ሰበር መረጃ! በቶሎ አስተካክሉ!! ስለታገዱ የባንክ ሒሳቦች የተሰጠ ማብራሪያ እና አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ማሳሰቢያ!
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገር ቤት የከፈታችሁትን የባንክ አካውንት በተመለከተ የወጡ አዳዲስ መመሪያዎችና ማሻሻያዎች ምንድን ናቸው? ይህ ቪዲዮ በቅርቡ የወጡትን የባንክ አሰራር ለውጦች፣ የውጭ ምንዛሬ ተመን ተፅእኖ እና አካውንታችሁን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንዳለባችሁ ዝርዝር መረጃ ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ቪዲዮ፡- ተመልካቾች ላቀረቡት ጥያቄ ምላሽና ባብራሪያ ቀርቧል፡፡ በተለይ አክቲቭ አድርገዉ አካዉንታቸዉ ለታገደባቸዉ ምክንያትና መፍትሔ ይዟል የቁጠባ አካዉንት መደረግ ስለሚገባዉ ጥንቃቄ መረጃ ይዟል ከአንድ በላይ አካዉንት ላላቸዉ ማድረግ ያለባቸዉን ሕጋዊ ሂደቶች ከሚመለከተዉ ባለስልጣን መረጃ ተሰጥቷል፡፡ ሌሎች የመፍትሔ አማራጮች በዚህ ቪዲዮ ቀርቧል 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦ ወቅታዊ የሆኑ የኢንቨስትመንት፣ የሪል እስቴት እና የፋይናንስ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናሉን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። አስተያየት ካለዎት፦ ማንኛውንም ጥያቄ ወይም የግል ተሞክሮ ካለዎት ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ሳጥን ላይ ይጻፉልን። በቶሎ ምላሽ ለመስጠት እንሞክራለን። #ethiopia #diaspora #banking #addisababa #investment #realestate #commercialbankofethiopia #financenews #ethiopianeconomy

Ethiopia - በምስጢር የፀደቀው ወታደራዊ ውሳኔ!፣ የጠቅላዩ አማካሪ ተቃወሙ!፣ ኢሳያስ ስለአሰብ መከሩ!፣ ትራምፕ በአዲስ አበባው ድርድር

አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ || የጸደቁ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆኑ || ኦቦ ሽመልስ እያነጋገሩ ነው || የሁለቱ ቄሶች ወግ Live

ሰበር መረጃ!! ከኢትዮጵያ ዉጭ ያላችሁ በሀገር ቤት የባንክ አካዉንት ለከፈታችሁ ዲያስፖራ በሙሉ #CommercialBankofEthiopia #financenews

ኮንዶሚኒየም ለመግዛት ምን ያስፈልጋል? እንዳይታለሉ ማወቅ ያለባችሁ ድብቅ ወጪዎች!!

አነጋጋሪው የፓስተር ቴዲ ሹመትና የከፈተው ቸርች 20 May 2026

Ethiopia - ውርደት ሊከተል ነው የካይሮው ምክር ይህ ነው

ኢትዮ ቴሌኮም አክስዮኖቹን በይፋ በአክስዮን ገበያዉ ማገበያየት ጀመረ/ Ethio telecom shares listed on ESX/ Ethiopian stock

ጣና ዜና፦ሰኔ 2/2018፦ ሰበር- አቶ ተመስገን በወልድያ የገጠማቸው | የካይሮው ዳግማዊ ድግስና መዘዙ | ግልጽ ጥያቄ በአፋብን አመራሮች ላይ

የ ጋዜጠኛ ሶፎንያስ እናት ምን ገጠማቸው ! ለፍቼ ነበር ያሳደኩት...@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

በማለዳ ፈልጉት | እጅግ አስፈላጊ ትምህርት | Morning Prayer Secrets: Seek God early in the morning.

ለማመን የሚከብደው የዩፎዎች ሀገር Abel Birhanu Travel to New Mexico

"የኢ/ያ ህዝብ የህልውና አደጋ ላይ ነው!" በወቅታዊ የኢ/ያ ፖለቲካ ዙርያ ቆይታ ከ ሚስጥረስላሰ ታምራት

በስህተት ወይም በሌላ ምክንያት ከሞባይል ባንክ አካውንታችሁ ወደ ሌላ ሰው ባንክ አካውንት ገንዝብ ለተላለፈባችሁ የህግ መፍትሄ | Legal Tips 2025

ተጠንቀቁ!! ሪል ስቴት ከመግዛትዎ በፊት ይህን ካላዩ ዕድሜ ልክዎን ሊቆጩ ይችላሉ!! አዲስ አበባ ሪልእስቴት ገበያ

🔴የEBSTVዉ ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ ስራ አቁሞ ከሀገር ወጥቷል መባሉና በቀረፃ መሃል የተፈጠረዉ አስደንጋጭ ነገር - | Dallol Entertainment

የተዳፈነው ህልም ተነሳ | የ4 ቢልየን ዶላሩ የኢትዮጵያ አዲስ እንጀራ | Semonigna

ሰበር መረጃ!! ከኢትዮጵያ ዉጭ ያላችሁ በሀገር ቤት የባንክ አካዉንት ለከፈታችሁ በሙሉ

የቤት ኪራይ በእጥፍ ጨመረ! የተከራዮች ጭንቀት! የውል ማብቂያው ቀን ሲቃረብ የተሰማው ዜና! |Rent Prices Skyrocket! | Gebeya Business

ፅምዶ ወዴት እያመራ ነው? | ድህረ ምርጫው ሞት ደግሷል! አይቀሬው ጦርነት...

