜ ከ6 ወደ 23 ዓመት የቀየረው በምን ምክንያት ነው? በበሽታ ከተሰቃየው እግሯ በስተጀርባ ያለው እውነተኛ የህክምና ስቃይ እና ወላጆቿ አፓርታማ ውስጥ ብቻዋን ጥለዋት የሸሹበት አሳዛኝ ምስጢር ሁሉንም ዝርዝሮች ይዘንላችሁ ቀርበናል። ማጠቃለያ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት LIKE ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የድቅድቅ ቤተሰብ ይሁኑ። ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! የናታሊያ ግሬስ, እውነተኛ የወንጀል ታሪኮች, ማደጎ, የዩክሬን ህጻን, አስደንጋጭ ወንጀሎች, የወንጀል ምርመራ, ያልተፈቱ ምስጢሮች, የወንጀል ማህደር, ሰኮንድ በሰኮንድ, የትርጉም ፊልም, ታዋቂ ታሪኮች, የአጥንት በሽታ, እውነተኛ ታሪክ በአማርኛ, የናታሊያ ታሪክ, የ6 ዓመት ህጻን, የ30 ዓመት ገዳይ #nataliagrace#truecrimecommunity#orphanstory#amharictruecrime #የወንጀልታሪኮች#mystery#thecuriouscase#barnettfamily The chilling real-life "Orphan" movie story of Natalia Grace, a Ukrainian orphan adopted by the Barnett family who was later accused of being a 30-year-old adult sociopath. In this deep-dive true crime documentary by, we uncover the dark family secrets, the medical age mystery, the terrifying death threats, and the ultimate truth behind who was the real victim in this case. Natalia grace, Natalia grace barnett, true crime documentary, Michael barnett, Kristine barnett, orphan movie real story, Amharic true crime, Natalia grace, Natalia grace barnett, true crime documentary, Michael barnett, Kristine barnett, orphan movie real story, Amharic true crime, የናታሊያ ግሬስ, እውነተኛ የወንጀል ታሪኮች, ማደጎ, የዩክሬን ህጻን, አስደንጋጭ ወንጀሎች, የወንጀል ምርመራ, ያልተፈቱ ምስጢሮች, የወንጀል ማህደር, ሰኮንድ በሰኮንድ, የትርጉም ፊልም, ታዋቂ ታሪኮች, የአጥንት በሽታ, እውነተኛ ታሪክ በአማርኛ, የናታሊያ ታሪክ, የ6 ዓመት ህጻን, የ30 ዓመት ገዳይ #nataliagrace#truecrime#orphanstory#amharictruecrime #የወንጀልታሪኮች #mystery#thecuriouscase#barnettfamily imaged credited from google background music classical credited from YouTube library

የአሜሪካን ባንክ የዘረፉት ኢትዮጲያውያን - Ethiopian True Crime Documentary

ለዓመታት ያፈቀራት ሴት አደገኛ ነፍሰ ገዳይ ነበረች | እውነተኛ የወንጀል ታሪክ

ስቴላ ኒከል ናይ ኢንቹራንስ ገንዘብ ንምርካብ ሰብኣያ ብመርዚ ዝቀተለት ወይዘሮ

Mestyat Alem | ኣብ ዋንጫ ዓለም ስማ ደሚቑ ዘሎ ኣፍሪቃዊት ደሴት

እናቷን በፍቅረኛዋ ያስገደለችው ሴት — በዚያ ጨለማ ቤት ውስጥ የተፈጠረው እውነተኛ ታሪክ

አደገኛው የአክራሪ አይሁዶች ሰፈር ደፍሬ ገባው! በጣም ከባድ ነው!

በቀን ፖሊስ ማታ ጭራቅ ለ40 ዓመታት የተደበቀው አስፈሪ የወንጀል ፋይል The Golden State Killer

🔴 ሔለን ከዚህ ቀደም በተናገረችው ተፀፅታ በድጋሜ አለቀሰች//ጂጂ የሰጠችው ምክር // ጃኒ ላይ ለተነሱባት የተሰጠ ምላሽ//

ሕይወትህን ሊቀይር የሚችል አንድ ጥያቄ | who am I? Eckhart Tolle Self inquiry

🛑#ከመዳም ያልተጠበቀ ንግግር በአደባባይ ስለ አሰሪወቺ አጋለጠቺ ደመወዛቺሁ ያነሰባቺሁ ተመልከቱ

ግራ ሚገባ ፓርቲ | White Party ምንድነው #tedeyob #storytime #ቴድእዮብ #whiteparty

ኢትዮጵያዊው ወጣት በራፐሩ ጋርድ ህይወቱ ተቀጠፈ - Ethiopian True Crime Documentary

🔥 ኣብ ካናዳ ዉሽማኣ ብግፍዒ ዝቐተላ ሓበሻ (ሓቀኛ ታሪኽ)

ፌርማታ ስደት #ሓቀኛ_ዛንታ #ሓጺርዛንታ #ዛንታስደት

ከተዋበው ፈገግታ ጀርባ የነበረው ጭራቅ የክሪስ ዋትስ እውነተኛ ታሪክ

🔴#ኧረኡኡ#አደራ#በጭራሽ#እንዲህ#እንዳትሉ#ምን#ጉድ#ነው#ለአንዴት#ሸቃላ#6#መዳም#የኔ#ከርታታ#ሳታስበው#ትልቅ#ስህተት#ሰራች#ተጠንቀቁ#ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ኑሮ በኬፕ ቨርዴ!

ሰበር የምንዛሬዋጋ በአንድ ቀን ተገለባበጠ አዲሱ ወር ሃምሌ 1/2018 የጥቁርገበያ እና የባንክ የምንዛሬዋጋ #dollar#bank

သွေးထက်ပျစ်တဲ့ အဆိပ် -Stacey Castor

