የዕለቱ የነፍሴ ምግብ ሁል ጊዜ ነውር የሌለባት ሕሊና ስጠኝ መምህር ዘበነ ለማ
የሐዋርያት ሥራ 24 ፥ 16 16 ስለዚህ እኔ ደግሞ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሁልጊዜ ነውር የሌለባት ሕሊና ትኖረኝ ዘንድ እተጋለሁ። 17 ከብዙ ዓመትም በኋላ ለሕዝቤ ምጽዋትና መሥዋዕት አደርግ ዘንድ መጣሁ፤ 18 ይህንም ሳደርግ ሳለሁ ሕዝብ ሳይሰበሰብ ሁከትም ሳይሆን በመቅደስ ስነጻ አገኙኝ። 19 ነገር ግን በእኔ ላይ ነገር ያላቸው እንደ ሆነ፥ በፊትህ መጥተው ይከሱኝ ዘንድ የሚገባቸው ከእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ አሉ። 20-21 ወይም በመካከላቸው ቆሜ፦ ዛሬ ስለ ሙታን መነሣት በፊታችሁ በእኔ ይፈርዱብኛል ብዬ ከጮኽሁት ከዚህ ከአንድ ነገር በቀር፥ በሸንጎ ፊት ቆሜ ሳለሁ በእኔ አንድ ዓመፃ ያገኙ እንደ ሆን እነዚህ ራሳቸው ይናገሩ። 22 ፊልክስ ግን የመንገዱን ነገር አጥብቆ አውቆአልና፦ የሻለቃው ሉስዮስ በወረደ ጊዜ ነገራችሁን እቆርጣለሁ ብሎ ወደ ፊት አዘገያቸው።

▶︎
ንስሓ ምንድን ነው? የመዝሙር ፶ (50) ምስጢር እንዴት ይጸለያል?በድጋሚ በደንብ እንድትሰሙት እመክራለሁ።መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
ወቅታዊ መረጃ አርቲስቱ ምን ገጠመው? ይህ አሳፋሪ ስራ ለምን መስራት አስፈለገ?

▶︎
#የክረምት_ስብከት 4ቱ ወቅቶች እና የሰው 4ቱ ባህሪያት ዝምድናቸው ምንድን ነው ። አስተውሉ በክረምት ያጋጥማል በሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው

▶︎
እመቤታችንን ለመካድ የተቀየሩ ጥቅሶች ታውቃላችሁ? እስቲ እንመልከት! መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
ኤርምያስ ቀለሜ አፈላ ና በስድብ ሳይሆን በእውቀት !

▶︎
ፈጣሪ የራቃችሁ የረሳችሁ ሲመስላችሁ ይሄን እወቁ //እጅግ ጥኡም ስብከት //አባ ገብረኪዳን ግርማ //Aba gebre kidan girma//sebket

▶︎
በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
🟡የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | ምርጥ የድንግል ማርያም መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #ድንግልማርያም #Mezmur

▶︎
Ethiopia-የጦር አዋጊዎቹ አለቁ! ሆስፒታሉ በቁስለኛ ወታደሮች ተጥለቀለቀ|ዘመነ ምስጢሩን አፈነዳው! የፋኖ አስደንጋጭ ውሳኔ|ሰመሀል ሕወሓትን አተራመሰች

▶︎
