ፍላጎት ሳይሆን ተግባር - Amharic Music by Fekadu Tadesse
ፍላጎት ሳይሆን ተግባር (Not Desire, But Action) - Amharic Music by Fekadu Tadesse ግጥም፣ ዜማ እና ሙዚቃ ቅንብር፦ ፍቃዱ ታደሰ ግጥሜን ከሙዚቃ ቅንብሬ ጋር አዋህዶ ድምጻዊ ጨምሮበት ጀነሬት ያደረገው ኤአይ ነው ፍላጎት ሳይሆን ተግባር | Not Desire, But Action *************************** ይህ ሃሳብ ብዙ ሰዎች በህልምና በምኞት ውስጥ ሲኖሩ የሚያሳልፉትን ጊዜ ወደ ተግባር እንዲቀይሩ የሚጋብዝ ግልጽ እና ቀጥተኛ እውነት ነው። ፍላጎት ለመሳካት፣ ለማደግ፣ ለመለውውጥ ያለው ምኞት፤ ጉዞን ለመጀመር አስፈላጊ ነው፤ ነገር ግን ብቻውን ደርሶ ሊያደርሰን አይችልም። ልክ እንደ ዘር፤ ዘሩ ጥሩ ቢሆንም ሳይዘራ ፍሬ አያፈራም። ተግባር ደግሞ ያ መዝራት ነው፤ ሁልጊዜ ምቹ ባይሆንም፣ ሁልጊዜ ቀላል ባይሆንም፣ ውጤቱ ወዲያው ባይታይም እንኳ። ስለዚህ ጥያቄው "ትፈልጋለህ?" ሳይሆን "ምን እያደረክ ነው?" ነው፤ ምክንያቱም ዓለም ምኞትህን ሳይሆን ድርጊትህን ነው የምትሰጥህ። #EthiopianMusic #AmharicMusic #HabeshaMusic #EthioMusic #FekaduTadesse #action #ፍቃዱታደሰ

▶︎
ምርጥ ሙዚቃዎች🔥🎵 Top songs by milkyas - ሚልክያስ ወይ አልወጣሁ እምባሽ ሆኘ, መልስ የሚሆን ጠፋ, ኑኑዬ, ግን አንድ ቃል አለኝ

▶︎
ሰሚዕካ ዘይምነዉ ምሩጻት ደርፊታት | Nonstop Tigrigna Music Vol 01 | Best Collection

▶︎
ቀበቶህን ፍታ - Amharic Music by Fekadu Tadesse

▶︎
አመስግን (ምስጋናን አትቋጥር!) - Amharic Music by Fekadu Tadesse

▶︎
ምላስሽ ብቻ — ልብሽ የት ነው? - Amharic Music by Fekadu Tadesse

▶︎
ኣልቻልኩም

▶︎
ምርጥ ሙዚቅዎች🔥|Top songs by Milkyas| ወይ አልወጣሁ እምባሽ ሆኘ, መልስ የሚሆን ጠፋ, ኑኑዬ, ግን አንድ ቃል አለኝ, መልስ አልባ ጥያቄ

▶︎
አነጋጋሪው ዘፈን! 🔥 Milkiyas | New Ethiopian Music 2026 Mofer Coffee ☕️| Nonstop

▶︎
የአንድ ድስት ጥበብ - Amharic Music by Fekadu Tadesse

▶︎
ወይ አልወጣሁ - እንባሽ ሆኜ፣

▶︎
💔 አሁንም እጠብቅሻለሁ | New Ethiopian Love Song 2026 ❤️ Official Lyrics Video

▶︎
ሁሌም ህያው ነህ (የአባቴ ትዝታ) - Amharic Music by Fekadu Tadesse

▶︎
ብቻዬን | ብቻዬን እየሄድኩ | Bchayen Eyehedku | Milkiyas | New Ethiopian Music 2026

▶︎
ምርጥ የሚልክያስ ዘፈኖች | Milkyas Best Songs Collection @Noh777v

▶︎
መልስ አልባ ጥያቄን

▶︎
ግን አንድ ቃል አለኝ

▶︎
Best Music Collection | ምርጥ 10 ሚልክያስ አዲስ የሙዚቃ ስብስብ | New Ethiopian Music Milkyas 2026

▶︎
ለነፍስ እረፍት የሚሰጡ ምርጥ ስብስቦች - | Healing Melodies: 1 Hour Non-Stop music

▶︎
የተመረጡ ዘፈኖች 🔥|Top songs by Beatbliss እምባሽ ሆኘ,ኑኑዬ, ግን አንድ ቃል, |ኤፍሬም ታምሩ, Ephrem tamiru

▶︎
