በባዶ እጇ የናዚን ጦር ያንቀጠቀጠችው ወጣት አስገራሚ ታሪክ! - ደረጃ 8

"እስር ቤት አልነበረም፤ የሞት ቀጠሮ እንጂ! እሷ ግን ያንን የሞት አጥር በባዶ እጇ ሰበረችው..." 🔴 ደረጃ 8 — ልብ አንጠልጣዩ ምዕራፍ! በታሪክ ማህደር ውስጥ "የቸርችል ተወዳጅ ሰላይ" እየተባለች የምትጠራውና የናዚን ጦር ያንቀጠቀጠችው የክሪስቲና ስካርቤክ ታሪክ እዚህ ላይ ማጣፊያው ያጥራል። በዚህ ክፍል፣ አለም በአድናቆት የጮኸለትንና ማንም ሰው ሊያደርገው የማይችለውን እጅግ አደገኛ ጀብዱ ትፈጽማለች! ጓደኞቿ በጌስታፖዎች እጅ ወድቀው የሞት ፍርዳቸውን በሚጠባበቁበት በዚያ ጨለማ ሰዓት፣ እሷ ግን ፍርሃትን አውልቃ በመጣል፣ ወደ ናዚ የጦር ሰፈር እምብርት በባዶ እጇ አመራች። ያንን እጅግ ጥብቅ እስር ቤት እንዴት ሰበረችው? በናዚ አዛዦች ፊት ቆማ ያደረገችው ያ አስደናቂ የተንኮልና የድፍረት ጨዋታ ምን ነበር? ከበረዶማዎቹ የአልፕስ ተራሮች እስከ ጌስታፖ የጭካኔ ማዕከል ድረስ የተደረገው የሞት ሽረት ጉዞ እና የዚች ድንቅ ጀግና ሴት እውነተኛ የህይወት ፍጻሜ ልብን በሚነካ መልኩ በትረካው ተካቷል። እስከ መጨረሻው ሰከንድ ድረስ ከመቀመጫዎ ሳሳይነሱ የሚያዩት እውነተኛ የታሪክ ድንቅ ስራ! 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የዘወትር ድጋፍዎ ለእኛ ትልቅ ብርታት ነው! 💬 የእርስዎ አስተያየት፦ በትረካው ላይ ያለዎትን ስሜት በኮሜንት መስጫው ላይ ያካፍሉን። #የስለላታሪክ #የአማርኛትረካ #ክሪስቲናስካርቤክ #ደረጃ8 #የቸርችልመሳሪያ #የናዚእስርቤት #የታሪክትረካ #EthiopianNarrative #TrueSpyStory #KrystynaSkabek #WW2History

የቢሾፍቱ ቆሪጦች ክፍል 4 | Yebishoftu Korit Part 4 | አለምሸት፣ ጋዜጠኛው እና እንቆጳ
▶︎

የቢሾፍቱ ቆሪጦች ክፍል 4 | Yebishoftu Korit Part 4 | አለምሸት፣ ጋዜጠኛው እና እንቆጳ

🛑 ለአረጋዊው ስትል በረራዋን የሰረዘችው ሴት እና ያልተጠበቀው ውጤት!
▶︎

🛑 ለአረጋዊው ስትል በረራዋን የሰረዘችው ሴት እና ያልተጠበቀው ውጤት!

ከሰማይ ላይ የተሰወረው ምስጢራዊው ሰው - የዳን ኩፐር አስገራሚ ታሪክ | ከመፅሐፍ ማህደር
▶︎

ከሰማይ ላይ የተሰወረው ምስጢራዊው ሰው - የዳን ኩፐር አስገራሚ ታሪክ | ከመፅሐፍ ማህደር

ኣፍቃሪቱ ፖላዊስ ዓሚጾም ምስኣጸለልሉ
▶︎

ኣፍቃሪቱ ፖላዊስ ዓሚጾም ምስኣጸለልሉ

የኩርድ ህዝቦች ሙሉ ታሪክ | The entire history of Kurdistan
▶︎

የኩርድ ህዝቦች ሙሉ ታሪክ | The entire history of Kurdistan

የዓለም መሪዎችን ከሞት ያተረፈችው እና ለ30 ዓመታት ያልተያዘችው አደገኛዋ የኬጂቢ ሰላይ! | ደረጃ 3
▶︎

የዓለም መሪዎችን ከሞት ያተረፈችው እና ለ30 ዓመታት ያልተያዘችው አደገኛዋ የኬጂቢ ሰላይ! | ደረጃ 3

مردی که دیوار های زندان را شکست و فریاد آزادی سر داد!
▶︎

مردی که دیوار های زندان را شکست و فریاد آزادی سر داد!

የሚዋሀዱ ባንኮች ስም ዝርዝር እና አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ እስከ ሰኔ 30! | Bank Mergers Officially Announced in Ethiopia
▶︎

የሚዋሀዱ ባንኮች ስም ዝርዝር እና አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ እስከ ሰኔ 30! | Bank Mergers Officially Announced in Ethiopia

ብቻዋን ከ400 ወታደሮች ጋር! - አስፈሪዋ ሴት ሰላይ ቪዮሌት ሳቦ | ደረጃ 7
▶︎

ብቻዋን ከ400 ወታደሮች ጋር! - አስፈሪዋ ሴት ሰላይ ቪዮሌት ሳቦ | ደረጃ 7

የቢሾፍቱ ቆሪጦች ክፍል 3
▶︎

የቢሾፍቱ ቆሪጦች ክፍል 3

በራሱ ካፌ ቡና ያዘዘው ምስጢራዊው ባለሀብት (Undercover Boss) — ሁለቱ ካሼሮች ማውራት ሲጀምሩ ደንዝዞ ቀረ! undercover boss in café
▶︎

በራሱ ካፌ ቡና ያዘዘው ምስጢራዊው ባለሀብት (Undercover Boss) — ሁለቱ ካሼሮች ማውራት ሲጀምሩ ደንዝዞ ቀረ! undercover boss in café

ሴት መሆኗን አይተው የናቋት ልጅ ጉድ አደረገቻቸው 🤯 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ
▶︎

ሴት መሆኗን አይተው የናቋት ልጅ ጉድ አደረገቻቸው 🤯 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

የሞሳድ ቀንደኛዋ የሴት ሰላይ - ሲልቪያ ራፋኤል | የሴቶች የስለላ ታሪክ ደረጃ 2 | ከመፅሃፍ ማህደር - ተራኪ ኤፍሬም ፈለቀ
▶︎

የሞሳድ ቀንደኛዋ የሴት ሰላይ - ሲልቪያ ራፋኤል | የሴቶች የስለላ ታሪክ ደረጃ 2 | ከመፅሃፍ ማህደር - ተራኪ ኤፍሬም ፈለቀ

ህይወት በምፅዋ 1970 ዓም -ጎጄው በኤርትራ
▶︎

ህይወት በምፅዋ 1970 ዓም -ጎጄው በኤርትራ

ካብ ሰብኣያ ዝሳኣነቶ ሓሙኣ ብሓይሊ ኣገዲዱ ይዕምጻ
▶︎

ካብ ሰብኣያ ዝሳኣነቶ ሓሙኣ ብሓይሊ ኣገዲዱ ይዕምጻ

Mestyat Betna | ዓለም ትገላበጥ እያ ዘላ!
▶︎

Mestyat Betna | ዓለም ትገላበጥ እያ ዘላ!

የማያውቃትን ልጅ ለማዳን ፍዳውን የበላው ሾፌር 🤯 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ | The Transporter Movie Recap
▶︎

የማያውቃትን ልጅ ለማዳን ፍዳውን የበላው ሾፌር 🤯 | የፊልም ታሪክ ባጭሩ | The Transporter Movie Recap

እፎይታ | The Count of Monte Cristo | 14 ዓመት አሰሩት... ሚሊየነር ሆኖ ተመለሰ!
▶︎

እፎይታ | The Count of Monte Cristo | 14 ዓመት አሰሩት... ሚሊየነር ሆኖ ተመለሰ!

Lion's Deadliest FULL EPISODE | No Mercy in the Wild | Wildlife Documentary
▶︎

Lion's Deadliest FULL EPISODE | No Mercy in the Wild | Wildlife Documentary

በአቧራማ ጫማ ገባች — የገዛችው ነገር ግን መላውን ቢሮ አስደነገጠው!What she bought shocked everyone
▶︎

በአቧራማ ጫማ ገባች — የገዛችው ነገር ግን መላውን ቢሮ አስደነገጠው!What she bought shocked everyone