ሐርላ - ጥንታዊ የንግድ ከተማ Harla: Ancient Trade Center - Part 1
ሐርላ - ከድሬዳዋ ወደ ሐረር 17 ኪሎ ሜትር ተጉዘን እናገኛታለን፡፡ ከ700 ዓመታት በፊት ከ13ኛው እስከ 16ኛው ክፍለ ዘመን የሐርላ ስርወ መንግሥት ነበር፡፡ ሐርላ - የሥርወ መንግሥቱ መቀመጫ፣ የንግድ ማዕከል ነበረች፡፡ እጣንና ከርቤ በግመል እየጫኑ፣ ግመል እያግተለተሉ ይነግዳሉ፡፡ የንግድ ትስስሩ ከአቢሲኒያ ከሮም፣ ከቻይና እና ከፐርሺያ (ከአሁኗ ኢራን) እንደነበረ ታሪካዊ መረጃዎች ይመሰክራሉ፡፡ አሁን ሀርላ በድንጋይ በተሠሩ ግብረ ህንፃዎች (በፈራረሱ ጥንታዊ መስጊዶችና መካነ መቃብሮች) የተከበበች ናት፡፡ Located in the rugged and gorgeous mountainous area between Dire Dawa and Harar, Harla used to be a famous trade route where merchants from the Middle East to China were coming to the area. Ancient coins, household materials, farming tools and the like were and still are uncovered and kept in a museum built there.

▶︎
ሐርላ - ጥንታዊ የንግድ ከተማ Harla: Ancient Trade Center - Part 2

▶︎
Ethiopia - መቀሌን የከበበው ጦር መግለጫ፣ የኢራን ቡድን አሜሪካ ገባ፣ ህወሃት እንደ አልሸባብ ከደሴ የተሰማው አሳዛኝ ክስተት፣ እስራኤል እየመጣች ነው

▶︎
የፋኖ ኃይሎች እና "ወታደራዊ ትብብሩ" / "በድርድር ስም ገብቶ ፓርክ የሚጎበኝ የለም" / አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ / አፋብን ሕዝብ ግንኙነት መመሪያ ኃላፊ

▶︎
የሐረር ታሪካዊ ገፆች

▶︎
የሺህ ዓመታት ታሪክ በአዲስ ውበት ሐረር |harar corridor ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ሐረር- በአስገራሚ የዕድገትና ውበት ጎዳና

▶︎
Hitler in Colour

▶︎
የሐረር ከተማ ተቋማዊ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ቅኝት

▶︎
የሃረሪ ብሄራዊ ሙዚየም ቅኝት. . .መስከረም 08/2009 ዓ.ም

▶︎
የሐረር የጀጎል ግንብና የአምስቱ በሮች የግንባታ ጥበብ

▶︎
Death, Desert And The Nile: What Made Ancient Egypt So Unique? | Eternal Egypt | All Out History

▶︎
የፕሬዝዳንቱ ሽፍታዎች፣ “ትብብሩ ያቃዣቸዋል” ፋኖ“፣ የጄኔራሎቹ ቅስቀሳ “እየመጡ ነው”፣ ሻዕቢያ በትግራይ፣ ሶማሌዎች በቦሌ ኤርፖርት | EF

▶︎
Lost Civilizations: Jerash, the Wonder of Jordan | Full Documentary

▶︎
8. The Sumerians - Fall of the First Cities

▶︎
የሀረሪ ድንቅ ውበት የተገለጠበት

▶︎
Mesopotamia - The Sumerians

▶︎
የቁንድዶ ዱር ፈረሶች #ሀገሬ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሀረርጌ #ጉርሱም #ቁንድዶ #guzo #የቁንድዶ_ፈረሶች#Mount_Kundudo #Gursum #FeralHorses

▶︎
A Political History of Contemporary Iran

▶︎
Aristotle Documentary to Fall Asleep To

▶︎
