"መቆየት እና ማቆየት" ክፍል -4
የእድሜአችንን ያክል ከብዙ ነገሮች ጋር በብዙ ነገሮች ውስጥም ፊትም ቆይተናል ነገር ግን ካተረፍነው ይልቅ የከሰርነው፣ካገኘነው ይልቅ ያጣነው፣ከገነባነው ይልቅ ያፈረስነው ይበልጣል።እንዲሁም ያለንን ጥለናልም አጥተናል፣ተንቀናል፣ዋጋችን እየቀነሰና እየቀለለባቸው ሄዷል፣ምንም ጥቅም እንደሌለንና እንደማንሰጣቸው እስኪሰማቸውም እስኪሰማንም ድረስ ደርሰናል ደርሰውማል። ነገር ግን የቆይታችን መጠን እየበዛ እየጨመረ በሄደ መጠንና ልክ ሁል ጊዜ ዋጋችን የማይቀለው ሳይቋረጥ ተፈላጊነታችን እንዲጨምር የሚያደርገው የማንሰለች ህቡል ጊዜም እንድንፈለግ የሚያደርገን ብቸኛው ነገር “ከእግዚአብሄር ጋር መቆየት ነው” ብዙ ሰዎች በሰዎች ዘንድ ያጡትን ዋጋቸውን እንደገና ለመመለስና ስፍራቸውን ለማስመለስ እንዲሁም ወደ ስፍራቸው ለመመለስ ብዙ ሲታገሉ፣ብዙ ዋጋ ሲከፍሉ አያለሁ ነገር ግን ይህንን ማድርገ የባስ ሲያስንቃቸው፣ሲያስተቻቸው፣ዋጋ ቢስ ሲያደርጋቸውና እንደ ድርቅናና ግግምና እንዲሁም ግትርነት ሲቆጠርባቸውም አስተውያለሁ መፍትሄው ግን ከእግዚአብሄር ጋር መቆየትን በመምረጥና በማብዛት ያንን ስፍራ ያለ ምንም ዋጋ መክፈልና ትግል ሳንናቅና ዋጋችንን ሳናቀል ማግኘት የምንችል መሆኑ ነው። ዋጋ ባለውና ዋጋ በሚሰጥ በእግዚአብሄር ዘንድ መቆየት ዋጋን ይጨምራል ታስጨምራል እንጂ በፍጹም ዋጋን አያቀልም የዋጋንም ዋጋ እያራክስም። ስለዚህ ዋጋ ያለው ከእግዚአብሄር ጋር መቆየት ነው። እግዚአብሄር አምላክ ሁል ጊዜ ሰዎች በእርሱ ዘንድ ከእርሱ ጋር እንዲቆዩ ጥሪን ያድርግላቸዋል ያው ለዚህ ከእግዚአብሄር ጋር የመቆየትና ነገርን እግዚአብሄር ጋር ለማቆየት ጥሪ ሰዎች የምንሰጠው የምላሹ ጉዳይ ትልቅ ጥያቄ ውስጥ ቢገባም ግን ዛሬም እግዚአብሄር ይህንን ከእርሱ ጋር የመቆየትንና ነገርን እርሱ ጋር የማቆየትን ጥሪ ለሁላችን እያስተላለፍ እንደሆነ አስባለሁና ብዙ ማስተዋል ይብዛልን። ዋጋችንን የሚሰቅለውና ውድም እንዲሆን እንድንሆንም የሚያደርገን ከእግዚአብሄር ጋር የቆየንበት የመቆየት መጠንና ለመቆየት የምን ወስደው ያ ጊዜ ነው። የኔ ጥያቄ እግዚአብሄር ዋጋ ለሰጠው ከእርሱ ጋር ለመቆየት ዋጋን መስጠት ወይንስ ዋጋችንን በሚያቀል በሚያረክስና ያለ ዋጋችን ዋጋን ከሚያስወጣልን ነገር ጋር ነው መሆንና ማሳለፍን እምንመርጠው? ይህንን ቪዲዮ ከወደዳችሁት፡ LIKE ለእናንተ ከጠቀመና ሌሎችም እንዲጠቀሙበት ካሰባችሁ፦ SHARE እንዲሁም ቤተሰብ መሆንን ከወደዳችሁ፦SUSBCRIBE በማድረግ የደውል ምልክቷን All ላይ አድርጓት Social Media Links Tiktok https://www.tiktok.com/@morning_4_jes... WhatsApp https://chat.whatsapp.com/HKAeB8pvwDQ...

"መቆየት እና ማቆየት" ክፍል - 5

"የረቡዕ ፀሎት" 26/09/2018

Pastor Tesfaye Gabiso full album

ስውር ደጋሽ {siwer degash)#መንፈሳዊ ፊልም (#spiritual movie) Rehoboth art ministry

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

በመጨረሻም የDNA ውጤት ተገለፀ! የ13 ዓመት ትዳር መጨርሻው ይህ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

"መቆየት እና ማቆየት" ክፍል - 8

እንድሞት መድሐኒት ሰጡኝ#Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony

"የአርብ ሌሊት ፀሎት" 06-10-2018

"ነቆየት እና ማቆየት" ክፍል -7

ተላላፊ (መንፈሳዊ ፊልም) TELALAFI (#spiritual movie) Rehoboth art ministry

"የረቡዕ ፀሎት" 03/10/2018

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

Pastor Habte Adane | ወደ ክብሩ ሙላት ለመግባት የሚወስዱን አራቱ መንገዶች

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//

The Person of the Holy Spirit | Benny Hinn in Ghana

የሚስቴ ጩኸት አይረሳኝም#Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony

