የጎሳዬ ተስፋዬ ድንተገኛ ሕመም|ቆሞ ሄዶ በዊልቸር ወደ ሀገሩ ተመለሰ|ምን ገጠመው?(@gizemedia1974)
ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ በዊልቼር ኢትዮጵያ ገባ! #maleda : እውቁና በተለያዩ ትውልዶች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ፣ በሀገረ እንግሊዝ የነበረውን የሙዚቃ ኮንሰርት አጠናቆ ወደ ሀገሩ መመለሱ ታውቋል። ነገር ግን አርቲስቱ ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደረሰበት ድንገተኛ የጤና እክል ምክንያት በዊልቼር መግባቱን ይፋ አድርጓል። ድምፃዊው በራሱ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ባስተላለፈው መልእክት፡‹‹ታምሜ ገባሁ :: ስለሁሉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን !!›› በማለት በጤንነቱ ላይ ድንገተኛ መታወክ አጋጥሞት እንደነበር ገልጿል።ከዚሁ መልዕክቱ ጋር አያይዞ በተሽከርካሪ ወንበር (Wheelchair) ላይ ተቀምጦ፣ ከአንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ጋር የተነሳውን ፎቶግራፍ አያይዟል። ድምፃዊው ወደ ሀገር ውስጥ ወይም ወደ ውጭ ሀገር ለህክምና በሚያደርገው ጉዞ ወቅት በአየር መንገዱ አስተናጋጆች ከተደረገለት ትህትና የተሞላበት እንክብካቤ ጋር ተያይዞ ምስጋናውን ለማቅረብ ያጋራው እንደሆነ ይገመታል። በአስደናቂ የድምፅ ብቃቱ፣ በዜማዎቹ ውበትና በተለይም በተለያየ ዘመን ባወጣቸው ስኬታማ አልበሞቹ በርካታ ልቦችን የከፈተው ጎሳዬ ተስፋዬ፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው አንጋፋ አርቲስቶች አንዱ እንደመሆኑ መጠን፣ ይህ ዜና ብዙዎችን አሳስቧል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ላይ ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከተው ለውዱ አርቲስታችን ጎሳዬ ተስፋዬ ሙሉ የጤንነትና የፈጣሪ ምህረት እየተመኘን፣ ፈጣሪ ሙሉ ጤንነቱን መልሶ በፍጥነት ወደ ጥበብ ስራውና ወደ አድናቂዎቹ እንዲመልሰው መልካም ምኞታችንን እናስተላልፋለን #gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን! Get vidIQ to grow your channel faster! 🚀 https://vidiq.com/GizeMedia

የተደጋገመው ፈታኝ የህይወት አጋጣሚ! ወጣቷ የ5 ልጆች እናት አስገራሚ ታሪክ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ስለ እሸቱ የማይጠበቅ ነገር ልንገራቹ ? #orthodox

🔴የኮሜዲያን እሸቱ ይድረሱልኝ ጥሪ እና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የአምለሰት ንግግር | Dallol Entertainment

🔴 በቲክቶከሯ እና በሊስትሮው መሀል የተፈጠረው ከባድ ውዝግብ! "የዴዚ እናት አልሞቱም" የሚል አወዛጋቢ ነገር ተሰማ! እውነታው ምንድነው?/gora studio

አይናፋር ተማሪ ነበርኩ / ባላሰብኩት ሰዓት ከአስተማሪዬ ፍቅር ያዘኝ / ብዙ መስዕዋትነት የከፈልኩበት ፍቅር ነው / በካነሪ ቲዩብ

እንሰራላታለን እያሉ ሲፎክሩ ነበር ዮኒ ማኛ አጋለጣቸው

የዶንኪ ቲዩብ የቀድሞ ሰራተኛ ሚስጥሩን ሁሉ ዘረገፈችው የባንቢ ሀበሻ እናት ኮሜድያን እሸቱን ጉድ አደረገችው

#እዉነቱ_ወጣ ❤ሎዛ ሚዲያ ምላሽ ሰጠ @NEGASHMEDIA

"ከሞት አፋፍ ወደ ተልዕኮ፤ ከእሳት ፍንዳታ በተአምር የተረፈው፣ ማህበረሰባችንን ለወደፊቱ የሚያዘጋጅ APEIRON AIን ይዞ መጣ።" የኛ ሰው በአሜሪካ

ሚስት ወይስ ሰራተኛ? የንብረት ውርስ ፍልሚያ|አስገራሚው የቤተሰብ የውርስ ክርክር(@gizemedia1974)

የማይታመን ተአምር የተሰራበት ሀገር Abel Birhanu Vlog

ጴጥሮስ ታናሽ ወንድሜ ነው!ያልተፈታው እንቆቅልሽ|"እባክህን ጴጥሮስ እናትህን በሕይወት እያለች እያት"(@gizemedia1974)

ሰበር ዜና የዴዚ እናት አልሞተችም? ዴዚ በመጨረሻ መልክት ልካለች😱

ምንም ትሁን በነጻነት ትኑር !! ሎዛ ሚዲያ መልስ ሰጠ @lozamedia

ባለቤቴ መንገደኛ ሆነችብኝ | ልጆቼን በDNA ገላግሉኝ

የከረረዉ የአርቲስቷ እና የቲክቶከሯ ጉዳይ // ወንጀለኞቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ

Ethiopia #ሰበር #የቴዲ አፍሮ እና የሰይፉ ፋንታሁን ድጋፍ ለእሸቱ #በሚዲያ ሀብታም የመሆን ጥበብ #Agazi tube today

በሀገረ ጀርመን ሊገዛ የታሰበው ገዳማችን ይህ ነው! #germany #comedia #eshetumelese #ethiopianorthodox #europe

ለውርስ ተብሎ በቤተስብ ውስጥ የተፈፀመ ለማመን የሚከብድ ከባድ የወንጀል ታሪክ(@Gizemedia1974)

